Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸 avatar

𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸

እንኳን በደህና ወደ ውዱ ክለባችሁ የፎቶ እና ምስል ቻናል መጣችሁ❤️🙏
በዚህ ቻናል የክለባችንን ቀደምት ጊዜያት የሚያወሱ ብሎም ወቅታዊ ሁነቶችን የሚዳስሱ ድንቅ ድንቅ የክለባችንን ምስል ያገኛሉ አብረውን ይቆዩ
ዩናይትዳዊነት መልካምነት🩸#GGMU
TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateApr 15, 2025
Added to TGlist
Apr 15, 2025
Linked chat

Records

22.04.202523:59
56.2KSubscribers
13.04.202516:18
100Citation index
15.03.202512:07
553Average views per post
15.04.202514:09
553Average views per ad post
19.04.202523:59
4.46%ER
14.04.202512:07
1.01%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25

Popular posts 𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸

እስኪ አንዴ ለ ዮሮ 50 ❤


@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
Deleted17.04.202515:19
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
"ደጋፊዎች ለሁለት ተከፍለዋል"

ሩበን አሞሪም ላይ ደጋፊዎች ሁለት አመለካከት አላቸው አንደኞቹ ሩበን አሞሪም ቢያንስ ቅርፅ ያለው ቡድን አሳይተዋል ይላሉ ...

አንዳንዶች ደግሞ የለም የለም ሩበን ሲመጣ ከኤሪክ ቴን ሀግ ይልቅ አሪፍ ቡድን ያሳዩናል ብለን ጠብቀን ነበር ግን እውነታው ደረጃ እንኳን ከፍ አላደረጉም ይላሉ እርሶ ከየትኛው ኖት????

ሩበን አሪፍነገር ሰርተዋል(👍)
መጡም አልመጡም ምንም አላመጡም(👎)

ሀሳባቹህን ስጡበት🤔

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
በልምምድ ጊዜ ገብሬል ቢያንቺሪ ተሳትፎ ነበር ።
ስለዚህ ልጅ እንድነግራቹህ ቢያንስ 20 react 🔥🔥🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
በዩናይትድ ማልያ የናፈቀኝ ተጫዋች 🥹🥰😘😭

የእናንተን 👇

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ስሜቶቻችሁን አጋሩኝ እኔ አልቻልኩም ❤️❤️🔥🔥🔥


@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
This is Manchester united 🔴🔥❤️

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ትላንት ኦናናን እንዴት አያችሁት 🔥 ከ10 ሬት አድርጉት 🤔

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ብሩኖ ወይስ ዴብሩይኒ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ስቦዝላይ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ማዲሰን?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ኦዴጋርድ?
መልስ: ብሩኖ

Wants to play with the greatest.🔥🤝🏼

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
⏳🔴
@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ምን አይነት ሜዳ ነው ስንት ነገር ነው ሚያሳየን❤️😱

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ማጉ🥶🔥🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
NEW

ማቲያስ ዴሊት በአውሮፓ ሊግ ከአትሌትክ ክለብ ጋር ላለብን ጨዋታ ከጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል ተብሎ ተዘግቦአል ።

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
እግር ኳስ በተለይ የዩናይትድ ደጋፊ መሆን መታደል ነው😛😜🤪

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ቺዶ ኦቢ ማርቲን በዛሬዉ ዕለት ከዎልቭስ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ ለዋናው ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ቋሚ በመሆን ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል ።

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
Log in to unlock more functionality.