Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት⛉
አደራ ሙስሊሞች ሆናችሁ እንጂ አትሙቱ።
📖 ቁርአን (3/102)
📖 ቁርአን (3/102)
TGlist rating
0
0
TypePrivate
Verification
Not verifiedTrust
Not trustedLocation
LanguageOther
Channel creation dateApr 03, 2025
Added to TGlist
Apr 03, 2025Linked chat

ኢስላም የነቢያት ሀይማኖት
108
Records
20.04.202523:59
2.5KSubscribers05.04.202523:59
400Citation index10.04.202523:59
494Average views per post15.04.202503:15
260Average views per ad post14.04.202521:22
9.33%ER11.03.202517:04
128.77%ERRGrowth
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
03.04.202521:02
ዒልም እየጨመረ ተቅዋ ካልጨመረ ሙሽኪላ አለ ነፍስን መመራመር ያስፈልጋል
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
14.04.202519:47
ከጀነት ውጪ ያለ ፀጋ ሁሉ አላቂ ነዉ:ከእሳት ዉጪ የሆነ መከራ ሁሉ አላፊ ነዉ
03.04.202518:04
አዲስ ገቢዎች አህለን ቢያለሁ የተውሒድ ወድሞቼ እና እህቶቼ
15.04.202519:33
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት አልጋህንና ትራስህን እንደምታመቻቸው በትልቁ ሞትም እንድትረካና እንድትደሰት ከወንጀልህ ተውባ አድርገህ ወደ አላህ ተመለስ
03.04.202520:19
«ሲዳከም ሲሰላችም ወደ ሱናዬ የሆነ (ከሱናዬ ያልወጣ) በእርግጥም ድኗል:
ሲዳከም ሲሰላች ከሱናዬ ሌላ የሄደ (ከሱናዬ የወጣ) በእርግጥም ጠፍቷል።» ይላሉﷺ
ሲዳከም ሲሰላች ከሱናዬ ሌላ የሄደ (ከሱናዬ የወጣ) በእርግጥም ጠፍቷል።» ይላሉﷺ
17.04.202515:51
"እሥልምናን" መቀበል "መሰናከል" "ሳይሆን "መስተካከል" ነው።
✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
18.04.202506:35
🎧🌹ቁርዓን🌹🎧
🎧🌹የልቤ 🌹🎧 ሱረቱል-ከህፍ
🎧🌹ብርሃን🌹🎧 ተጋበዙልኝ
የጁምዓ ሱናዎች :-👇
👉ገላን መታጠብ
👉ከሌላ ግዜው የተሻለ ቆንጆ ልብስ መልበስ
👉ሽቶ መቀባት
👉ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉በግዜ ወደ መስጅድ መግባት
👉ዱዓ ማብዛት
👉በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
👉መስጅድ ከገቡ ቡሃላ በሁለት ሰዎች ትከሻ አለመረማመድ ሰውን አዛ አለ ማድረግ
ማሳሳቢያ:- ሽቶ መቀባት የተባለው ለወንዶች ብቻ ነው። ሴት ልጅ ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት ሀራም ነው ኡኽቲ ተጠንቀቂ‼️
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌸
