Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
ፒኤስጂ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
ማንችስተር ዩናይትዶች የሌስተር ሲቲውን የአስራ ስድስት አመት የቀኝ ክንፍ ተጨዋች ጄክ ኢቫንስን ለማስፈረም 13 ሚሊየን ፓውንድ ለሌስተር አቅርበዋል ።


[ Give Me Sport]

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🚨JUST IN : ከአርጀንቲናው ክለብ ሪቨር ፕሌት የሚገኘው የ17 ዓመቱ ወጣት የመሃል ሜዳ ተጫዋች ፍራንኮ ማስታንቱኖ ለዝውውር በርካታ ክለቦች አይናቸውን ጥለውበት ቆይተዋል። በተለይም የስፔኑ ግዙፍ ክለብ ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አሳይቶ እንደነበር ይታወቃል።

ሆኖም በቅርብ ጊዜ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የዝውውሩ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ያዘነበለ ይመስላል። የክለባችን የዝውውር ጉዳዮች አጥኚዎች እንዳረጋገጡት ሪያል ማድሪድ በአሁኑ የቡድናቸው ስብስብ በቂ አማራጮች ስላሉት ለዚህ ክረምት ተጫዋቹን ለማስፈረም ቸኩሎ አይደለም። ከዚህም በላይ ለዝውውሩ የሚያወጡት በጀት ውስን ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል።

ይህ ሁኔታ ማንችስተር ዩናይትድ ለተጫዋቹ ፊርማ ጠንካራ ተፎካካሪ ሳይኖር ቀዳሚውን ዕድል እንዲያገኝ በር ከፍቷል። ክለቡ ለወጣቱ ኮከብ ተጫዋች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥያቄውን በይፋ ካቀረበ ቀጣዩ ማረፊያው ታሪካዊው ኦልድትራፎርድ ሊሆን እንደሚችል የስፖርት ዜናዎች እየዘገቡ ይገኛሉ።

[GiveMeSport]


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
አሁን በተጠናቀቀ የ ፕሪሚየር ሊግ 2 የጥሎ ማለፍ መርሀ ግብር የክለባችን u 21 የዌስትሀም አቻቸውን አስተናግደው 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ግቦቹንም ጄምስ ስካንሎን ኢታን ዊትሊ ሳም ሙሬይ እና ሳም ማተር ማስቆጠር ችለዋል።


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በእነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ ። 💃📸

ቻናሎቻችንን Join ያድርጉ👇

https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
🛑📈 ሩበን አሞሪም: 🗣" ማውንት በእውነት አስተዋይ ሰው ነው፣ የምፈልገው ብቃት ላይ እየደረሰ ነው"

"በጣም ጠንክሮ ይሰለጥናል፣ ሁል ጊዜ ብዙ መስራት ይፈልጋል። እሱን እየተንከባከበን ነው፣ ተጨማሪ ደቂቃዎች መጫወት ይፈልጋል እና በእሱ ደስተኛ ነኝ"

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
07.05.202512:03
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ማንችስተር ዩናይትድ እና ዌስትሀም የቀድሞ የአርሰናል ግብ ጠባቂን አሮን ራምስዴልን ከሳውዝሀምፕተን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[MirrorFootball]

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🚨JUST IN : የማንችስተር ዩናይትድ ከ18 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት አዳም ላውረንስ የስራ ቦታቸውን ሊለቁ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ምንም እንኳን የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ባይደርሱም እና በክለቡ የመቆየት እድል ቢኖርም፣ አዲስ ፈተና ለመፈለግ ያላቸው ፍላጎት ከፍተኛ እንደሆነ እና ክለቡን የመልቀቅ ዕድላቸው ሰፊ እንደሆነ ተናግረዋል።

[StevenRailston]


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
05.05.202514:19
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
በላሊጋው አትሌቲኮች ወደ ኦልድ ትራፎርድ ከማቅናታቸው በፊት ያደረጉትን ጨዋታ ከሶሴይዳድ ጋር በዜሮ አቻ አጠናቀዋል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
NEXT MATCH | ቀጣይ ጨዋታ

ማን ዩናይትድ VS አትሌቲክ ቢልባኦ

🗓ሐሙስ፤ ሚያዚያ 29

🕙ከምሽቱ 4፡00 ሰአት

🏟Old Trafford

ድል ለ ውዱ ክለባችን ❤️

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
06.05.202512:58
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇
ደህና እደሩ.....!❤

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🚨JUST IN: ኒኮ ዊሊያምስ ዛሬ ሀሙስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ በአትሌቲክ ቢልባኦ ልምምድ ላይ አልተገኘም ።

[elchiringuitotv]


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
05.05.202514:11
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በእነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ ። 💃📸

ቻናሎቻችንን Join ያድርጉ👇

https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
በቱርክ ሱፐር ሊግ የቀድሞ አሰልጣኞቻችን እርስ በእርሳቸው በተጋጠሙበት ጨዋታ ኦሊገነር ሶልሻየር ድል ቀንቶታል።

ቤሽኪታሽን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው ሶልሻ የጆዜውን ፌነርባቼን አንድ ለዜሮ ማሸነፍ ችሏል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እንደምን አደራችሁ.....!❤

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
🚨EXCLUSIVE: ቶተንሃም ሆትስፐር የሪያል ቤቲሱን የተከላካይ አማካይ ጆኒ ካርዶሶ ለመግዛት በዝግጅት ላይ ናቸው።

[GiveMeSport]


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🚨BREAKING NEWS : በዓለም አቀፍ የስፖርት ዜናዎች ላይ ትኩረት ያደረገው a_alhanyan ዛሬ ባወጣው ዘገባ እንዳመለከተው፣ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለብ አል ሂላል የአለም ክለቦች ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት ቡድኑን በከፍተኛ ደረጃ ለማጠናከር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

በዚህም እቅዳቸው ውስጥ ዋነኛ ኢላማቸው ማንችስተር ዩናይትዱን የሚጫወተው ኮከብ ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው። ይህንንም ለማሳካት ክለቡ ዛሬ ከእሱ ወኪል ጋር ተገናኝቶ በዝውውሩ ዙሪያ በዝርዝር ተወያይቷል።


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
05.05.202510:13
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇
አማድ ዲያሎ በ2024/25 በፕሪሚየር ሊጉ 23 ጨዋታዎችን አደረገ፡
ሰባት ጎሎችና ስድስት አሲስቶችን አስመዘገበ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እንደገና እስክንገናኝ ደህና እደሩ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
Shown 1 - 24 of 417
Log in to unlock more functionality.