Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
90 ደቂቃ ስፖርት™ avatar
90 ደቂቃ ስፖርት™
Sports
90 ደቂቃ ስፖርት™ avatar
90 ደቂቃ ስፖርት™
Sports
✈️‼️ Aviator X Mission is on board! ✈️‼️


🎯Hit the 200x multiplier and claim a 300 ETB free bet!

The mission is on Aviator, and you just need to log in to Lengo Bet to start playing and reach new heights. 🔥

Are you ready for the challenge? Let’s take off! 💰

https://www.lengobet.com/

#lengobet
🗣ሩበን አሞሪም ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ:-

"እሱ አለማችን ላይ ካሉት ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው። እና ሌሎች ክለቦች እሱ ላይ ፍላጎት ማሳይታቸው አይገርመኝም፤ ይህ ሰዋዊ ባህርይ ነው።

ነገር ግን እኛ ብሩኖ ያስፈልገናል እንደሱ አይነት ሌሎች ተጫዋቾች በቡድናችን ውስጥ ያስፈልጉናል።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ፊደል ስፓርት በኮሬክት ስኮር (correct score)  ተወራርደው ይሸለሙ

1) የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ https://t.me/betfidel
2) የመነሻ መደብ ብሩ 20 ብር ጀምሮ መሆን አለበት
3) ቀድመው ያሸነፉ 20 ሰዎች እያንዳንዳቸው 500 ብር  ተሸላሚ ይሆናሉ
4) በአንድ አካውንት አንድ ጊዜ ብቻ ነው መገመት የሚቻለው
5) ግምታችሁ የሚሆነው የሙሉ ጨዋታ ነው።

ግምትዎን ቻናሉ ላይ ባለው ቴለግራም አካውንት https://t.me/betfidel ስክሪን ሻት አድርገው ይላኩልን።

fidelsport.com 

☎️ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0954885907
ደውለው ያግኙን!


ቤተሰብ ይሁኑ:

Telegram: https://t.me/betfidel

Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61565869044955
ሰበር !

አልሂላል የኢንግሊዝ የዝውውር ታሪክን በብሩኖ ለመስበር አቅደዋል !

እስካሁን ሪከርድ የነበረው የሞይሰስ ካይሴዶ £115 ሚሊዬን ዩሮ ሲሆን የብሩኖ ከዛ በላይ ይሆናል።

[Ben Jacobs -  ተአማኒነቱ እጅግ ከፍተኛ የሆነ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አርሴን ቬንገር 🗣

“ አርሰናል ጨዋታውን እንደሚቀለብሰው በጣም እርግጠኛ ነኝ .....

“ አርሰናል ግዴታ የበለጠ አጥቅቶ መጫወት አለበት በዚሁ ልክ የፒኤስጂ አጥቂዎች አቅማቸውን እንዳይጠቀሙ ተጠንቅቆ መጠበቅ አለበት።"

"ያንንም ካደረገ ጨዋታውን መቀልበስ የማይቻልበት ምንም አይነት ሁኔታ አይኖርም!።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
የፒኤስጂ ULTRA ደጋፊዎች የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በተለየ መልኩ ድጋፋቸውን የሚሰጡ ሲሆን ምንም እንኳን ከUEFA ከባድ ቅጣት እንሚጠብቃቸው ጠንቅቀው ቢያቁም ከክለባቸው ጎን እንደሚቆሙ አረጋግጠዋል !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የመጀመሪያ ገቢዎን ሲያደርጉ ያስገቡት ገንዘብ በእጥፍ ያድጋል ! 100% ዲፖዚት ቦነስ!

ድልን በአቦል ቤት ያጣጥሙ!!!
ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
JOIN OUR TELEGRAM GROUP

የ አቦል ቤት Facebook page ን ፎሎ በማድረግ እለታዊ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ይሁኑ!!
https://piclinks.in/share?u=57796920250505

Telegram | Facebook | Instagram
የ3 ጨዋታ ዕድሜ የቀሩት አጓጊው ሴሪኤ !

ናፖሊ እና ኢንተር ለዋንጫው ሲፋለሙ በአንፃሩ ለቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ለማለፍ የሚደረገው ፉክክር ሳይቀር ጦፏል ።

ምስሉን ይመልከቱ !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቡካዮ ሳካ እና ኦስማን ዴምቤሌ በዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ

[ THE SUN ]

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🗣️ አሌሀንድሮ ጋርናቾ: "እዚህ እስከ 2028 ኮንትራት አለኝ እና እዚህ ደስተኛ ነኝ"

የኢሮፓ ሊግን ካሸነፍን በቻምፒየንስ ሊግ እንሳተፋለን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ደግሞ በተለየ አስተሳሰብ እና መንገድ እንመጣለን።

"በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ስራ እየሰራን እንዳልሆነ እናውቃለን፣ነገር ግን እንመለሳለን"።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ይህን ስሜት መቼ ነው የምታልፈው ?