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌺🌸
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد🌸🌺
አደራ ምላቹህ ነገር ቢኖር የፍልስጤም ወንድም እህቶቻችንን በዱዓ አንርሳቸው
በቁማቸው እያቃጠሏቸው ነው አሏህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ከነፍሳ በላ የሰው አውሬዎች ጭካኔ ይሰውራቸው በቃቹህ ይበላቸው ደስታቸውን ያሳየን أللهم آمين يارب العالمين🤲🤲

07.04.202518:21
👍አረጋቹ? አው👍አይ👎
👍ያላረጋቹ አሁን በዚ👇👇በመንካት👍አርጉ
👇👇
https://t.me/abukiweb/506
👍ያላረጋቹ አሁን በዚ👇👇በመንካት👍አርጉ
👇👇
https://t.me/abukiweb/506
07.04.202519:42
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ የእርሱን ማንነት በተመለከተ፡ በአራት መንገዶች ገልጾልናል፡፡
:-1ኛ_ "እኔ"
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ በመጀመሪያ መደብ ነጠላ ስያሜ ‹‹First person singular term›› "እኔ" እያለ ራሱን ያስተዋውቃል።
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ ብዙ ቦታዎች ላይ በተለይ በአምልኮ አንቀጾች ላይ እኔ አሏህ ነኝ ከእኔም በስተቀር ሌላ አምላክ የለም እኔን አምልኩ እኔን ተገዙ በእኔ ተመኩ እያለ ራሱን በእኔነት ይገልጻል።
ለምሳሌ
إِنَّنِي أَنَا اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدْنِي وَأَقِمِ الصَّلَاةَ لِذِكْرِي
«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡
{📗20:14}
إِنَّ هَٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاعْبُدُونِ
ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ፡፡
{📗21:92}
:-2ኛ_ አንተ
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ በሁለተኛ መደብ ነጠላ ስያሜ Second person singular term›› ራሱን አንተ ብሎ ይገልጻል።
አምላካችን አሏህ በብዙ የቁርኣን ጥቅሶች ላይ እኛ እንድንማጸነውና እንድንለምነው እርሱን ‹‹አንተ›› እያልን እንድንጠራው፡ እራሱን ‹‹በአንተነት›› ይገልጻል።
ለምሳሌ
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
{📗1:5}
رَبَّنَا إِنَّكَ مَن تُدْخِلِ النَّارَ فَقَدْ أَخْزَيْتَهُ ۖ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ
«ጌታችን ሆይ! አንተ እሳት የምታገባውን ሰው በእርግጥ አዋረድከው፤ ለበደለኞችም ምንም ረዳቶች የሉዋቸውም፡፡»
{📗3:19}
:-3ኛ_ እርሱ
