Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
TIKVAH-SPORT avatar
TIKVAH-SPORT
Sports
TIKVAH-SPORT avatar
TIKVAH-SPORT
Sports
37 '

ቼልሲ 1 - 0 ሊቨርፑል

⚽ ኢንዞ ፈርናንዴዝ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
90 '

ብሬንትፎርድ 4 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽⚽ ሻድ                              ⚽ ጋርናቾ
⚽ ዊሳ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን         ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 1 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ  ⚽ አይሳክ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
04.05.202514:19
60 '

ብሬንትፎርድ 2 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽ ሻድ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ሎስ ብላንኮዎቹ ድል አድርገዋል !

በስፔን ላሊጋ የሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከሴልታቪጎ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ 2x እና አርዳ ጉለር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ለሴልታ ቪጎ ሮድሪጉዌዝ እና ስዌድበርግ አስቆጥረዋል።

አርዳ ጉለር በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሪያል ማድሪድ 1️⃣2️⃣ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል።

ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ ሀያ አራተኛ የሊግ ግቡን አስቆጥሯል።

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

2️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 75 ነጥብ
7️⃣ ሴልታቪጎ :- 46 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

እሁድ - ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ

ቅዳሜ - ሴልታቪጎ ከ ሲቪያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ

የአርሰናል እና በርንማውዝን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 1:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
“ ወጣት ተጨዋቾች እንጠቀማለን “ አሞራም

የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ ወጣት ተጨዋቾችን ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ገልጸዋል።

የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋቾች የጉዳት ተጋላጭ ይሆናሉ በሚል ፍራቻ እንዳደረባቸው አሰልጣኙ ተናግረዋል።

“ በብሬንትፎርድ ጨዋታ በቋሚ ተጨዋቾች አንጫወትም ምክንያቱም ተጨዋቾቹ ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጨዋታ በፊት ለጉዳት ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

" ምናልባትም ነገ የተወሰኑ ወጣት ተጨዋቾች ከብሬንትፎርድ ጋር መጫወት ይጠበቅባቸዋል።" አሞሪም

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

ቼልሲ 1 - 0 ሊቨርፑል

⚽ ኢንዞ ፈርናንዴዝ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
04.05.202514:41
82 '

ብሬንትፎርድ 4 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽⚽ ሻድ ⚽ ጋርናቾ
⚽ ዊሳ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
04.05.202514:16
እረፍት

ብሬንትፎርድ 2 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽ ሻድ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል !

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አቡበከር ሳኒ እና አለን ካይዋ ከመረብ አሳርፈዋል።

ኢትዮጵያ መድን ሊጉን በአስራ አንድ ነጥብ ልዩነት እየመራ ይገኛል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 54 ነጥብ
9️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 35 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ረቡዕ - ኢትዮጵያ መድን ከ ባሕርዳር ከተማ

ረቡዕ - ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ትኩረት ተደርጎብኝ ነበር “ ሳካ

የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ በፒኤስጂ ጨዋታ ትኩረት ተደርጎበት እንደነበር ገልጿል።

በፒኤስጂ ጨዋታ ስላሳየው አቋም የተነሳለት ቡካዩ ሳካ “ እኔን እንዲይዙ ለብዙ ተጨዋቾች ሀላፊነት ሰጥተው ነበር በደንብ ተከላክለዋል “ ሲል ገልጿል።

“ በጨዋታው ክፍተት ለማግኘት አዳጋች ነበር “ ያለው ቡካዩ ሳካ በመልሱ ጨዋታ ምን አይነት መንገዶች ማግኘት እንደምችል እንመለከታለን ብሏል።

ቡካዩ ሳካ አክሎም “ ከአርሰናል ጋር ዋንጫ ማሸነፍ እና ባሎን ዶር ማሸነፍ ህልሜ ነው “ ሲል ተደምጧል።

“ ላሚን ያማል እውነት አይመስለኝም በህይወቴ ከ 17ዓመት ልጅ ይህንን አይነት የእግርኳስ ደረጃ አይቼ አላውቅም የማይታመን ችሎታ ነው።" ሳካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
10 '

ቼልሲ 1 - 0 ሊቨርፑል

⚽ ኢንዞ ፈርናንዴዝ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
04.05.202514:32
75 '

ብሬንትፎርድ 4 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽⚽ ሻድ
⚽ ዊሳ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
04.05.202514:16
የጨዋታ አሰላለፍ !

12:30 ቼልሲ ከ ሊቨርፑል
37 '

ብሬንትፎርድ 2 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#Championship 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

የእንግሊዝ ሻምፒዮን ሺፕ ውድድር በዛሬው ዕለት ከተደረጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብሮች በኋላ ተጠናቋል።

በአሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ የሚመራው ኮቬንትሪ ሲቲ ወደ ሊጉ ለማደግ በሚደረገው የማጣሪያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ መሳተፉን አረጋግጧል።

አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድ ኮቬንትሪ ሲቲን ሲረከብ ክለቡ ሀያኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ባለፈው አመት ወደ ሻምፒዮን ሺፕ የወረደው ሉተን ታውን በዚህ አመትም ወደ ታችኛው ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።

ሉተን ታውን በሁለት አመታት ውስጥ ሁለት የሊግ እርከኖች ወደ ታች አሽቆልቁሏል።

ሉተን ታውን በተከታታይ ከፕርሚየር ሊግ ወደ ሊግ አንድ የወረደ በታሪክ አራተኛው ክለብ መሆኑ ተገልጿል።

ውድድሩን ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ በእኩል 100 ነጥብ ያጠናቀቁ ሲሆን በጎል ልዩነት ሊድስ አንደኛ ደረጃውን ይዟል።

ወደ ሊግ አንድ እነማን ወረዱ ?

