08.05.202509:39
" ቶተንሀም ሰዎችን የማይሆን ነገር እያናገረ ነው " ፖስቴኮግሉ
" ለዋንጫ ስንቀርብ ማውራት ጀመሩ "
የቶተንሀም ዋና አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ከቀናት በፊት የሰጡት አስተያየት " እንግዳ " ነገር ነው በማለት ተናግረዋል።
የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታ ክርክር ያስነሳው የቶተንሀም ለዩሮፓ ሊግ ዋንጫ መቃረብ ነው ሲሉ አንሄ ፖስቴኮግሉ ገልጸዋል።
" ይሄ ክርክር ለአመታት የቅየ ነው ወይስ ባለፉት ስምንት ቀናት ? ሲሉ የጠየቁት ፖስቴኮግሉ እኔ ከዚህ በፊት ሰምቼው አላውቅም “ ብለዋል።
“ ክርክሩ ከዚህ በፊት ለምን አልተነሳም " የሚሉት ፖስቴኮግሉ " ቶተንሀም ሰዎች እንግዳ እና የእብደት ነገር እንዲያደርጉ እያደረጋቸው ነው ብለዋል።
አክለውም የቶተንሀም ስም የትም ቦታ ቢቀመጥ ሁሉም ሰው ለማሳነስ እና ለማዋረድ የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ሲሉ ተችተዋል።
" በዚህ አመት አምስተኛ የጨረሰው ሻምፒየንስ ሊግ ይገባል ባለፈው አመት እኛ አምስተኛ ጨርሰን ዩሮፓ ሊግ ነው የገባነው ስለዚህ የተናገረ ሰው ግን አልሰማሁም " ፖስቴኮግሉ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

Reposted from:
Betika Ethiopia Official Channel

08.05.202508:09
ኦዶች ዛሬም ከፍ ብለዋል!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!

07.05.202522:09
" ያሳካነው ነገር አስደናቂ ነው “ ራይስ
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዴክላን ራይስ ቡድናቸው በአመቱ ውስጥ ጉዳት ቢፈትነውም ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን ገልጿል።
" በድጋሜ እንመለሳለን " ሲል ቃል የገባው ዴክላን ራይስ “ አርሰናል ዋንጫዎችን ማሸነፍ የሚገባው ቡድን ነው " ብሏል።
" ከባድ አመት ነበር አመቱን ያለ 5 ወይም 6 ወሳኝ ተጨዋቾቻችን ነው ያገባደድነው በዚህ ምክንያት እሰካሁን ያሳካነው ነገር አስደናቂ ነው " ሲል ራይስ ተናግሯል።
" አንዳንድ ጊዜ በህይወት ውስጥ ለማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው ፤ በደንብ ለማወቅ መሰናክል መኖሩ ግድ ነው እንደ ተጨዋች እና ቡድን በዚህ ውስጥ እያለፍን ነው።" ራይስ

07.05.202520:55
ፒኤስጂ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ደረሰ !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ ከአርሰናል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋብያን ሩይስ እና አሽራፍ ሀኪሚ ሲያስቆጥሩ ቡካዩ ሳካ የአርሰናልን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ በድምር ውጤት አርሰናልን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
በአሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የሚመራው ፒኤስጂ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ አልፈዋል።
ፒኤስጂ የፍፃሜ ጨዋታውን ከሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን ጋር ጀርመን ሙኒክ ላይ የሚያደርጉ ይሆናል።
የፍፃሜ ጨዋታው መቼ ይደረጋል ?
የ ዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም ሙኒክ አሊያንዝ አሬና ስታዲየም ላይ ይደረጋል።

07.05.202520:31
72'
ፒኤስጂ 2- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 2- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202519:38
37‘
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

08.05.202508:48
" ፈርናንዴዝን ለማቆየት ሁሉንም እናደርጋለን " አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለማቆየት ሁሉንም እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
" ብሩኖ ፈርናንዴዝ የቡድኑ መሪ ነው " ያሉት ሩበን አሞሪም እሱ በክለቡ እንዲቆይ ሁሉንም እናደርጋለን ብለዋል።
አክለውም ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩ እንዳላስገረማቸው ገልጸዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለማቆየት ሁሉንም እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
" ብሩኖ ፈርናንዴዝ የቡድኑ መሪ ነው " ያሉት ሩበን አሞሪም እሱ በክለቡ እንዲቆይ ሁሉንም እናደርጋለን ብለዋል።
አክለውም ብሩኖ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት መኖሩ እንዳላስገረማቸው ገልጸዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