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ በሦስተኛ መደብ ነጠላ ስያሜ፡- ‹‹Third person singular term›› ራሱን እርሱ ብሎ "በእርሱነት" ይገልጻል።
እኛ ሙስሊሞች ስለ አምላካችን አላህ ስናስተምር እና ስንሰብክ የእርሱን ስሞችና ባሕርያት ለሰዎች ስናስተዋውቅ ‹‹እርሱ›› ጌታችን አላህ ማለት እንዲህ ነው! እያልን እንድናስተምር በቁርኣኑ ላይ እራሱን "በእርሱነት" ይገልጻል፡፡
ለምሳሌ፡
قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ" አላህ አንድ ነው፡፡
{📗112:1}
وَإِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ لَّا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الرَّحْمَٰنُ الرَّحِيمُ
አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ "ከእርሱ" በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) እጅግ በጣም ርኅሩህ አዛኝ ነው፡፡
{📗2:163}
:-4ኛ_ እኛ
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ በመጀመሪያ መደብ ብዜት ስያሜ ‹ First person Plural term›› ራሱ "እኛ" ብሎ "በእኛነት" ይገልጻል።
ለምሳሌ
إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ
እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡
{📗15:9}
أَلَمْ يَرَوْا أَنَّا جَعَلْنَا اللَّيْلَ لِيَسْكُنُوا فِيهِ وَالنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يُؤْمِنُونَ
"እኛ" ሌሊትን በእርሱ ውስጥ እንዲያርፉበት ቀንንም የሚያሳይ እንዳደረግን አያዩምን ለሚያምኑ ሕዝቦች በዚህ ውስጥ ተዓምራቶች አሉበት፡፡
{📗27:86}
إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ
"እኛ" በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
{📗108:1}
አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ እኔ ብሎ ራሱን እንዳስተዋወቀው ሁሉ አንተ ብሎም እርሱ ብሎም እኛ ብሎም ራሱን ገልጿል።
ስለዚህ አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ እኔ ብሎ ራሱን በእኔነት እንደገለፀው ሁሉ አንተ እርሱ እኛ ብሎ ሲናገርም ስለ ራሱ እየተናገረ ነው።
:- አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ እኔ ብሎ ስለ ራሱ ተናግሮ ሌላ ቦታ ላይ አንተ ብሎ ሲናገር አላህ ስለ ሌላ አካል እየተናገረ ሳይሆን ራሱን በአንተነት እየገለጹ ነው።