- ፕሌይ ማውዝ
- ሉተን ታውን እና
- ካርዲፍ ሲቲ ወደፐሊግ አንድ ወርደዋል።

ወደ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ማን አደገ ?

- ሊድስ ዩናይትድ እና
- በርንሌይ ፕርሚየር ሊጉን ተቀላቅለዋል።

በጥሎ ማለፉ ጨዋታ እነማን ይሳተፋሉ ?

- ሼፍልድ ዩናይትድ
- ሰንደርላንድ
- ኮቬንትሪ ሲቲ እና
- ብሪስቶል ሲቲ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።

አራቱ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አድርገው አሸናፊው ክለብ ሶስተኛ ክለብ ሆኖ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን የሚቀላቀል ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ለላሊጋው እስከመጨረሻው እንፋለማለን “ አንቾሎቲ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የላሊጋውን ዋንጫ ማሸነፍ የውድድር አመቱን ጥሩ እንደሚያደርግላቸው ገልጸዋል።

“ ሙሉ ትኩረታችን ላሊጋው ላይ ነው “ ያሉት አንቾሎቲ ለዋንጫው እስከመጨረሻዋ ሰከንድ እንፋለማለን ብለዋል።

“ ተስፋ አንቆርጥም ያለንን ሁሉ እንሰጣለን የውድድር አመቱ አሁንም ቢሆን ምርጥ መሆን ይችላል " ካርሎ አንቾሎቲ

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በንግግራቸው ወቅት የወደፊት ቆይታቸው ላሊጋው በተጠናቀቀ ማግስት እንደሚታወቅ አሳውቀዋል።

ከክለቡ ጋር እሰጣገባ ውስጥ አልገባሁም ያሉት አንቾሎቲ “ ክለቡን እወደዋለሁ ክለቡም ይወደኛል ስንብቴም መቼም ይሁን ድንቅ ነው የሚሆነው “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+5 '

ብሬንትፎርድ 4 - 3 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽⚽ ሻድ                              ⚽ ጋርናቾ
⚽ ዊሳ ⚽ አማድ ዲያሎ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን         ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 1 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ        ⚽ አይሳክ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
04.05.202514:29
70 '

ብሬንትፎርድ 3 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽ ሾው ( በራስ ላይ )                ⚽ ማውንት
⚽⚽ ሻድ

ዌስትሀም 1-1 ቶተንሀም

⚽ ቦውን               ⚽ ኦዶበርት

ብራይተን 1 - 0 ኒውካስል

⚽ ሚንቴህ 

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
04.05.202514:14
ይገምቱ ይሸለሙ

የቼልሲ እና ሊቨርፑልን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:30 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    
“ ለቺዶ ኦቢ የሚበዛበት ጨዋታ አይደለም “ አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በፊት መስመር አጥቂነት ያሰለፉት ቺዶ ኦቢ የተሰጠውን ሀላፊነት መወጣት እንደሚችል ገልጸዋል።

ቺዶ ኦቢ በእግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራል።

“ ለቺዶ ትልቅ የሚሆንበት ጨዋታ አይደለም ለእሱ ትልቅ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ ነገርግን ብዙ ጫና ላደሬግበት አልፈልግም “ ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።

“ በዎልቭስ ጨዋታ በተሰጠው ሰዓት ጥሩ ነገር አሳይቷል ፕርሚየር ሊጉ የሚፈልገውን ነገር ለመቋቋም ዝግጁ እንደሆነ ይሰማኛል “ አሞሪም

የ 17ዓመቱ ቺዶ ኦቢ በፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ በቋሚነት የተሰለፈ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች ሆኗል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | አስቶን ቪላ 1 - 0 ፉልሀም

                ⚽ ቴሌማንስ


- አስቶን ቪላ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ በማድረስ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

- አስቶን ቪላ ከሁለት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል።

- ለሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ በመፎካከር ላይ የሚገኘው አስቶን ቪላ በቀጣይ የመጨረሻ ጨዋታዎቹን

⏩ ከበርንማውዝ
⏩ ቶተንሀም እና
⏩ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር በተከታታይ ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ቼልሲ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ለመግባት ትልቁን ፈተና በሜዳው ያልፋል?

በዕለታዊ 1.1 ጊባ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ ላይ በDSTV በቀጥታ እንከታተል! የ25 የሳፋሪኮም ደቂቃ ጉርሻ አብሮት አለው!

🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

#SafaricomEthiopia #MPESASafaricom  #1Wedefit
#Furtheraheadtogether
Shown 1 - 24 of 2 814
Log in to unlock more functionality.