Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

ፍኖተ ሕይወት media
እንኳን ደና መጣችሁ
“ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።”
— ማቴዎስ 18፥20
የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄና መልሶችን፣ኪነ ጥበብ፣ ኦርቶዶክሳዊ ፣ የእመቤታችን ታሪክ እና ዝማሬዎች እያነሳሳን እናመሰግናለን እንወያያለን ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን አድ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

TGlist rating
0
0
TypePublic
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateFeb 12, 2025
Added to TGlist
Feb 13, 2025Linked chat

ፍኖተ ሕይወት
4.4K
Records
03.05.202511:04
1.1KSubscribers29.03.202520:52
200Citation index21.04.202523:59
851Average views per post21.04.202523:59
851Average views per ad post24.04.202515:23
48.00%ER21.04.202523:59
98.15%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
23.04.202519:35

21.04.202517:56
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የሁለተኛው ቀን ቶማስ
ፍኖተ ሕይወት media
https://t.me/fnote_hywet
አስተማሪ ከሆነ like and share
በማድረግ ለብዙ ሰው ይድረስ
የሁለተኛው ቀን ቶማስ
ፍኖተ ሕይወት media
https://t.me/fnote_hywet
አስተማሪ ከሆነ like and share
በማድረግ ለብዙ ሰው ይድረስ
19.04.202516:53
❤️🩹 የትንሳኤ የሚደመጡ መዝሙሮች ☝️🥰
ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ 🕊
🌺💛 🙏🏽 🌺💛
🕯✥••●◉ ✞ ◉●••✥🕯
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ 🕊
🌺💛 🙏🏽 🌺💛
🕯✥••●◉ ✞ ◉●••✥🕯
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
20.04.202519:40
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-
#ሰኞ
#ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡
#ማክሰኞ
#ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29
#ረቡዕ
#አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡
#ሐሙስ
#አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡
#አርብ
#ቅድስት+ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
#ቅዳሜ
#ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡
#እሁድ
#ዳግም_ትንሳኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡
ፔጁን #Like_Sebscribe_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ።
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇

21.04.202510:32

30.04.202504:41
🥀ሚያዚያ 22 በዚህች ቀን ኢትዮዽያዊው ጻድቅና ሐዋርያ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ከኢትዮዽያ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዘው ከቅዱሳት መካናት ተባርከዋል::
ጻድቁ ምድረ እሥራኤል የገቡት በየመንገዱ መንፈሳዊ ዘርን እየዘሩ: እያስተማሩና እያሳመኑ ነበር:: የወቅቱ ሊቀ ዻዻሳት አባ ሚካኤል ጋርም ተገናኝተው ቡራኬን ተሰጣጥተዋል::
+ዋናው ጉዳይ ግን ከዚህ በሁዋላ ነው::
ጻድቁ እመቤታችንና ጌታችን ከጽንሰታቸው እስከ ዕርገታቸው የረገጧቸውን ቦታዎች ሲመለከቱ በፍጹም ተደሞ እንባቸው ይፈስ ነበር:: ምክንያቱም እግዚአብሔር ስላበቃቸው ተክለ ሃይማኖት የሚያዩት ቦታውን አልነበረም:: በገሃድ:-
*በቤተ መቅደስ ብስራቱን
*በቤተ ልሔም ልደቱን
*በቤተ ዮሴፍ ግዝረቱን
*በፈለገ ዮርዳኖስ ጥምቀቱን
*በቤተ አልዓዛር ተአምራቱን ይመለከቱ ነበር::
የጉብኝታቸው የመጨረሻ ክፍል ወደ ሆነው ቀራንዮ ደርሰው ጌታቸውን እንደ ተሰቀለ ሆኖ ቢመለከቱት ከዓይናቸው ይፈስ የነበረው ቁጡ እንባ መልኩን ቀየረና ዓይናቸው ጠፋ::
በዚያች ቅጽበት ስም አጠራሯ የከበረ እመቤታችን ድንግል ማርያም ፈጥና ደርሳ ተክልየን ወደ ሰማይ አሳረገቻቸው::
+በዚያም:-
*የብርሃን ዐይን ተቀብለው
*6 ክንፍ አብቅለው
*የወርቅ ካባ ላንቃ ለብሰው
*ማዕጠንተ ወርቁን ይዘው
*ከ24ቱ ካህናተ ሰማይም ተደምረው
*ሥላሴን በአንድነቱና ሦስትነቱ ተመልክተው
*"ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ" ብለው መንበረ ጸባኦትን አጥነው ወደ መሬት ተመልሰዋል::
የተክለ ሃይማኖት አምላክ ከጻድቁ ትሩፋት: ጸጋና በረከት ይክፈለን::
የጻድቁ ወዳጆች ሼር 🌹 በማድረግ አዳልሱ 🙏🏻❤️
ምንጭ፡-ስክሳር ዘወርሐ ሚያዚያ 22