:-እንዲሁም አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ ስለ ራሱ እኔ ብሎ ተናግሮ ሌላ ቦታ ላይ ስለ ራሱ እርሱ ብሎ ሲናገር ሌላ አካል ስለ አሏህ እየተናገረ ሳይሆን ራሱን በእርሱነት እየገለፀ ነው።
:-እንዲሁም አምላካችን አሏህ በቁርአን ውስጥ እኔ ብሎ ስለ ራሱ ተናግሮ ሌላ ቦታ ላይ እኛ ብሎ ሲናገር ከሌሎች አካላት ጋር ሆኖ ሳይሆን ራሱን በግነት በክብር በልቅና በልዕልና እየገለፀ ነው።
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0

14.04.202517:56
💦💦Bint T ሀዋሳ💦💦
ኮድ 004
💦💦አሚዬ💦💦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ለመኖር ባይመች ምድር ተዘቅዝቃ፡
ብርሀኖች ከስመው የፀሀይ ጨረቃ፡
በዚህ ሁሉ ክስተት እማን ብሸከማት፡
አልሰለችም ፋፁም ትዕዛዟን ለመስማት፡
እግሮቿን እያጠብኩ ,ሺ,ጊዜ ብስማት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ውቅያኖሶች ዘንበው ቢወርዱብኝ ከላይ፡
እስከሚያልቁ ድረስ ቢያባሩ በኔ ላይ፡
ከምገልፀው በላይ ብዙ ብሆንላት፡
መቼም አልክሣትም ልዩ ነችኮ እናት፡
➲እ_ማ_የ___ን‼?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አዝያት አለምን ብዞር ብሽከረከር፡
ለርሷ ስል ራሴን ባደርግላት አሽከር፡
ክንፎች ተሰጥቸ ተሸክሜያት ብበር፡
ወርቅ የአልማዝ እንቁ አድሎኝ ባኖራት፡
ሁሉ ቢትረፈረፍ ምንም ባይቸግራት፡
አስደስቸ ብይዝ ምን ብንከባከባት፡
የአሏህ ስጦታዬ የፅልመቴ መብራት፡
ውለታዋ አያልቅም እናቴ ነች ኩራት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ምንም ድሀ ብቶን ፊደሉም ባይገባት፡
የኔ ዛሬ መማር ለእናቴ ባይረባት፡
ፊቷ ተቀያይሮ እየጎዳት ማጣት፡
አትፈልግም ጭራሽ እኔ እንድከፋባት፡
እናት እናት እናት
ባለውለታ ናት፡
ከሰው ሣታሣንስ አሣድጋኛለች፡
የኔን ቀን ለመሆን ራሷን ገድላለች፡
አሏህ ይዘንልሽ ማማ፡
ስናፍቅሽ አለሁኝ እኔማ፡
➲የዘ,ላለም ቃሌ ነው‼
የማንነቴ ምንጭ የስኬቴ ሞራል፡
እናቴ ነች ለኔ የፍቅሬ ጀኔራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
ኮድ 004
💦💦አሚዬ💦💦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ለመኖር ባይመች ምድር ተዘቅዝቃ፡
ብርሀኖች ከስመው የፀሀይ ጨረቃ፡
በዚህ ሁሉ ክስተት እማን ብሸከማት፡
አልሰለችም ፋፁም ትዕዛዟን ለመስማት፡
እግሮቿን እያጠብኩ ,ሺ,ጊዜ ብስማት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ውቅያኖሶች ዘንበው ቢወርዱብኝ ከላይ፡
እስከሚያልቁ ድረስ ቢያባሩ በኔ ላይ፡
ከምገልፀው በላይ ብዙ ብሆንላት፡
መቼም አልክሣትም ልዩ ነችኮ እናት፡
➲እ_ማ_የ___ን‼?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አዝያት አለምን ብዞር ብሽከረከር፡
ለርሷ ስል ራሴን ባደርግላት አሽከር፡
ክንፎች ተሰጥቸ ተሸክሜያት ብበር፡
ወርቅ የአልማዝ እንቁ አድሎኝ ባኖራት፡