08.05.202508:09
Can PlayStation
PlayStation 4 Slim Packed ከ5 Game ጋር በ 45,000ብር ብቻ
2 jestic
Packed Brand New
With 5 Game (FIFA 25 included)
Full accessories
6 month without Power supply
CAN TV
Television ከኛ ጋር በፈለጉት አይነት በቅናሽ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ
ቁጥር 2 መገናኛ 22 Taxi መያጃ ጡር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F14
ቁጥር 3 ቦሌ ብራስ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://t.me/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

07.05.202521:51
“ ፒኤስጂ እንኳን ደስ አላችሁ " አርቴታ
⏩ " ከአርሰናል የተሻለ ቡድን የለም "
የአርሰናሉ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሁለቱም ጨዋታዎች ልዩነት ፈጣሪው ዶናሩማ ነው በማለት ተናግረዋል።
“ ለፒኤስጂ እንኳን ደስ አላችሁ " ያሉት አርቴታ " በሁለቱም ዙሮች የጨዋታው ኮከብ ዶናሩማ ነው የጨዋታውን መልክም ያሳያል " ሲሉ ተናግረዋል።
“ ካየሁት ነገር አንፃር በሻምፒየንስ ሊጉ ከአርሰናል የተሻለ ቡድን የለም " ያሉት ሚኬል አርቴታ ነገርግን ከውድድሩ ተሰናብተናል ብለዋል።
" ቡድኑ ከአውሮፓ ምርጥ ቡድኖች ከአንዱ ጋር ተጫውቶ ባሳየው ነገር ኮርቻለሁ በተመሳሳይ ሰዓት ደግሞ ለፍፃሜ ባለመድረሳችን ተበሳጭቻለሁ " አርቴታ

07.05.202520:46
87 '
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽️ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽️ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202520:29
67 '
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
- ፒኤስጂ ያገኙትን የፍፁም ቅጣት ምት ዴቪድ ራያ ማዳን ችሏል።
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
- ፒኤስጂ ያገኙትን የፍፁም ቅጣት ምት ዴቪድ ራያ ማዳን ችሏል።
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Deleted07.05.202520:14

07.05.202519:29
25‘
ፒኤስጂ 1 - 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 1-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1 - 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 1-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

08.05.202508:23
“ ዋንጫውን ማሸነፍ መመለሳችንን ማወጅ ነው “ ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቡድናቸው የኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫን በማሸነፍ " ተመልሻለሁ " ብሎ ማሳወቅ እንደሚፈልግ ገልጸዋል።
“ በዚህ አመት የኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ቼልሲ በድጋሜ መመለሱን ማወጅ ነው " ሲሉ ማሬስካ ተናግረዋል።
" ቼልሲ ከዚህ በፊት ያላሸነፈው ብቸኛ ዋንጫ ኮንፈረንስ ሊግ ነው ፤ ዋንጫውን የምናሸንፍ ከሆነ ሁሉንም የአውሮፓ ዋንጫዎች ያሸነፈው የመጀመሪያ ክለብ እንሆናለን።" ኢንዞ ማሬስካ

07.05.202522:43
" ያለ ዋንጫ ማጠናቀቅ ያማል " ኦዴጋርድ
የለንደኑ ክለብ አርሰናል አምበል ማርቲን ኦዴጋርድ ቡድናቸው አመቱን ያለ ዋንጫ ማጠናቀቁ አሳዛኝ መሆኑን ገልጿል።
ምንም ዋንጫ አለማሸነፋችን " ያማል " ያለው ኦዴጋርድ ነገርግን ቡድኑ ጠንካራ መሆን እና አንድ ላይ መቆም አለበት ብሏል።
አክሎም " ካለፈው መማር እና ጠቃሚ ነገሮችን መውሰድ አለብን " ያለው ኦዴጋርድ በቀጣይ የበለጠ ጠንክረን እንመለሳለን ብሏል።
" የቻልነውን አድርገናል ነገርግን በቂ አልነበረም ጥሩ ብንጫወትም በሁለቱም ጨዋታዎች ፍፁም ቅጣት ምት ክልል ዉስጥ ስንገባ ጥሩ አልነበርንም “ ኦዴጋርድ