@fnote_hywet
20.04.202501:00
❤️ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †🙏🏻†
†❤️† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝†
†❤️† ብርሃነ ትንሣኤ 🕊 †❤️†
ከርስቶስ ተንስአ_እሙታን …. በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን ………………. አግዐዞ ለአዳም
ሰላም …………………………… እም ይእዜሰ
ኮነ………………………………… ፍስሐ ወሰላም
#ትርጉም፡-
"ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፤ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው፤ ሰላም ከዛሬ ጀምሮ፤ ደስታ (ሀሴት) እና ሰላም ሆነ”
አይሁድ ከነበራቸው ሰባት የትእዛዝ (የአዋጅ) በዓላት አንዱ የፋሲካ በዓል ነው፡፡ በመጀመሪያ ወራቸው በ14ኛው ቀን የሚያከብሩት ይህ በዓል እስራኤል ዘሥጋ በችኮላ ከግብፅ ለመውጣታቸው መታሰቢያ የሆነውን የቂጣ እንጀራ የሚመገቡበት የቦካ ነገር ከመብላት
የሚከለከሉበት የሙሉ ሳምንት ( የስምንት ቀን ) በዓል ነው ፡፡ ዘዳ12፡18 ፣ 16፡1-3
በእነዚህ ሳምንት ሥራ አይሰሩም ነበር። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተሰቀለበት ሳምንት የፋሲካ ሳምንት ነበር፡፡ ሉቃ 1፡18-19። ዮሐ 18፡38-40 እርሱም ንፁህ የእግዚአብሔር በግ ሆኖ ለመሰዋዕት ስለቀረበ ‹‹ ፋሲካችን ክርስቶስ . . . ›› ተብሏል። 1ኛ ቆሮ 5፡7 1ኛ ጴጥ 1፡18 -19
ስለዚህ የክርስቶስ ትንሣኤ በዓለ ፋሲካ ተብሎ ይጠራል፡፡ ጌታችን በአይሁድ ጭፍሮች በምሴተ ሐሙስ ከተያዘ በኋላ ደቀመዛሙርቱ በእኛም መከራው እንዳይደርስብን ብለው ተበተኑ ጌታም ከተሰቀለ በኋላ አይሁድን ፈርተው በአንድ ቤት ውስጥ ተሸሽገው ነበር፡፡
ማርያም መቅደላዊት ግን ሽቱ ይዛ ጎህ ሳይቀድ ሄደች ሌሎችም ተከትለዋት ከመቃብር በደረሱ ጊዜ የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ አጡት ‹‹ወስደውታል›› እያሉ ሲያለቅሱ መልአክ ‹‹ ሕያውን ከሙታን መካከል ለምን ትፈልጉታላችሁ ተነስቷል። ከዚህ የለም ይልቁኑስ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ
ቃሉንም አስቡ ለደቀመዛሙርቱ ንገሯቸው አላቸው ፡፡ ሉቃ 24፡1
ሌሎች ሲሔዱ ማርያም መቅደላዊት ግን የደረሰበትን ሳላውቅ አልሄድም ብላ ቆማ ታለቅስ ነበር ጌታችንም ከወደኋላዋ መጥቶ ‹‹ ምን ሆነሽ ታለቅሺያለሽ ›› አላት የአትክልት ጠባቂ መስሏት ‹‹ ጌታዬን አንተ ወስደኸው እንደሆነ ሽቱ እንድቀባው ያደረክበትን አሳየኝ ›› አለቸው ‹‹ ማርያም ›› ብሎ ስሟን ሲጠራት ጌታ መሆኑን አውቃ ‹‹መምህር ሆይ›› ብላ እጅ ልትነሳው ስትቀርብ ‹‹ገና ወደ አባቴ አላረኩምና አትንኪኝ ሄደሽ ለደቀመዛሙርቴ ተነሣ ብለሽ ንገሪያቸው ›› አላት። ዮሐ20፡17
ሄዳ አብስራቸዋለች ጴጥሮስና ዮሐንስ እየሮጡ መጥው መግነዙን እንጂ እሱን አላገኙትም ‹‹ በእውነት ተነስቷል ›› እያሉ ተመለሱ፡፡ ሰውን ወዳጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መቅደላዊት ማርያምን አትንኪኝ ያላት ጠልቷት ወይም ተጸይፏት አይደለም፡፡
ትንሣኤውን ከሰው ልጆች ቀድማ እንድታይ የፈቀደላት ስለወደዳት ነው፡፡
ታዲያ ለምን አትንኪኝ አላት ቢሉ?
3 መዓልት 3 ሌሊት በከርሰ መቃብር አድሬ እነሳለው ብሎ የተናገረውን ስለረሳች ስለ እምነቷ ማነስ ሊገስጻት ፈልጎ ነው። ለመላእክት ስለምን ታለቅሺያለሽ ሲላት ጌታዬን ወስደውታል አለች እንጂ ‹‹እንደተናገረው ተነስቷል›› አላለችም። ዮሐ 20፡11-13
#አንድም፦ በዛው ወደ ባህሪ አባቱ የሚያርግ መስሏት እግሩን ስማ ልትሰናበተው ነበር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን። የማርግበት ጊዜ ገናነውና ለመሰናበት ብለሽ አትንኪኝ ሲላት ነው።
#አንድም፦ ሥርዓተ ክህነትን ሲመሰርት ሴቶች ካህን መሆን ሥጋወ ደሙን መፈተት እንደማይችሉ ሥርዓት ሲሰራልን ነው።
ለዚህም ማረጋገጫ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስን ግን እንዲዳስሰው የፈቀደለት ሲሆን መግደላዊት ማርያምን ግን አትንኪኝ ነው ያላት። ዮሐ 20፡26
ወዲያው ጌታ በተዘጋ ቤት እንዳሉ በማይመረመር ጥበብ በመሐከላቸው ቆሞ።
🤗 ‹‹ ሰላም ለክሙ ›› ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው፡፡ ምትሃት መስሏቸው ታወኩ በጦር የተወጋ ጎኑን በችንካር የተቸነከሩ እጆቹን እሮቹን አሳይቷቸው አውቀውታል። መቃብሩን ሲጠብቁ የነበሩ ወታደሮች በክብር ብርሃን ተጎናጽፎ ሲነሣ አይተው ደንግጠው ወደ አይሁድ ዘንድ ሔዱና መነሳቱን የሆነውን ሁሉ ነገሯቸው፡፡ አይሁድም ‹‹ ብዙ ገንዘብ እንሰጣችኋለን ተኝተን ሳለ ደቀመዛሙርቱ ሰረቁት በሉ አሏቸው፡፡
በነግ አይሁድ ጲላጦስ ዘንድ መጥተው ‹‹ ሥጋው ተሰርቋል ጠባቂዎቹን አስጠርተህ መርምርልን ›› አሉት። ለየብቻ ከፋፍሎ ሲመረምራቸው ግማሹ ጴጥሮስና ዮሐንስ ሰረቁት ሲሉ ሌሎች ደግሞ ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ሰረቁት አሉ። አስራ አንዱም መጥተው ሰረቁት ያሉም ነበሩ፡፡ ጲላጦስም ወደ መቃብሩ ሄዶ ሲያይ መግነዙን አገኘው ‹‹ ደቀመዛሙርቱ ከወሰዱትማ መግነዙንም አብረው ይወስዱት ነበር ›› አለ።
በእነዚህ ምክንያቶች ደቀመዛሙርቱ እንዳልወሰዱት አወቀ።
‹‹ ሞትን ያጠፋ ሞትን ድል የነሣ ጌታችን ኢየሱስ ግን አይሁድን ይህን ቀን አነሣዋለሁ እንዳላቸው፡፡ በእውነት በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፡፡ አንበሳ ከተኛበት ፈጥኖ እንዲነሣ ወይን ጠጥቶ የሰከረ ኃይለኛ ፈጥኖ እንዲነሣ፡፡ በመንፈስ ቅዱስና በባቱ ኃይል በራሱም ሥልጣን ፈጥኖ ተነሣ የሞት ቁራኝነትንም አጠፋ፤ ሞት ሊያዘው አይችልምና፡፡
የተገነዘበትንም ልብስ ትቶ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ ተነሣ፡፡ በተወለደም ጊዜ የናቱን ማኅተመ ድንግልና እንዳለወጠ፡፡ በትንሣኤውም የመቃብሩን ቁልፍ አልከፈተም፡፡ በተገነዘበትም ልብስ የመቶ አለቃውን ዐይን አዳነ፡፡ የሞተውንም ሰው አስነሣ፡፡ በመቃብርም ጲላጦስ በውስጡ በቀበረው ጊዜ ፊያታዊ ዘየማንን አስነሳው፡፡
እሁድ ማታም ጌታችን ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ስለፈሩ ተሰብስበው ወዳሉበት ከዝግ ቤት ገባ ያረጋጋቸውና ደስም ያሰኛቸው ዘንድ፡፡
ጌታችን ኢየሱስም ቸር አላቸውን አትፍሩ አትደንግጡ እኔ ነኝ አላቸው፡፡ እነሱ ግን ምትሐት የታያቸው መስሏቸው ፈጽመው ፈሩ፡፡
ጌታችን ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን ምን ያስደነግጣችኋል እንደዚህ ያለ ሐሳብ በልቡናችሁ ለምን ያድራል አላቸው፡፡ እጄንም እግሬንም ዳሳችሁ እዩ፡፡ ለምትሐት በኔ እንደምታዩት ሥጋ ዐጥንት የለውምና፡፡ ይህን ብሎ የተወጋ ጎኑን የተቸነከሩ እጆቹንና እግሮቹ አሳያቸው ደቀመዛሙርቱም ጌታችንን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው፡፡››
🌺መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልን🌺
❤️ 🔄 🙅♂️
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
ቻናሉን
❤️ https://t.me/Fnote_Hywet❤️