ሁሉ ቢትረፈረፍ ምንም ባይቸግራት፡
አስደስቸ ብይዝ ምን ብንከባከባት፡
የአሏህ ስጦታዬ የፅልመቴ መብራት፡
ውለታዋ አያልቅም እናቴ ነች ኩራት፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ምንም ድሀ ብቶን ፊደሉም ባይገባት፡
የኔ ዛሬ መማር ለእናቴ ባይረባት፡
ፊቷ ተቀያይሮ እየጎዳት ማጣት፡
አትፈልግም ጭራሽ እኔ እንድከፋባት፡
እናት እናት እናት
ባለውለታ ናት፡
ከሰው ሣታሣንስ አሣድጋኛለች፡
የኔን ቀን ለመሆን ራሷን ገድላለች፡
አሏህ ይዘንልሽ ማማ፡
ስናፍቅሽ አለሁኝ እኔማ፡
➲የዘ,ላለም ቃሌ ነው‼
የማንነቴ ምንጭ የስኬቴ ሞራል፡
እናቴ ነች ለኔ የፍቅሬ ጀኔራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
16.04.202508:33
መወዳደሬያቹ በዚ➢@mustefa123 ላኩ አህባቢ
ግጥም ስለ እናት ነው
ከአድ እስከ አምስት የወጡ የካርድ ሽልማት ይኖረኛል
ግጥም ስለ እናት ነው
ከአድ እስከ አምስት የወጡ የካርድ ሽልማት ይኖረኛል
15.04.202512:07
ኡሙ ሀምዳን ከኢ/ያ
ኮድ 0019
"ለእናት ዋጋ አነሳት
ዘጠኝ ወር በሙሉ ስጋዋን ለብሼ
ጡቶቿን ጠብቼ ክንዷን ተንተርሼ
በለጋስ እጆቿ ጠጥቼ ጎርሼ
እናቴን አንቺ አልኳት ስሟን አሳንሼ
ያጎረሰቺውን ሆዴን ብጠይቀው
ያባበለቺውን ልቤን ብጠይቀው
ያለበሰቺውን ጎኔን ብጠይቀው
የዳበሰቺውን ጉንጨን ብጠይቀው
የእናቴን ውለታ ዘርዝሪም አልዘልቀው
ስለ ተሳሰረ አንጀቷ ካንጀቴ
ደጊቱ ውቢቱ ሰፍሳፋዋ እናቴ
በአምሳ በሰማኒያ በዘጠና አመቴ
ምንም አትረሳኝ እስከለተ ሞቴ
ሲርበኝ አጉራሼ ስታመም ዳሳሼ
ሳጠፋ መካሪ ሲበርደኝ አልባሼ
የእናቴን ውለታ ስንቱን አስታውሼ
ያጥንቴ የደሜ የስጋዬ ስጋ
አንጀቴ ነሽ እና የልፋቴ ዋጋ
አይቼ አልጠግብሽም ሲጨልም ሲነጋ
የሚያስጨንቅ ነገር ወይም የሚያሰጋ
አንችን አይንካብኝ ችግር እና አደጋ
ትለኝ የነበረው ሰፍሳፋዋ እናቴ
እየቆየ ገባኝ ሲያልፍ ልጅነቴ
የፈጣሪ ጥበብ መለኮትነቱ
ፀጋው እና ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ
ሚስጢራዊ ሃይሉ እውቀቱ ቺሎቱ
እናት መፍጠሩ ነው ምስክርነቱ
ርሩህነቷን የልቧን ችሮታ
ጥልቀቱን ስፋቱን የፍቅሯን ገፅታ
የወረቀት ብዛት የቀለም ጠብታ
ዘርዝሮ አይዘልቀውም የእናትን ውለታ
ዘጠኝ ወር በሙሉ ልጅ በሆዷ ቋጥራ
መተንፈስ አቅቷት ታማ ተቸግራ
እስከምትጠግብ ሆዷ እስከሚሞላ
እያቅለሸለሻት እንደ ልቧ አትበላ
ጊዜው እስከሚደርስ እንዲህ ለፍታ ታግላ
ስንት ቀን አምጣ ወልዳ ተገላግላ
ሌት በነቃ ቁጥር እሹሩሩ ብላ
ሲያለቅስ አጥብታ አቅፋ ወይም አዝላ
ምንም ሳትፀየፍ ሳታመነታታ
ሺንት እና ቅዘኑን ቅርሻቱን አፅድታ
ቁማ ትውላለች ከጧት እስከ ማታ
ይሄ ሁሉ ሲሆን የሚገርመው ነገር
ታስራ ተተብትባ በልጆቿ ፍቅር
ልቧ ክፉ አያስብ አፏ ክፉ አይደፍር
እንዴት ያስገርማል የእናት አፈጣጠር
ገና ሰው ሲፈጠር ሲጀመር ጀምሮ
ስንመራመረው የእናትን ተፈጥሮ
አላህ ከልቧ ውስጥ ጭሮ የደበቀው
ትልቅ ሚስጢር አለ ገና የማናውቀው
ለቅምሻ ነው እንጂ እንዲያው ለናሙና
