Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል avatar

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን
➥ አዳዲስ ሃሳቦችን
➥ አነቃቂ ንግግሮችን
➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን
➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን
➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ
ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!!
👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት
TGlist rating
0
0
TypePrivate
Verification
Not verified
Trust
Not trusted
Location
LanguageOther
Channel creation dateJan 09, 2022
Added to TGlist
Apr 11, 2025
Linked chat

Records

10.04.202511:51
30.4KSubscribers
24.03.202523:59
0Citation index
30.03.202523:59
1.9KAverage views per post
11.04.202523:59
1.7KAverage views per ad post
11.04.202523:59
8.44%ER
04.04.202511:52
6.23%ERR
Subscribers
Citation index
Avg views per post
Avg views per ad post
ER
ERR
MAR '25APR '25APR '25APR '25

Popular posts አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

ምን ቢቆሽሽ ስራ አመሌ
ምህረትህ ይበልጣል ከወንጀሌ
ጌታዬዋ አንተው አንቃን
የጀነት ሰው ለመሆን እንድንበቃ
.
.
.
.....


ሰው አድርጎ ፈጥሮን
አልቆን ከሑሉ
በምን ተመለሠ
ውለታው ጀሊሉ
ልገዛው ሲገባ
አመስግኜ አጥርቼ
ብርቱ ካጅ ሆኛለሑ
ከትዕዛዝ ወጥቼ
ነውርን በሰተረ ሸክምን ባቀለለ
ለምን ነው ውለታው ችላ የተባለው
ብርቀው አቅርቦኝ
ስስት እየማረኝ...💔

እጅግ የተዋበ ሰውት ባለቤቱ ልስልሱ ሙሐመድ ሰዒድ ወደ አኼራ ሔዷል።
ሞትን ከሳሽ የለ መቼም ዋጥ ነው።
ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን
አሏህ ይማርህ
የናፈቅካቸው ሰይዳችን ጋር ረፊቅ ሑንልን።
ሰዋብ ኣል ፋቲሐ
እጅግ ደንግጫለሑ በአሏህ ስም ወጣት ነኝ ምናምን ሞት ጋር አይሰራም አሏህ ይማረን በእዝነቱ ሰሊሙል ቀልብ ይሰጠን ወንድማችንንም ይማርልን።

ኢሽተቅናክ ያረሡለሏህ....💔

    ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts
🇹🇷 Turkish series 🇹🇷
ተከታታይ ሁሉም Turk film ሚለቀቅበት VIP channel ይቀላቀሉን👇
29.03.202518:03
#ስንብት

እነሆ በናፍቆት እንደመጣ ዳግም ሊናፈቅ መሰነባበቻዋ ጨረቃ ታይታለች።11ወራትን ልንናፍቅ ዳግም መምጣቱን ልንጓጓ የ አላህ ትእዛዝ ሆኗል🥺

አላህ ያለፈዉን ረመዳን ከተጠቀሙበት
መጪዉን ከሚደርሱት ያድርገን።🤲

✨تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال✨
     ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts
24.03.202517:46
Habibi❤️

ሶላት ሳትሰግድ ስትቀር የምታኮርፍህ
ጥሩ ሚስት ይስጥህ

.

@Alif_islamic_posts
29.03.202515:23
የኢድ-አል ፊጥር በዓል ነገ ይከበራል !!

1446ኛው ሻዋል ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ መታየቷን ተከትሎ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በነገው እለት እሁድ መጋቢት 21 / 2017 ዓመተ ምህረት የሚከበር ይሆናል ።
መልካም በዓል 🤩
ቦታው ተዘጋጅቷል ልክ 5:30(11:30) ፍለጋው ይጀመራል
29.03.202515:33
ዳይ እንግዲህ ሁልሽም ወደ ስራ😁
🌙#ረመዳን

በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከው
ነገር እያለ ረመዳን እኔዳያልፍህ!
ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...
ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና እንዲህም
ይለሀል ረበል ዓለሚን አንተ የራህማን ባሪያ....
"أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ "
"አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?"

#እናስተንትናት!
29.03.202515:14
ነገ ነው
29.03.202514:42
ሰበር፡- ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሸዋል 1446 የእይታ ውይይቶችን ለመጀመር ተቀምጧል
#ረመዳን_27🌙

لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

(ቁርዓን 97:3)

#በዱዓእንበርታ 🧡🤲
#መልካም_የዒባዳ_ጊዜ 🤲
#አሊፍ_ኢስላሚክ_ቻናል😊

     ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Alif_islamic_Posts
@Alif_islamic_Posts
29.03.202515:03
ኢድ
29.03.202514:52
በሱዳይር እና ቱማይር ደመና ሲጨምር ታይነት ይበልጥ አስቸጋሪ ይሆናል፡ ታዛቢዎች አስተያየት ይሰጣሉ
Log in to unlock more functionality.