

25.02.202511:08
ሰበር
ፈረንሳዊው የቼልሲው ተከላካይ ዌስሊ ፎፋና ዛሬ ምሽት ከሳውዝሀምተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተቀላቅሏል
[via Fabrice Hawkins]
ፈረንሳዊው የቼልሲው ተከላካይ ዌስሊ ፎፋና ዛሬ ምሽት ከሳውዝሀምተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ስብስቡ ተቀላቅሏል
[via Fabrice Hawkins]


25.02.202506:51
📊| ጄርሚ ዶኩ ከሊቨርፑል ጋር ባደረገው ጨዋታ 15 ጊዜ ድሪቢል አድርጎ ያለፈ ሲሆን ይህም ኦፕታ በ2003/04 መረጃ መመዝገብ ከጀመረ ወዲህ በፕሪሚየር ሊጉ የታየ ሁለተኛው ብዙ ቁጥር ነው።
ከ15ቱ ውስጥ 12 ጊዜ ድርቢል አድርጎ ያለፈው ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ነው !!
SHARE | @Premier_League_Sport
ከ15ቱ ውስጥ 12 ጊዜ ድርቢል አድርጎ ያለፈው ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ነው !!
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202503:25
24.02.202518:27
የቪላ ተጫዋቾች ነገ ከፓላስ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ልምምዳቸውን ሲያካሂዱ📸
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202510:56
ፔፕ ጋርዲዮላ: 🗣"ይህ ክለብ ብሩህ የወደፊት ተስፋ እንዳለው ብዙ ነገሮችን አይቻለሁ!"
@Premier_League_Sport
@Premier_League_Sport
@Premier_League_Sport
@Premier_League_Sport