የእናትን ውለታ የእናትን ልቦና
ስፋቱን ጥልቀቱን የሚያውቅ የሚያጠና
መለኪያ እና ሚዛን አልተሰራም ገና
ውለታ ሳይጠይቅ ጥቅሙን ሳያሰላ
ሊጎርስ ያነሳውን ለልጁ እሚያበላ
የማይወቅስ የማይነቅስ ምንም የማይጠላ
እንደ እናት ማን አለ በአለም በጠቅላላ
አርግዞ ከመውለድ ከማሳደግ ሌላ
የእናት ስራ አያልቅም ቢቆጠር ቢሰላ
ወይ እርሻ ወይ ቢሮ ቀን ስትሰራ ውላ
ማታ ስትመለስ ደክማ ተጎሳቁላ
ምግብ አዘጋጅታ ደፋ ቀና ብላ
ቤተሰብ መግባ ቤቱን አሰናድታ
የመጣውን ሁሉ እንግዳ ሸኝታ
እንቅልፍ ሳትጠግብ በጎኗ ተኝታ
እንዲህ ነው ኑሮዋ ከጥዋት እስከ ማታ
ከስጋ እና ከደም እንደ ሰው ተፈጥራ
እንደዚህ ለስላሳ እንደዚህ ጠንካራ
ሁሉን አስተካክሎ ሁሉን አመቻችቶ
አምላክ የፈጠራት ለዚህ ይሆን ከቶ
እናት ልዩ ስራ እናት ልዩ ፍጡር
የተጎናፀፈች ትዕግስት እና ፍቅር
ለስላሳ እንደ ቅቤ ጣፋጭ እንደ ማር
ህሊናዋ ንፁህ ልቧ ገራገር
ሰውነቷ ብርቱ መንፈሷ ጠንካራ
ሰርታ የምትኖር የሁለት ሰው ስራ
የእናት አፈጣጠር እንዲያው በጠቅላላ
የታምር ታምር ነው ሚስጢር የተሞላ
ቃል ኪዳኗ ፅኑ ጊዜ ማያፈርሰው
እምነቷ ጠንካራ ዝሆን የማይጥሰው
ምክሯ ልብ የሚያሺር አንጀት የሚያርሰው
ልቧ ቂም የማያውቅ ዞሮ የማይወቅሰው
ወይ እናት ወይ እናት እናት ማር ወለላ
ከማለት በስተቀር ምን ይባላል ሌላ
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
ኮድ 0019
"ለእናት ዋጋ አነሳት
ዘጠኝ ወር በሙሉ ስጋዋን ለብሼ
ጡቶቿን ጠብቼ ክንዷን ተንተርሼ
በለጋስ እጆቿ ጠጥቼ ጎርሼ
እናቴን አንቺ አልኳት ስሟን አሳንሼ
ያጎረሰቺውን ሆዴን ብጠይቀው
ያባበለቺውን ልቤን ብጠይቀው
ያለበሰቺውን ጎኔን ብጠይቀው
የዳበሰቺውን ጉንጨን ብጠይቀው
የእናቴን ውለታ ዘርዝሪም አልዘልቀው
ስለ ተሳሰረ አንጀቷ ካንጀቴ
ደጊቱ ውቢቱ ሰፍሳፋዋ እናቴ
በአምሳ በሰማኒያ በዘጠና አመቴ
ምንም አትረሳኝ እስከለተ ሞቴ
ሲርበኝ አጉራሼ ስታመም ዳሳሼ
ሳጠፋ መካሪ ሲበርደኝ አልባሼ
የእናቴን ውለታ ስንቱን አስታውሼ
ያጥንቴ የደሜ የስጋዬ ስጋ
አንጀቴ ነሽ እና የልፋቴ ዋጋ
አይቼ አልጠግብሽም ሲጨልም ሲነጋ
የሚያስጨንቅ ነገር ወይም የሚያሰጋ
አንችን አይንካብኝ ችግር እና አደጋ
ትለኝ የነበረው ሰፍሳፋዋ እናቴ
እየቆየ ገባኝ ሲያልፍ ልጅነቴ
የፈጣሪ ጥበብ መለኮትነቱ
ፀጋው እና ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ
ሚስጢራዊ ሃይሉ እውቀቱ ቺሎቱ
እናት መፍጠሩ ነው ምስክርነቱ
ርሩህነቷን የልቧን ችሮታ
ጥልቀቱን ስፋቱን የፍቅሯን ገፅታ
የወረቀት ብዛት የቀለም ጠብታ
ዘርዝሮ አይዘልቀውም የእናትን ውለታ
ዘጠኝ ወር በሙሉ ልጅ በሆዷ ቋጥራ
መተንፈስ አቅቷት ታማ ተቸግራ
እስከምትጠግብ ሆዷ እስከሚሞላ
እያቅለሸለሻት እንደ ልቧ አትበላ
ጊዜው እስከሚደርስ እንዲህ ለፍታ ታግላ
ስንት ቀን አምጣ ወልዳ ተገላግላ
ሌት በነቃ ቁጥር እሹሩሩ ብላ
ሲያለቅስ አጥብታ አቅፋ ወይም አዝላ
ምንም ሳትፀየፍ ሳታመነታታ
ሺንት እና ቅዘኑን ቅርሻቱን አፅድታ
ቁማ ትውላለች ከጧት እስከ ማታ
ይሄ ሁሉ ሲሆን የሚገርመው ነገር
