Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
90 ደቂቃ ስፖርት™ avatar

90 ደቂቃ ስፖርት™

Sports
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
For Promotion
👉 @Matiwosalaye
2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
LocationЕфіопія
LanguageOther
Channel creation dateJul 25, 2017
Added to TGlist
Aug 07, 2024
Linked chat

Statistic of Telegram Channel 90 ደቂቃ ስፖርት™

Subscribers

326 274

24 hours
110
0%Week
50
0%Month
756
-0.2%

Citation index

5

Mentions3Shares on channels0Mentions on channels3

Average views per post

10 225

12 hours7 970
27.2%
24 hours10 225
14.3%
48 hours8 948
284.4%

Engagement rate (ER)

0.63%

Reposts3Comments2Reactions74

Engagement rate by reach (ERR)

2.82%

24 hours
0.08%
Week
0.07%
Month
0.1%

Average views per ad post

10 725

1 hour3 23630.17%1 – 4 hours3 73434.82%4 - 24 hours7 18066.95%
Connect our bot to the channel to find out the gender distribution of this channel's audience.
Total posts in 24 hours
37
Dynamic
65

Records

25.02.202523:59
330.2KSubscribers
15.11.202423:59
100Citation index
22.08.202419:37
18KAverage views per post
14.08.202412:53
19.3KAverage views per ad post
16.02.202515:28
34.56%ER
21.08.202423:47
6.74%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
OCT '24JAN '25APR '25

Popular posts 90 ደቂቃ ስፖርት™

ከኤደርሰን እና ከ አሊሰን ? አንዱን ምረጡ

ኤዴርሰን ❤️
አሊሰን 🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
እንደሌላው ክለብ ተጫዋች በፈለገ ሰአት አይፈርምለትም !

በሊጉ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደ ክለብ አሰልጣኝ ነው !

በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ በሊጉ 2ተኛ በቻምፒዮንስ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜ ሊደርስ ከጫፍ ደርሱዋል

አንዴ ከመቀመጫችን ለሚክ አርቴታ 👏👏

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ጋዜጠኛ 🗣️🎤፡ "የቀድሞ የሴት ጓደኛህን ኢሪና ሻክን ለምን ተውሀት?"

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣️🎤: "በአንድ ወቅት እንዲህ አለችኝ። "በሄድክበት ሁሉ እናትህን ከአንተ ጋር ትወስዳታለህ? በጣም ተናዳ እና ኮስተር ብላ አሁን ከእናትህ እና ከእኔ አንዱን መምረጥ አለብህ።"አለችኝ ። በዛን ጊዜ እኔ እሷን ለዘላለም ለመተው ወሰንኩኝ ። በዚች ምድር ላይ በማንኛውም ሁኔታ እናቴን በምንም አይነት ሴት መቀየር አልችልም እና ይህን በማድረጌም አልጸጸትም።"

" አንዲት ሴት እናትህን የማትወዳት ከሆነ እመነኝ አንተ ከተሳሳተ ሰው ጋር ነው ያለኸው ። እናቴ ደብተር ለመግዛት ፣ የእግር ኳስ ጫማ ለመግዛት እና ምግብ ወደ ቤት ለማምጣት ልብስ ማጠብ፣ መታጠቢያ ቤቶችን ማፅዳት ፣ አትክልቶችን መንከባከብ እና ቤቶችን ማፅዳት ነበረባት።"

" ዛሬ እስከ ህይወቴ መጨረሻ ሰከንድ ድረስ ለእናቴ መታገል እፈልጋለሁ። በሄድኩበት ቦታ ሁል ጊዜ ከእኔ ጋር ትሆናለች።"

እናት ሁሌም እናት ናት ❤️

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport
ኤፍሬም የማነ:-

" ያለምንም ጥርጥር ሪያል ማድሪድ ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋል።"

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ምን አይነት የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት ነበር እስቲ በ Reaction ግለፁልን

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
እስቲ አንዱን ምረጡ ?

✅ ላምፓርድ 👍
✅ ጄራርድ 🔥
✅ ስኮልስ ❤️

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Deleted09.04.202509:13
08.04.202520:32
ራትስ ቅድም የክርስቲያኖን አሁን የቤሊንግሃምን ሰለብሬሽን ተጠቀመመመመ
የአስቶን ቪላ ደጋፊዎች የ ፒኤስጂ ባስ ጎማን ፈተው ወስደውታል 😂

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ሙሀመድ ሳላህ:-

"ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር መኖሯን ያወኩት ከሶስትና አራት ቀን በፊት ነው"

(Via: ዋልተንጉስ ዘሸገር)

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport
Deleted26.03.202505:31
ቪኒ ጁኒየር ለአርጀንቲና ተጭዋቾች 2 የቻንፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንዳለው ሲነግራቸው ታይቷል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አስቻለው:-

" አውቃለሁ ሰዎች እኔን ለመተቸት የሚሞክሩበት መንገድ ሲያጡ ፎቶ አቀናብረው ለቀቁ ነገር ግን ሙሀመድ ሳላህ በዛው በጨዋታው ላይ Good Defender እያለኝ ነበር።"

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች አሁን ደሞ በእግርኳስ ተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ጂሚ ካራገር በእግርኳስ ህይወቱ 11 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን የሚገርመው ደሞ ከአስራአንዱ ሰባቱን በራሱ ላይ ነው ያስቆጠረው ።

@Zetena_Dekika_Sport  @Zetena_Dekika_Sport
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በአንድ ወቅት ከአንድ ጋዜጠኛ ባደረገው ቃለ መጠይቅ:-

" እናትህ አሁን ካንተ ጋር ለምን ትኖራለች ቤት አትሰራላትም?"

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ:- " እናቴ አሳደገችኝ፣እርቦኝ አበላችኝ፣ምንም ገንዘብ አልነበረንም።"

እግር ኳስ ተጭዋች እንድሆን የመጀመሪያ ጫማዬን ለመግዛት በሳምንት 7ቀን እና ለሊት በአገልጋይነት ሰርታለች።

ስኬት ሁሉ ለእሷ የተሰጠ ነው ህይወቴ እስካላት ድረስ ሁል ጊዜ ከጎኔ ትሆናለች።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ሚኬል አርቴታ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ካሉ አሰልጣኞች ቆንጆ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል።

Lawton times

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Deleted27.03.202505:44
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!

❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAERNvsQgUA8gYjwX3Q
Log in to unlock more functionality.