Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

TIKVAH-MAGAZINE
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocationЕфіопія
LanguageOther
Channel creation dateFeb 06, 2025
Added to TGlist
Aug 07, 2024Linked chat

Tikvah Forum
2.4K
Records
06.02.202523:59
199.8KSubscribers05.03.202516:22
300Citation index07.03.202522:40
33.5KAverage views per post08.03.202506:20
33.5KAverage views per ad post21.04.202523:59
2.22%ER08.03.202509:31
16.87%ERR

21.04.202514:46
#ጥቆማ
የጃፓን የትምህርት፣ የባህል፣ ስፖርት ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር (MEXT) ኢትዮጵያን ጨምሮ ጃፓናውያን ላልሆኑ ዜጎች የስኮላርሺፕ ዕድል ማቅረቡን አስታውቋል።
ስኮላርሺፑ የሪሰርች ተማሪዎች፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተማሪዎችን እንደሚመለከት ተገልጿል።
ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ በሚገኘው የጃፓን ኤምባሲ በኩል ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የማመልከቻቸው ቀን ማብቂያም ግንቦት 22 ነው ተብሏል።
ለማመልከት የሚያስፈልጉ ተብለው በዋናነት የተጠቀሱ፦
- ኤምባሲው ሊቀበለው የሚችለው ኦሪጅናል የዩኒቨርሲቲ ማህተም ያለበት የምርቃት ሰርተፊኬት፤
- ትራንስክሪፕት ኦሪጅናል ፊርማ እና ማህተም ያለው፤
- Recommendation letter
በእጅ የተፃፈ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም የተባለ ሲሆን በዶክመንት ተማሪዎች ከተለዩ በኋላ የፅሁፍ ፈተና የሚኖር ሲሆን የፅሁፍ ፈተናውን ያለፉ የቃለ መጠይቅ ፈተና እንደሚኖራቸው ኢንባሲው አሳውቋል።
አመልካቾች ማመልከቻቸውን በኢንባሲው የፖስታ ቁጥር አድራሻ እንደሆነ ሲገለጽ ሁለቱም ፈተናዎች በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲ የሚሰጥ ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://surl.li/beklhc
#Japan #Ethiopia #Scholarship
@Tikvahethmagazine @tikvahmagbot

15.04.202511:09
11.04.202520:05

01.04.202506:41
"እናሙኛችሁ" ከሚሉ ተጠንቀቁ!
ዛሬ "አፕሪል ዘፉል" በሚል አንዳንድ ከመዝናኛነቱ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝንበት ቀልድ የሚቀልዱ፤ በወላጅ ላይ ሳይቀር ይህንን ተግባር የሚፈጽሙ ሰዎች አሉ። እናንተም በዚህ ቀን "እናሞኛችሁ" በሚል ያልተገባ ቀልድ ከሚቀልዱ ትጠነቀቁ ዘንድ ይህንን መልዕክት አስተላለፍንላችሁ።
@Tikvahethmagazine @tikvahmagbot
ዛሬ "አፕሪል ዘፉል" በሚል አንዳንድ ከመዝናኛነቱ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝንበት ቀልድ የሚቀልዱ፤ በወላጅ ላይ ሳይቀር ይህንን ተግባር የሚፈጽሙ ሰዎች አሉ። እናንተም በዚህ ቀን "እናሞኛችሁ" በሚል ያልተገባ ቀልድ ከሚቀልዱ ትጠነቀቁ ዘንድ ይህንን መልዕክት አስተላለፍንላችሁ።
@Tikvahethmagazine @tikvahmagbot
02.04.202519:19
Reposted from:
TIKVAH-ETHIOPIA

20.04.202501:16
#ትንሣኤ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamily
@tikvahethiopia

22.04.202514:26
ለዩኒቨርስቲ መምህራን የቀረበ የምርምር ስኮላር ጥቆማ
የFulbright 2026-2027 የአፍሪካ ምርምር ስኮላር ፕሮግራም ይፋ ሆኗል።
ፕሮግራሙ ሁለት አይነት አሰጣጦች ሲኖሩት በመጀመሪያው ፕሮግራም ዶክትሬት የሚጠይቅ (Post-doctoral) ሲሆን ሁለተኛው ፕሮግራም የማስተርስ ድግሪን የሚጠይቅ ነው።
በሁለቱም ፕሮግራሞች ማመልከት የሚችሉት የዩኒቨርስቲ መምህራን (ሌክቸሮች) ናቸው።
የቆይታ ጊዜው እንደ ፕሮግራሙ አይነት ሲለያይ አመልካቾች ከነሐሴ 2026 በኋላ እና ከመጋቢት 2027 በፊት በአሜሪካ ተገኝተው ምርምራቸውን መጀመር መቻል አለባቸው።
የዕድሜ እና የፆታ ገደብ እንደሌለው የተገለጸ ሲሆን አመልካቾች ከJuly 31, 2025 በፊት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል።
ይህ ዕድል ሚመለከታችሁ ዝርዝሩን ከኢንባሲው ድረ-ገጽ 👉https://surl.li/qudtze ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