ታስራ ተተብትባ በልጆቿ ፍቅር
ልቧ ክፉ አያስብ አፏ ክፉ አይደፍር
እንዴት ያስገርማል የእናት አፈጣጠር
ገና ሰው ሲፈጠር ሲጀመር ጀምሮ
ስንመራመረው የእናትን ተፈጥሮ
አላህ ከልቧ ውስጥ ጭሮ የደበቀው
ትልቅ ሚስጢር አለ ገና የማናውቀው
ለቅምሻ ነው እንጂ እንዲያው ለናሙና
የእናትን ውለታ የእናትን ልቦና
ስፋቱን ጥልቀቱን የሚያውቅ የሚያጠና
መለኪያ እና ሚዛን አልተሰራም ገና
ውለታ ሳይጠይቅ ጥቅሙን ሳያሰላ
ሊጎርስ ያነሳውን ለልጁ እሚያበላ
የማይወቅስ የማይነቅስ ምንም የማይጠላ
እንደ እናት ማን አለ በአለም በጠቅላላ
አርግዞ ከመውለድ ከማሳደግ ሌላ
የእናት ስራ አያልቅም ቢቆጠር ቢሰላ
ወይ እርሻ ወይ ቢሮ ቀን ስትሰራ ውላ
ማታ ስትመለስ ደክማ ተጎሳቁላ
ምግብ አዘጋጅታ ደፋ ቀና ብላ
ቤተሰብ መግባ ቤቱን አሰናድታ
የመጣውን ሁሉ እንግዳ ሸኝታ
እንቅልፍ ሳትጠግብ በጎኗ ተኝታ
እንዲህ ነው ኑሮዋ ከጥዋት እስከ ማታ
ከስጋ እና ከደም እንደ ሰው ተፈጥራ
እንደዚህ ለስላሳ እንደዚህ ጠንካራ
ሁሉን አስተካክሎ ሁሉን አመቻችቶ
አምላክ የፈጠራት ለዚህ ይሆን ከቶ
እናት ልዩ ስራ እናት ልዩ ፍጡር
የተጎናፀፈች ትዕግስት እና ፍቅር
ለስላሳ እንደ ቅቤ ጣፋጭ እንደ ማር
ህሊናዋ ንፁህ ልቧ ገራገር
ሰውነቷ ብርቱ መንፈሷ ጠንካራ
ሰርታ የምትኖር የሁለት ሰው ስራ
የእናት አፈጣጠር እንዲያው በጠቅላላ
የታምር ታምር ነው ሚስጢር የተሞላ
ቃል ኪዳኗ ፅኑ ጊዜ ማያፈርሰው
እምነቷ ጠንካራ ዝሆን የማይጥሰው
ምክሯ ልብ የሚያሺር አንጀት የሚያርሰው
ልቧ ቂም የማያውቅ ዞሮ የማይወቅሰው
ወይ እናት ወይ እናት እናት ማር ወለላ
ከማለት በስተቀር ምን ይባላል ሌላ
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
03.04.202517:51
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
19.04.202514:26
➢#የንፅፅር_ትምህርት እና #በእስልምና ላይ #ለሚነሱ_ትችቶች መልስ የሚሰጥበት #ቻናል ልጦቅማቹ
➢#ተቀላቀሉ የሚለው #በመንካት ይቀላቀሉ👇👇
➢#ተቀላቀሉ የሚለው #በመንካት ይቀላቀሉ👇👇
15.04.202510:54
ሂዳያ ቢንት ፈድሉ➢Addis Ababa
ኮድ 0018
✍ኡሚ ያንቺ ውለታ✍
ቢስሚላሂ ብዬ በአላህ ስም ልጀምር
ኡሚ ያንቺን ውለታ ልዘክር በብእር
ምን ብዬ ልጀምር ኡሚ ያንቺን ውለታ
ብጀምርስ ታዲያ በምን ቃል ልገታ
ብሌኔ ነሽ ብልሽ እማ ያንስብሻል
ሀያትሽን ሙሉ ለኔ ሰውተሻል
ቆይ እንዴት?እላለው ሁልጊዜ ሳስበው
የኡሚዬን ሀቋን በምን ልንከፍለው
ማን ነው የከፈለ የእማን ውለታ
እስቲ እኔም ልወቀው ጠቁሙኝ ለአንድ አፍታ
አዎ የለምኮ ሀቅሽን የሞላ
እሞላለው ብልስ በምን አቅሜ ልሙላ
ውለታሽን ቢከፍል ፊዳ መሆን ላንቺ
ማን ይቀድመኝ ነበር መሰዋት ስላንቺ
ይሄን የኡመር ቃል ስሰማኮ ሁሌ
አጂብ ነው ወላሂ ይገርመኛል እኔ
ወደ ኡመር መጣ አንድ ውድ ሰሃባ
አላስችልም ቢለው የእናቱ ሙሃባ
እናቴን አዝዬ ሄጄ ወደ መካ
ሀጅኮ አስደረኳት ሆና በኔ ዱካ
አላቸው ኡመርን ያን ውድ ሰሀቢይ
የእናቴን ውለታ ሀቋን ተወጣሁ ወይ?