24.02.202506:21
🏴የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ የደረጃ ሰንጠረዥ
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202510:08
ሚኬል አርቴታ |🗣
''አሁንም የሊጉን ዋንጫ የማሳካት ዕድል አለን፣እስከመጨረሻው እታገላለሁ ተስፋ ከሚቆርጥ ስራዬን ትቼ ቤት ብቀመጥ እመርጣለሁ። ''
SHARE | @Premier_League_Sport
''አሁንም የሊጉን ዋንጫ የማሳካት ዕድል አለን፣እስከመጨረሻው እታገላለሁ ተስፋ ከሚቆርጥ ስራዬን ትቼ ቤት ብቀመጥ እመርጣለሁ። ''
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202506:30
. የምዕራብ ለንደኑ ቡድን የቼልሲ ደጋፊዎች ዛሬ ክለባቸው ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በክለቡ ባለቤቶች ደስተኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ የተቃውሞ ድምፅ ያሰማሉ ተብሏል !!
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202503:24
Many people have made money by joining Valero Energy, so what are you waiting for? Join Valero Energy and you can make money at home at any time. Making money is as easy as breathing. Welcome to the high-tech company Valero Energy. Prepare for tomorrow with Valero Energy. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times. Join Valero Energy and find your own financial freedom. Register now and get 50 ETB.
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1
Earn 1000ETB every day
Official registration address: https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
Official Telegram channel https://t.me/Valero1
24.02.202518:10
24.02.202510:38
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በኢንስታግራም ገፁ ከእናቱ ጋር !
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202506:03
የቶፕ 4 ፉክክሩ ጦፏል።
3) ኖቲንግሃም ፎረስት-47
4)ማንችስተር ሲቲ-44
5)ኒውካስል-44
6)ቦርንማውዝ-43
7)ቼልሲ-43
8)አስቶን ቪላ-42
9)ብራይተን-40
SHARE | @Premier_League_Sport
3) ኖቲንግሃም ፎረስት-47
4)ማንችስተር ሲቲ-44
5)ኒውካስል-44
6)ቦርንማውዝ-43
7)ቼልሲ-43
8)አስቶን ቪላ-42
9)ብራይተን-40
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202509:26
🚨 በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት ከማንችስተር ሲቲ ይለቃሉ ተብለው ሚጠበቁ 7 ተጫዋቾች:-
🇧🇪 ኬቨን ዴብራይን
🇵🇹 በርናንዶ ሲልቫ
🇩🇪 ኤልካይ ጉንዶጋን
🏴 ጃክ ግሪሊች
🏴 ጆን ስቶንስ
🇭🇷 ማቲዮ ኮቫቺች
🇧🇷 ኤደርሰን ሞራይስ
© Sachatavolieri
SHARE | @Premier_League_Sport
🇧🇪 ኬቨን ዴብራይን
🇵🇹 በርናንዶ ሲልቫ
🇩🇪 ኤልካይ ጉንዶጋን
🏴 ጃክ ግሪሊች
🏴 ጆን ስቶንስ
🇭🇷 ማቲዮ ኮቫቺች
🇧🇷 ኤደርሰን ሞራይስ
© Sachatavolieri
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202504:55
🚨የማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ 5 ጨዋታዎች ፦
. ኢፕስዊች (H)
. አርሰናል (H)
. ሌስተር ሲቲ (A)
. ኖቲንግሃም ፎረስት (A)
. ማንችስተር ሲቲ (H)
ስንት ነጥብ የሚያሳኩ ይመስላችኋል ?
SHARE | @Premier_League_Sport
. ኢፕስዊች (H)
. አርሰናል (H)
. ሌስተር ሲቲ (A)
. ኖቲንግሃም ፎረስት (A)
. ማንችስተር ሲቲ (H)
ስንት ነጥብ የሚያሳኩ ይመስላችኋል ?
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202519:05
ማን ዩናይትዶች 200 ሰራተኛዎችን ከክለቡ መቀነሳቸውን ያሳወቁ ሲሆን ከዚህ ቡሃላም ለሰራተኞች ምንም አየነት የምሳ ወጪ ከክለቡ እንደማየገኙ ተገልጿል።
በዚህም ዩናይትድ ወደ 1M ፓ የሚጠቃ ውጪን ያስቀራል ተብሎ የተገለፀ ሲሆን በምትኩ ክለቡ ለሰራተኞች በነፃ ፍራፍሬ ያቀርባል ሲል ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
SHARE | @Premier_League_Sport
በዚህም ዩናይትድ ወደ 1M ፓ የሚጠቃ ውጪን ያስቀራል ተብሎ የተገለፀ ሲሆን በምትኩ ክለቡ ለሰራተኞች በነፃ ፍራፍሬ ያቀርባል ሲል ዘ ጋርዲያን አስነብቧል።
SHARE | @Premier_League_Sport


24.02.202512:28
ፕሪሚየር ሊጉ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያው
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202510:28
ኤሪክ ቴን ሃግ ||🗣
''የኦልትራፎርድ ናፍቆት ሁልጊዜ ውስጤን ያንገበግበኛል''
Opposite tinker Mr Ten hag...❤
SHARE | @Premier_League_Sport
''የኦልትራፎርድ ናፍቆት ሁልጊዜ ውስጤን ያንገበግበኛል''
Opposite tinker Mr Ten hag...❤
SHARE | @Premier_League_Sport