07.04.202518:19
በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት አብርሃም ንጉሴ ከአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተባረሩ።
አምባሳደሩ የሩዋንዳን የዘር ጭፍጨፋ ለማስታወስ በተካሄደው ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ ጉባኤው ቢገቡም አባል ሃገራት የእስራኤል ተወካይ ባሉበት አንሰበሰብም በማለታቸው ከጉባኤው እንዲወጡ መደረጋቸው ተነግሯል።
የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት አስተያየት ይህንን ሁነት የምናይበትን መጠን ለማሳወቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አስፈላጊውን ዲፕሎማሲያዊ እርምጃ እንደሚሄዱ ገልፀዋል።
ቃለ አቀባዩ የሩዋንዳ የዘር ጥቃት ሰለባዎች በሚዘከሩበት ፕሮግራም ላይ አምባሳደሩ ተጋብዘው ነበር ያሉ ሲሆን ከጂቡቲ የመጡት የህብረቱ ሊቀመንበርም ፀረ-እስራኤላዊ የፖለቲካ አጀንዳዎችን በፕሮግራሙ ማስተዋወቅ መርጠዋል ብለዋል።
በ2023 የእስራኤል ተወካዮች ወደ አፍሪካ ህብረት ጉባኤ እንዳይገቡ ተከልክለው የነበረ ሲሆን ከወራት በፊት በአዲስ አበባ በተደረገው የመሪዎች ጉባኤ ላይም ህብረቱ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈፅመውን ግድያ ካላቆመች ትብብሮች እንዲቋረጡ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል።
በተጨማሪ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት እስራኤልን በዘር ማጥፋት የከሰሰቻት ሲሆን የአፍሪካ ህብረትም ድጋፉን ማሳየቱ ይታወሳል።
Source : Jerusalem post, Middle east monitor

30.03.202509:12

05.04.202515:18
ከአንድ እናት 26 ኪሎ ግራም እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ!
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም የሚመዝን የማህፀን እጢ በተሳካ የቀዶ ህክምና ማስወገድ ተችሏል።
እኚህ እናት የ60 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ ለ15 አመታት በህመም ሲሰቃዩ ኖረዋል። በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙም የአንቦ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል።
በዚህ ቀዶ ጥገና የተሳተፉ ባለሙያዎች ዝርዝር፦
1. ዶ/ር ታዬ አብደታ (Gynecologist)
2. ዶ/ር አብዲሳ ባይሳ (R3)
3. ዶ/ር ሲመራ መሪሳ (R2)
4. ታሾማ አባስ (Anesthetist)
5. አባያ ኦሊ (Scrub nurse)
6. በሻዳ ገረሱ (Runner Nurse)

24.04.202513:58
#Update
ተርኪዬ እና ሶማሊያ በተፈራረሙት የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ማውጣት ውል መሰረት ከነዳጁ የሚገኘውን 90% ገቢ ተርኪዬ ትወስዳለች ተብሏል።
በውሉ ላይ የመጀመሪያ ኦፕሬሽናል ወጪዎች እስኪመለሱ ድረስ በየአመቱ ቱርኪዬ 90% ገቢውን እንድትወስድ መስማማታቸው ተመላክቷል።
ቱርኪዬ እና ሶማሊያ በዚህ አመት በሶማሊያ የባህር ዳርቻ ላይ ያለውን ነዳጅ ለማውጣት መስማማታቸው ይታወሳል።
ሶማሊያ በአንፃሩ 5% ገቢውን ብቻ የምትወስድ መሆኑ በውሉ ተጠቅሷል።
ተርኪዬ ነዳጁን ለማውጣት ሁሉንም አይነት ወጪዎች ትሸፍናለች የተባለ ቢሆንም የትርፍ ክፍፍሉ ፍትሃዊ አይደለም ተብሏል።
የሶማሊያ ፓርላማ ስምምነቱን በዚህ ዓመት መጀመሪያ ያፀደቀ ሲሆን አንዳንዶች ግን ሙሉ ስምምነቱን አልቀረበልንም በሚል ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል።
Source: Nordic Monitor