01.05.202504:45
✞ጊዮርጊስ በዚያች ቀን✞
ጊዮርጊስ በዚያች ቀን ከፈተናው አንጻር
ስለ ሃይማኖቱ የታየው ምን ነበር
ያመነውን አምላክ አላውቀውም እንዲል
በሥልጣን በገንዘብ እርሱን ለመሸንገል
የዱድያኖስ ጭፍሮች ነበር ሲያሴሩበት
ልቡናው ምን አለ ሲቀርብ ለመስዋዕት
አዝ= = = = =
ስገድ ባሉት ጊዜ ሰው ለሰራው ምስል
ትዝ አለው ጊዮርጊስ የአምላኩ ሕያው ቃል
ከሠለስቱ ደቂቅ ከዳንኤል ጋራ
በእሳት ነበልባል ውስጥ ተአምር ሲሰራ
አዝ= = = = =
ቂርቆስ ኢየሉጣን ከመቃጠል ዋጅቶ
ያቀዘቀዘውን ፍሉን ውኃ አጥፍቶ
አስታውሷል ጊዮርጊስ ያንን ኃያል ጌታ
መስቀል መሸከሙን በዚያች በዚያች ጎልጎታ
አዝ= = = = =
ጴጥሮስና ጳውሎስ አባቶቹን መስሎ
ሞትን አሸነፈ በእምነት ተጋድሎ
እንድንጸና በእምነት ይቺን ዓለም ንቀን
በሰማዕቱ ምልጃ አምላክ ይጠብቀን
መዝሙር
በማህበረ ቅዱሳን ዘማርያን
". . . .የእሳትን ኃይል አጠፉ. . . እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ . . . በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ . . . "
ዕብ ፲፩፥፴፬-፴፯
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@fnote_hywet
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