ዲዮንግ 🗣 " አላውቅም አሁንም ስለ 2019ኙ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ከአያክስ ጋር አስባለሁ የዛሬው ደሞ ለዘላለም የሚቆይ ይመስለኛል ። " 😕💔

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የ20 አመቱ ድንቁ አማካኝ !

በቻምፒዮንስ ሊግ ባለፉት 8 ሲዝኖች በአንድ ሲዝን 50+ ታክል ያደረገ አንድ አማካኝ ብቻ ነው ።

በተጨማሪም በቻምፒዮንስ ሊግ ባለፉት 8 ሲዝኖች በአንድ ሲዝን 90+ የ1ለ1 ግንኙነት ያሸነፈ አንድ አማካኝ ብቻ ነው ።

እሱም የዘንድሮው ጆአዎ ኔቬሽ 👏

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
✈️መላው አፍሪካን ያንቀጠቀጠውን በረራ ይቀላቀሉ!🎉
እንዳያመልጥዎ እስከ 1,000,000 ብር ይፈሱ🔥
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35060&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653
ሩበን አሞሪም 🗣️

"አንድ ግብ የጨዋታውን ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። እኛ ስለ ድምር ውጤቱ (aggregate) ሳይሆን ጨዋታውን ማሸነፍ ነው የምናወራው ።"
"እየሰማናቸው ያሉት ነገሮች እንደሚያመለክቱት ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ባለበት ሁኔታ የመዘዋወር ምንም አይነት ፍላጎት የለውም ።"

[ DAVID ORNESTIN ] 🥇

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ከ325,000 በላይ ተከታዮች የነበሩት ስካይ Sport ET ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ጠፍቶ የነበረ ሲሆን አሁን ዳግም ተመልሷል።

ለመቀላቀል🔽🔽🔽
ማቲያስ ዴሊት እና ዲያጎ ዳሎት የነገው የአውሮፓ ጨዋታ ያመልጠጣቸዋል ከቡድኑ ጋር በዛሬው እለት ልምምድ አላረጉም!

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ዛሬ የአርሰናል እና ፒኤስጂን ጨዋታ የሚዳኘው አልቢተር ከዚህ በፊት ጨዋታ ለማጭበርበር ብር ሲቀበሉ ተይዘው ስድስት ወር ታግደው ነበር ተብሏል።

ሸገር ስፖርት

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ምርጡን ኪሮን አምጥተንሎታል!
በአፍሪካ ውስጥ ካሉት ምርጥ ጨዋታዎች ጋር ዕድልዎን ይሞክሩ!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth
የክላውዲዮ ራኒዬሪው ሮማ በሴሪኤው ባለፉት 19 ጨዋታዎች ላይ አንድም ሽንፈት አላስተናገደም ።

ከቻምፒዮንስ ሊግ ቦታ (ቶፕ 4) በእኩል 63 ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ 5ተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል 👏🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🚨ዴቪድ ኦርንስታይን:-

"እሱ [ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ] የትም አይሄድም ዩናይትድ ምንም አይነት ጥያቄዎችን መቀበል አይፈልጉም። በእሱ ዙሪያ ቡድኑን መገንባት ይፈልጋሉ።"


© [ DAVID ORNESTIN, SKYSPORT ] 🥇


@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ኢንጎ ማርቲኔዝ 🎙

" ላሊጋው በእኛ እጅ ነው ያለው የኤልክላሲኮ የበላይ ነን ፤ አሁን ይህን ዋንጫ ለማሸነፍ በትኩረት እንፋለማለን ያለፈው አልፏል ወደፊት እንቀጥላለን ።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ብሩኖ ፈርናንዴስ (285 ጨዋታዎች) በ2020 ማንቸስተር ዩናይትድን ከተቀላቀለ በኋላ ክለቡን በ2014 ከተቀላቀለው ሉክ ሾው (281 ጨዋታዎች ) በላይ ለዩናይትድ መጫወት ችሏል 🤯

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
ሲሞን ኢንዛጊ በሱፍ ከነከረባቱ ዝንጥ ብሎ ቡድኑን እየመራ እያለ ዝናብ ቢጥልም አሱ ግን ዝናብ እየደበደበው የሜዳው ዳርቻ ላይ በመሆን ለቡድኑ መመሪያ መስጠቱን እና ማነሳሳቱን አላቆመም ነበር።

ምን አይነት አሰልጣኝ ነው👏👏

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Shown 1 - 24 of 21 101
Log in to unlock more functionality.