07.05.202521:32
" አርሰናል ጠንካራ ነው " ጇ ኔቬስ
የፒኤሴጂው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጇ ኔቬስ አርሰናል ጠንካራ ቡድን ነበር ሲል ከጨዋታው በኋላ ተናግሯል።
“ አርሰናል በጣም ጠንካራ ነው ፤ ነገርግን እኛ በመጀመሪያው እና በመልሱ ጨዋታ የተሻልን ነበርን “ ሲል ጇ ኔቬስ ተናግሯል።
" ስራችንን መቀጠል አለብን እና በጋራ የቆምን ቡድን ነን ሀሳባችንን እና አጨዋወታችንን መከተል አለብን በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ።" ጇ ኔቬስ
ማርኮኒሆስ በበኩሉ " ለፍፃሜ ደርሰናል አሁን ለፍፃሜ ጨዋታው በደንብ መዘጋጀት አለብን " በማለት አሳስቧል።

07.05.202520:36
75 '
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽️ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽️ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202520:14
55 '
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202519:28
27‘
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

08.05.202508:09
" እኔ ከመጣሁ ወዲህ ቡድኑ ወርዷል " አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው የአትሌቲክ ቢልባኦን ተጨዋቾች መጎዳት ተመልክቶ እንዳይዘናጋ አሳስበዋል።
" ጉዳቱ ለውጥ አያመጣም " ያሉት አሞሪም የክለቡ ሀሳብ በፍጹም አይቀየርም ጠንካራ ቡድንነቱን አይለቅም ብለዋል።
አያይዘውም “ ለፍፃሜ ለማለፍ ጎል ማስቆጠር አለብን " ለፍፃሜ ለመድረስ ትንሽ መሰቃየት አለብን ለመሰቃየት ተዘጋጅተናል " ብለዋል።
“ አሁን ያለው ማንችስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ባለፉት አራት አስርት አመታት ደካማው ቡድን ነው ፤ እኔ ከመጣሁ ጀምሮ ቡድኑ ወደታች ወርዷል።"ሩበን አሞሪም

07.05.202522:31
" እኛ ከ ' ፋርመርስ ' ሊግ ነን " ኤንሪኬ
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ በዚህ አመት ከእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች የበላይነቱን ወስዷል።
ፒኤስጂ በዚህ አመት በሻምፒየንስ ሊጉ ከተካፈሉት አራት የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ተጫውቶ ሁሉንም ማሸነፍ ችሏል።
ስለ ሁነቱ የተጠየቁት አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ “ የ ' ፋርመርስ ' ሊግን ታውቁታላችሁ ወይ ? " ሲሉ ጠይቀው “ እኛ ከዛ ነው የመጣነው " ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
አሰልጣኙ አያይዘውም የአርሰናል ጨዋታ ከጠበቅነው የበለጠ አስቸጋሪ ነበር “ በማለት ተናግረዋል።

07.05.202521:21
" ለደገፋችሁን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ " ሀኪሚ
በምሽቱ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው አሽራፍ ሀኪሚ ቡድናቸው ለፍፃሜ መድረሱ የሚያኮራ መሆኑን ገልጿል።
" ለፍፃሜ በመድረሳችን ኮርተናል " ያለው አሽራፍ ሀኪሚ " ደጋፊዎቹ እና ቡድኑን ለደገፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ " ብሏል።
አክሎም “ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ወደ ፒኤስጂ መጣ ወዲህ አስገራሚ ቡድን ፈጥሯል " ሲል ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
በምሽቱ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ የተመረጠው አሽራፍ ሀኪሚ ቡድናቸው ለፍፃሜ መድረሱ የሚያኮራ መሆኑን ገልጿል።
" ለፍፃሜ በመድረሳችን ኮርተናል " ያለው አሽራፍ ሀኪሚ " ደጋፊዎቹ እና ቡድኑን ለደገፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ " ብሏል።
አክሎም “ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ወደ ፒኤስጂ መጣ ወዲህ አስገራሚ ቡድን ፈጥሯል " ሲል ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Deleted07.05.202521:32

07.05.202520:35
75 '
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 2- 1 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ ⚽ ሳካ
⚽️ ሀኪሚ
ድምር ውጤት :- 3-1
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202519:49
እረፍት
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 1- 0 አርሰናል
⚽ ፋብያን ሩይዝ
ድምር ውጤት :- 2-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

07.05.202519:26
25‘
ፒኤስጂ 0 - 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 1-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ 0 - 0 አርሰናል
ድምር ውጤት :- 1-0
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Shown 1 - 24 of 2 951
Log in to unlock more functionality.