24.04.202517:17
ዕለተ
አርብ
ቅድስት ቤተክርስቲያን
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
24.04.202517:23
የጋብቻ ሕይወት እና የሩካቤ ሥርዓት – ክፍል ፩
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በፍቅርና በአንድነት መኖርን የሚሰብክ በመኾኑ ፍቺን አጥብቆ ይከለክላል፡፡ ከተጋቡ በኋላ የሕይወት መሰናክሎችን በመፍታት አብሮ መኖር እንጂ መለያየት ክርስቲያናዊ ሥርዓት አይደለምና፡፡ በመኾኑም ችግሮችን በውይይት በመፍታት፣ በመመካከርና በመፈቃቀር ተስማምቶ እስከ ሞት ድረስ መኖር ተገቢ ነው፡፡ ነገር ግን በትዳር ሕይወት እጅግ የከበደና መፍትሔ የሌለው ችግር ሊመጣ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ለጉዳዩ መፍትሔ በሚያመጣ መልኩ መወያየት፣ ከንስሓ አባት ጋር መመካከር፣ በጾም በጸሎት መትጋትና እግዚአብሔርን መማጸን ይገባል፡፡
ኾኖም በመካከላቸው በሃይማኖት ወይም ሊፈታ በማይችል ልዩ ልዩ ምክንያት ለጉዳትና ለሞት የሚያደርስ ግጭት በተደጋጋሚ ከተከሠተ፤ አንዳቸው ወይም ሁለቱም ከትዳር ውጪ ከሔዱ (ዝሙት ከፈጸሙ) እነዚህን ችግርች በምክክር መፍታት፣ በንስሓም ማጽዳት ካልተቻለ መፋታት ይፈቀዳል፡፡ ከዂሉም በላይ ከሁለቱ አንዱ በሞት ከተለየና በሕይወት የቀረው አካል ጋብቻ መመሥረት ከፈለገ ሁለተኛ ማግባት ይቻላል፡፡ ያም ኾኖ ግን በሕገ ቤተ ክርስቲያን ከተጠቀሰው ምክንያት በቀር መፋታት አይገባም (ፍትሐ ነገ. አን. ፳፬፣ ቍ. ፲፩-፲፯)፡፡
ለወዳጆ ያጋሩ 📲
👇🏼👇🏼👇🏻👇🏼👇🏻👇🏼
🛐 https://t.me/Fnote_Hywet🛐

