
ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocationЕфіопія
LanguageOther
Channel creation dateAug 16, 2024
Added to TGlist
Aug 06, 2024Linked chat
Latest posts in group "ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™"
25.02.202511:08
ሰበር
ፈረንሳዊው የቼልሲው ተከላካይ ዌስሊ ፎፋና ዛሬ ምሽት ከሳውዝሀምተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተቀላቅሏል
[via Fabrice Hawkins]
ፈረንሳዊው የቼልሲው ተከላካይ ዌስሊ ፎፋና ዛሬ ምሽት ከሳውዝሀምተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተቀላቅሏል
[via Fabrice Hawkins]


25.02.202510:08
ሚኬል አርቴታ |🗣
''አሁንም የሊጉን ዋንጫ የማሳካት ዕድል አለን፣እስከመጨረሻው እታገላለሁ ተስፋ ከሚቆርጥ ስራዬን ትቼ ቤት ብቀመጥ እመርጣለሁ። ''
SHARE | @Premier_League_Sport
''አሁንም የሊጉን ዋንጫ የማሳካት ዕድል አለን፣እስከመጨረሻው እታገላለሁ ተስፋ ከሚቆርጥ ስራዬን ትቼ ቤት ብቀመጥ እመርጣለሁ። ''
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202509:26
🚨 በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ከማንችስተር ሲቲ ይለቃሉ ተብለው ሚጠበቁ 7 ተጫዋቾች:-
🇧🇪 ኬቨን ዴብራይን
🇵🇹 በርናንዶ ሲልቫ
🇩🇪 ኤልካይ ጉንዶጋን
🏴 ጃክ ግሪሊች
🏴 ጆን ስቶንስ
🇭🇷 ማቲዮ ኮቫቺች
🇧🇷 ኤደርሰን ሞራይስ
© Sachatavolieri
SHARE | @Premier_League_Sport
🇧🇪 ኬቨን ዴብራይን
🇵🇹 በርናንዶ ሲልቫ
🇩🇪 ኤልካይ ጉንዶጋን
🏴 ጃክ ግሪሊች
🏴 ጆን ስቶንስ
🇭🇷 ማቲዮ ኮቫቺች
🇧🇷 ኤደርሰን ሞራይስ
© Sachatavolieri
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202507:23
➩ በማን ዩናይትድ ቤት የ13 ቁጥር ድምቀት የነበረው የመሀል ክፍል ሞተር ፓርክ-ጂ-ሱንግ ዛሬ 44ኛ የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል🎉
🏟️ 204 ጨዋታዎች ተጫወተ
⚽ 28 ጎሎች አስቆጠረ
🎯 29 አሲስት
🏆 4x ፕርሚየር ሊግ
🏆 3x ሊግ ካፕ
🏆 1x ቻንፒየንስ ሊግ
The definition of underrated HBD ji-sung park... 💪
SHARE | @Premier_League_Sport
🏟️ 204 ጨዋታዎች ተጫወተ
⚽ 28 ጎሎች አስቆጠረ
🎯 29 አሲስት
🏆 4x ፕርሚየር ሊግ
🏆 3x ሊግ ካፕ
🏆 1x ቻንፒየንስ ሊግ
The definition of underrated HBD ji-sung park... 💪
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202506:51
📊| ጄርሚ ዶኩ ከሊቨርፑል ጋር ባደረገው ጨዋታ 15 ጊዜ ድሪቢል አድርጎ ያለፈ ሲሆን ይህም ኦፕታ በ2003/04 መረጃ መመዝገብ ከጀመረ ወዲህ በፕሪሚየር ሊጉ የታየ ሁለተኛው ብዙ ቁጥር ነው።
ከ15ቱ ውስጥ 12 ጊዜ ድርቢል አድርጎ ያለፈው ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ነው !!
SHARE | @Premier_League_Sport
ከ15ቱ ውስጥ 12 ጊዜ ድርቢል አድርጎ ያለፈው ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ነው !!
SHARE | @Premier_League_Sport


25.02.202506:30
. የምዕራብ ለንደኑ ቡድን የቼልሲ ደጋፊዎች ዛሬ ክለባቸው ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በክለቡ ባለቤቶች ደስተኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ የተቃውሞ ድምፅ ያሰማሉ ተብሏል !!
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202504:55
🚨የማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ 5 ጨዋታዎች ፦
. ኢፕስዊች (H)
. አርሰናል (H)
. ሌስተር ሲቲ (A)
. ኖቲንግሃም ፎረስት (A)
. ማንችስተር ሲቲ (H)
ስንት ነጥብ የሚያሳኩ ይመስላችኋል ?
SHARE | @Premier_League_Sport
. ኢፕስዊች (H)
. አርሰናል (H)
. ሌስተር ሲቲ (A)
. ኖቲንግሃም ፎረስት (A)
. ማንችስተር ሲቲ (H)
ስንት ነጥብ የሚያሳኩ ይመስላችኋል ?
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202504:40
🏴በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
04:30 || ብራይተን ከ በርንማውዝ
04:30 || ክርስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ
04:30 || ወልቭስ ከ ፉልሃም
05:15 || ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን
ሁሉንም ከኛ ጋር በፕሪሚየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ !!
SHARE | @Premier_League_Sport
04:30 || ብራይተን ከ በርንማውዝ
04:30 || ክርስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ
04:30 || ወልቭስ ከ ፉልሃም
05:15 || ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን
ሁሉንም ከኛ ጋር በፕሪሚየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ !!
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202503:25
25.02.202503:24
Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and you can make money at home at any time. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now and get 50 ETB.
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1
24.02.202519:05
ማን ዩናይትዶች 200 ሰራተኛዎችን ከክለቡ መቀነሳቸውን ያሳወቁ ሲሆን ከዚህ ቡሃላም ለሰራተኞች ምንም አየነት የምሳ ወጪ ከክለቡ እንደማየገኙ ተገልጿል።
በዚህም ዩናይትድ ወደ 1M ፓ የሚጠቃ ውጪን ያስቀራል ተብሎ የተገለፀ ሲሆን በምትኩ ክለቡ ለሰራተኞች በነፃ ፍራፍሬ ያቀርባል ሲል ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
SHARE | @Premier_League_Sport
በዚህም ዩናይትድ ወደ 1M ፓ የሚጠቃ ውጪን ያስቀራል ተብሎ የተገለፀ ሲሆን በምትኩ ክለቡ ለሰራተኞች በነፃ ፍራፍሬ ያቀርባል ሲል ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202519:02
ሞ ሳላህ 🔥
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202518:27
የቪላ ተጫዋቾች ነገ ከፓላስ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ልምምዳቸውን ሲያካሂዱ📸
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202518:10
24.02.202512:28
ፕሪሚየር ሊጉ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያው
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport


History of channel changes
Log in to unlock more functionality.