እኔን የገረመኝ የኡመር ምላሽ ነው
ይህ ከሊማቸው ነው ቀልብ የሚያላውሰው
ምን አልክ ያላህ ባሪያ ምን አልክ አንተ ወጣት
የእናትን ውለታ ምነው አረከስካት
"እንኳን ልትወጣው የእናትህን ሀቅ
ከቶ አይሆንም እኮ፣የደነገጠችው አንዴ ስትወድቅ"
ይህንን ነው ያሉት አዎ ያን ሰሃባ
ታዲያ አይገርምም ወይ ሆድ እንዴት አይባባ
ገረመኝ ኡሚዬ አጂብ ሱብሃነላህ
መቼ ልወጣው ነው ያንቺን ሀቅ ያአላህ
አሳድገሽኛል በአኽላቅ በተርቢያ
ጀባሩ በጀነት ያርገኝ ካንቺ ጉያ
ኡሚ ግን ልንገርሽ ማይካድ እውነታ
ህይወቴን ልሰጥሽ አልሰስትም ላፍታ
ምን አለሽ?ብለው ሰዎች ቢጠይቁሽ
በያቸው ኡሚዬ፤ ከልቧ ምትወደኝ ልጅ አለቺኝ ብለሽ
ምን እላለው ሌላ አፉ በይኝ እማ
ብዙ ነው ውለታሽ አልከፍለውም ማማ
ሁሌም ዱዓዬ ነው ባክህ ያረበና
ሀያቷን በሙሉ አቆያት በጤና
ወዳንተም ስትመጣ ሞት አይቀርምና
በልዩ አስተናግዳት መድባት ከጀና
✍እማ አዶተና✍
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
ኮድ 0018
✍ኡሚ ያንቺ ውለታ✍
ቢስሚላሂ ብዬ በአላህ ስም ልጀምር
ኡሚ ያንቺን ውለታ ልዘክር በብእር
ምን ብዬ ልጀምር ኡሚ ያንቺን ውለታ
ብጀምርስ ታዲያ በምን ቃል ልገታ
ብሌኔ ነሽ ብልሽ እማ ያንስብሻል
ሀያትሽን ሙሉ ለኔ ሰውተሻል
ቆይ እንዴት?እላለው ሁልጊዜ ሳስበው
የኡሚዬን ሀቋን በምን ልንከፍለው
ማን ነው የከፈለ የእማን ውለታ
እስቲ እኔም ልወቀው ጠቁሙኝ ለአንድ አፍታ
አዎ የለምኮ ሀቅሽን የሞላ
እሞላለው ብልስ በምን አቅሜ ልሙላ
ውለታሽን ቢከፍል ፊዳ መሆን ላንቺ
ማን ይቀድመኝ ነበር መሰዋት ስላንቺ
ይሄን የኡመር ቃል ስሰማኮ ሁሌ
አጂብ ነው ወላሂ ይገርመኛል እኔ
ወደ ኡመር መጣ አንድ ውድ ሰሃባ
አላስችልም ቢለው የእናቱ ሙሃባ
እናቴን አዝዬ ሄጄ ወደ መካ
ሀጅኮ አስደረኳት ሆና በኔ ዱካ
አላቸው ኡመርን ያን ውድ ሰሀቢይ
የእናቴን ውለታ ሀቋን ተወጣሁ ወይ?
እኔን የገረመኝ የኡመር ምላሽ ነው
ይህ ከሊማቸው ነው ቀልብ የሚያላውሰው
ምን አልክ ያላህ ባሪያ ምን አልክ አንተ ወጣት
የእናትን ውለታ ምነው አረከስካት
"እንኳን ልትወጣው የእናትህን ሀቅ
ከቶ አይሆንም እኮ፣የደነገጠችው አንዴ ስትወድቅ"
ይህንን ነው ያሉት አዎ ያን ሰሃባ
ታዲያ አይገርምም ወይ ሆድ እንዴት አይባባ
ገረመኝ ኡሚዬ አጂብ ሱብሃነላህ
መቼ ልወጣው ነው ያንቺን ሀቅ ያአላህ
አሳድገሽኛል በአኽላቅ በተርቢያ
ጀባሩ በጀነት ያርገኝ ካንቺ ጉያ
ኡሚ ግን ልንገርሽ ማይካድ እውነታ
ህይወቴን ልሰጥሽ አልሰስትም ላፍታ
ምን አለሽ?ብለው ሰዎች ቢጠይቁሽ
በያቸው ኡሚዬ፤ ከልቧ ምትወደኝ ልጅ አለቺኝ ብለሽ
ምን እላለው ሌላ አፉ በይኝ እማ
ብዙ ነው ውለታሽ አልከፍለውም ማማ
ሁሌም ዱዓዬ ነው ባክህ ያረበና
ሀያቷን በሙሉ አቆያት በጤና
ወዳንተም ስትመጣ ሞት አይቀርምና
በልዩ አስተናግዳት መድባት ከጀና
✍እማ አዶተና✍
ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/+ea9yXKVmoa1mZjg0
Log in to unlock more functionality.