30.04.202517:38
ሰማዕተ እየሱስ
Reposted from:
ሥላሴን አመስግኑ media

30.04.202516:18
ሰበር ዜና
ቋሚ ሲኖዶስ ልዩልዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ።
ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
1. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል “ማርያም ቤዛዊተ ዓለም” አትባልም በማለት ከቤተ ክርስቲያናችን የነገረ ማርያም አስተምህሮ ውጪ የሰጡት ሕጸጽ ያለበት ትምህርት በሊቃውንት ጉባኤ በኩል በሚገባ ተመርምሮና ተጣርቶ ከመፍትሔ ሐሳብ ጋር ለቋሚ ሲኖዶስ በአስቸኳይ እንዲቀርብ ብፁዕነታቸውም ጉዳዩ ተጣርቶ የመጨረሻ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በተአቅቦ እንዲቆዩ፣
2. ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የደቡብ ኦሞና አሪ ዞኖች ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት እና ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ያስተላለፏቸው የስሕተት ትምህርቶችና በሌሎችም መምህራን የተላለፉ ነቀፋ ያለባቸው ትምህርቶች ካሉ የሊቃውንት ጉባኤ ከቤተ ክርስቲያኒቱ አስተምህሮ አንጻር በሚገባ መርምሮና አጣርቶ ከመፍትሔ ሐሳብ ጭምር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለቋሚ ሲኖዶስ እንዲያቀርብ ተወስኗል።
መረጃው የ የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው።
Share አድርጉት ለሁሉም ይድረስ ❗️❗️
https://t.me/silase

Log in to unlock more functionality.