24.02.202504:41
ሞሐመድ ሳላህ በዚህ የውድድር ዘመን በሊጉ ያስመዘገበው አሲስት 16 ነው፤ እነዚህ 16 አሲስቶች የተመዘገቡት ከ6.47 Expected Assists(XA) ነው።
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202507:23
➩ በማን ዩናይትድ ቤት የ13 ቁጥር ድምቀት የነበረው የመሀል ክፍል ሞተር ፓርክ-ጂ-ሱንግ ዛሬ 44ኛ የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል🎉
🏟️ 204 ጨዋታዎች ተጫወተ
⚽ 28 ጎሎች አስቆጠረ
🎯 29 አሲስት
🏆 4x ፕርሚየር ሊግ
🏆 3x ሊግ ካፕ
🏆 1x ቻንፒየንስ ሊግ
The definition of underrated HBD ji-sung park... 💪
SHARE | @Premier_League_Sport
🏟️ 204 ጨዋታዎች ተጫወተ
⚽ 28 ጎሎች አስቆጠረ
🎯 29 አሲስት
🏆 4x ፕርሚየር ሊግ
🏆 3x ሊግ ካፕ
🏆 1x ቻንፒየንስ ሊግ
The definition of underrated HBD ji-sung park... 💪
SHARE | @Premier_League_Sport
25.02.202504:40
🏴በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
04:30 || ብራይተን ከ በርንማውዝ
04:30 || ክርስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ
04:30 || ወልቭስ ከ ፉልሃም
05:15 || ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን
ሁሉንም ከኛ ጋር በፕሪሚየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ !!
SHARE | @Premier_League_Sport
04:30 || ብራይተን ከ በርንማውዝ
04:30 || ክርስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ
04:30 || ወልቭስ ከ ፉልሃም
05:15 || ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን
ሁሉንም ከኛ ጋር በፕሪሚየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ !!
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202519:02
ሞ ሳላህ 🔥
SHARE | @Premier_League_Sport
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202511:21
📊 ኤሪክ ተን ሃግ እና � ሩቤን አሞሪም የማንቸስተር ዩናይትድን ከመጡ በኋላ በመጀመሪያዎቹ 15 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ያላቸው ስታትስቲክስ። 👀🔴
ተን ሃግ:
▪️ 15 ጨዋታዎች
▪️ 29 ነጥቦች
አሞሪም:
▪️ 15 ጨዋታዎች
▪️ 15 ነጥቦች
ከመጥፎ ወደ የባሰ! 😪
SHEAR @Premier_League_Sport
ተን ሃግ:
▪️ 15 ጨዋታዎች
▪️ 29 ነጥቦች
አሞሪም:
▪️ 15 ጨዋታዎች
▪️ 15 ነጥቦች
ከመጥፎ ወደ የባሰ! 😪
SHEAR @Premier_League_Sport
24.02.202509:56
👑ሞ ሳላህ፦
🎯 በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ አሲስት የማድረግ ሪከርድን ለመስበር 6 አሲስቶች ብቻ ይቀሩታል !
🎯 የውድድር ዘመን ብዙ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ለመሰበር 12 ግቦች ብቻ ይቀሩታል!
🎯 በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ የግብ ተሳትፎ ሪከሪድን ለመስበር 8 የግብ ተሳትፎ ብቻ ይቀረዋል !
🎗Remeber፦ ሳላህ ገና ቀሪ 11 ጨዋታዎች አሉት !
All records for Mo salah !!
SHARE | @Premier_League_Sport
🎯 በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ አሲስት የማድረግ ሪከርድን ለመስበር 6 አሲስቶች ብቻ ይቀሩታል !
🎯 የውድድር ዘመን ብዙ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ለመሰበር 12 ግቦች ብቻ ይቀሩታል!
🎯 በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ የግብ ተሳትፎ ሪከሪድን ለመስበር 8 የግብ ተሳትፎ ብቻ ይቀረዋል !
🎗Remeber፦ ሳላህ ገና ቀሪ 11 ጨዋታዎች አሉት !
All records for Mo salah !!
SHARE | @Premier_League_Sport
24.02.202504:37
ማንችስተር ሲቲ ከ2020 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊጉ ከሚመራ ቡድን በ20 ነጥብ ርቆ ተቀምጧል።
የዛኔም የመራው ሊቨርፑል የነበረ ሲሆን የውድድር ዘመኑ አሸናፊ ሊቨርፑል መሆኑም ይታወሳል።
SHARE | @Premier_League_Sport
የዛኔም የመራው ሊቨርፑል የነበረ ሲሆን የውድድር ዘመኑ አሸናፊ ሊቨርፑል መሆኑም ይታወሳል።
SHARE | @Premier_League_Sport
Shown 1 - 24 of 8211
Log in to unlock more functionality.