18.04.202510:32
#Kenya
የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የአፍሪካ ነፃ ጴንጤኮስታል ቤተክርስቲያን(AIPCA) የመንግስት ይፋዊ ቤተክርስቲያን እንዲሆን ወስነዋል።
ሩቶ ትናንት ሃሙስ በነበረው ፕሮግራም ላይ ቤተክርስቲያኒቱ በቅኝ አገዛዝ ወቅት ለተጫወተችው ሚና ያመሰገኑ ሲሆን ነፃነት እንዲመጣ ከኬንያውያን ጎን ቆማለች ብለዋል።
በተጨማሪ ፕሬዚዳንቱ ቤተክርስቲያኗ ዘመናዊ የሆነ ብሔራዊ መቀመጫ በናይሮቢ እንዲኖራት ድጋፍ ይደረጋል ብለዋል።
ሩቶ ኬንያ የፈጣሪን ስራ ትደግፋለች ያሉ ሲሆን የኬንያን ሃይማኖታዊ ኢንሼቲቮች የሚቃወሙ አይሳካላቸውም ብለዋል።
ፕሬዚዳንት ሩቶ ጨምረውም የፈጣሪ ቤት መሰራት አለበት፤ "እስኪ ልጠይቃችሁ ቤተክርስቲያን ካልገነባን ምን እንሰራለን?" ብለዋል።

16.04.202512:52
ፍርድ ቤቱም በተፈጥሮ ሴት ሆነው የተወለዱ ብቻ እንደሴት እንዲቆጠሩ ወስኗል።
የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሴትነት በህግ እንዴት መገለፅ እንዳለበት ለመወሰን በዛሬው ዕለት ችሎት ተቀምጦ የነበረ ሲሆን ፍርድ ቤቱ የሴትነት ትርጉም ላይ ውሳኔውን አስተላልፏል።
ውሳኔው የተሰጠው በስኮትላንድ መንግስት እና በሴቶች ቡድን መካከል የተደረገው ክርክር ከተጠናቀቀ በኋላ ስለመሆኑ ተዘግቧል።
የስኮትላንድ መንግስት ፆታቸውን ቀይረው ሰርተፍኬት የያዙ ግለሰቦች ፆታን መሰረት ያደረገ ጥበቃ ማግኘት አለባቸው ሲል የሴቶች ቡድን ይህ ጥበቃ የሚገባው በተፈጥሮ ሴት ሆነው ለተወለዱት ብቻ ነው ብለዋል።
ፆታ በሚለው ላይ ሁለት ሃሳቦች ተነስተዋል። አንደኛው የሴቶቹ ቡድን ያነሳው የተፈጥሮ(ባዮሎጂካል) ሲሆን ሁለተኛው ፆታቸውን የቀየሩ ሰዎች በህግ እውቅና ከተሰጣቸው እንደ ሴት መቆጠር አለባቸው የሚለው ነው።
ክርክሩ በ2018 የተጀመረ መሆኑ ሲገለጽ የስኮትላንድ ፓርላማ ፆታቸውን የቀየሩ ሰዎችን በመንግስት ዘርፍ ውስጥ ምደባ ለመስጠት በማሰቡ ክርክሩ መጀመሩን ተነግሯል።
በስኮትላንድ በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ክርክሮች ከተደረጉ በኋላ ለውሳኔ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ፍርድ ቤት አምርቷል።

የፍርድ ቤቱ ዳኛ ሎርድ ሆጅ ውሳኔው አንዱ በሌላኛው ላይ ያገኘው ድል ሆኖ መቆጠር የለበትም ያሉ ሲሆን አሁንም ህጉ ፆታቸውን የቀየሩ ሰዎች እንዳይገለሉ ከለላ ይሰጣል ብለዋል።
የስኮትላንድ መንግስት በፍርድ ቤቱ ክርክር ወቅት ፆታቸውን ቀይረው ሰርተፍኬት ያገኙ ሰዎች እንደ ተፈጥሯዊ ሴቶች ፆታን መሰረት ያደረገ ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል ብሎ ተከራክሯል።
የፍርድ ቤቱ ዳኛ በ2010 የወጣው የእኩልነት ህግ ሴት የሚለው በተፈጥሮ ሴት የሆነችን ነው ያሉ ሲሆን ፆታ የሚለውም ተፈጥሯዊ ፆታን ነው ብለዋል።
የስኮትላንድ መንግስትን የከሰሰው እና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰደው የሴቶች ቡድን ከፍርድ ቤቱ ሲወጡ እያነቡ ሲተቃቀፉም ታይተዋል።
Source : BBC

13.04.202515:52
Log in to unlock more functionality.