Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Win Win Sports Betting-ET avatar
Win Win Sports Betting-ET
Win Win Sports Betting-ET avatar
Win Win Sports Betting-ET
በማድሪድ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ !

ሪያል ማድሪድ በአርሰናል ተሸንፎ ከሻምፒየንስ ሊግ ከተሰናበተ ወዲህ በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በአሁኑ ሰዓት በሪያል ማድሪድ ቤት ያላቸው ሀላፊነት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቁ ተጠቁሟል።

በቀጣይ ካርሎ አንቾሎቲ ከተሰናበቱ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ምርጫ መሆናቸው ተገልጿል።

በክለቡ ያለውን ውጥረት ተከትሎ በሚቀጥሉት ቀናት ወይም ሳምንታት ትልቅ ዜናዎች ከክለቡ ሊሰሙ እንደሚችሉ ተገምቷል።
https://winwin.et/Tel
4 ቀን ብቻ ቀረዉ!
🌸 ለፋሲካ እየተዘጋጁ ነው? እኛም ተዘጋጅተናል! 🌸
ይህ ፋሲካ ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ እና አጓጊ ይሆናል! 🍫🥖🎉 5 እድለኛ ደንበኞች የ20ሺህ ብር የሚገመቱ የምግብ ግብአቶች እና ተጨማሪ ስጦታዎች የያዘ የትንሳኤ ቅርጫት ይደርሳቸዋል! 🧺💰
🤔 ሽልማቱን ለማግኘት
✅ 200 ብር እና ከዚያ በላይ ውርርድ ያድርጉ
✅  ከ3 በላይ ቡድን ለውርርድ መምረጥ
✅ የእግር ኳስ ውርርድ እስከ 12-08-2017 ድረስ ይቆጠራል

አርብ የስቅለት እለት እጣ እናወጣለን እና እድለኞችን እናሳውቃለን! 🎊
BETWINWINS - አሁን በትልቁ አሸንፉ !
https://winwin.et/Tel
ሪያል ማድሪድ ለአርሰናል ጨዋታ ተጨማሪ አንድ የእረፍት ቀን ለማግኘት ያቀረበው ጥያቄ ዉድቅ ተደረገበት

#Ethiopia | ሪያል ማድሪዶች በነገዉ እለት ከአላቬዝ ጋር የሚያደርጉት የላሊጋ ጨዋታ ወደ ዛሬ እንዲቀየርላቸዉ እና ለአርሰናል ጨዋታ አንድ ተጨማሪ የእረፍት ቀን እንዲኖራቸዉ የላሊጋ አስተዳደርን ጠይቀዉ ነበር።

የሀቪየር ቴባስ አስተዳደር ግን ጥያቄዉን ዉድቅ አድርጎባቸዋል። ሪያል ማድሪድ የላሊጋ ዋንጫ ተስፋ ያለዉ እንደመሆኑ ወሳኝ ተጨዋቾቹን ያሳርፋል ተብሎ አይገመትም።

በአንጻሩ አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ላይ ለወሳኝ ተጨዋቹ ረፍት ይሰጣል ተብሎ ይገመታል።
https://winwin.et/Tel
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የዚህ ሳምንት የሞባይል ካርድ አሸናፊዎች የለም። ዉድ የዊን ዊን ቤተሰቦች ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን !
ህግ እና ደንቦችን አንብባችሁ ተግባራዊ ማድረግ ስላልቻላችሁ የካርድ ጥያቄዉ አሸናፊ አላገኘም።

የጥያቄዉ መልስ: Lionel Messi

ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን። ተጨማሪ ሽልማቶችን ለማግኘት ይጠብቁን!
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
🚨😮 ኤሚ ማርቲኔዝ፡ "ሁለት የአለም ዋንጫዎችን በተከታታይ ካሸነፍን ከኢንተርናሽናል እግር ኳስ ጡረታ እገላገላለሁ። ቦታ ለወጣቶች"
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
መድፈኞቹ ነጥብ ጥለዋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከብሬንትፎርድ ጋር የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

የመድፈኞቹን ግብ ቶማስ ፓርቴ ሲያስቆጥር ዊሳ ብሬንትፎርድን አቻ አድርጓል።

አርሰናል በውድድር ዘመኑ አስራ ሁለተኛ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ አርሰናል :- 63 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ብሬንትፎርድ :- 43 ነጥብ
https://winwin.et/Tel
5 ቀን ብቻ ቀረዉ!
🌸 ለፋሲካ እየተዘጋጁ ነው? እኛም ተዘጋጅተናል! 🌸
ይህ ፋሲካ ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ እና አጓጊ ይሆናል! 🍫🥖🎉 5 እድለኛ ደንበኞች የ20ሺህ ብር የሚገመቱ የምግብ ግብአቶች እና ተጨማሪ ስጦታዎች የያዘ የትንሳኤ ቅርጫት ይደርሳቸዋል! 🧺💰
🤔 ሽልማቱን ለማግኘት
✅ 200 ብር እና ከዚያ በላይ ውርርድ ያድርጉ
✅  ከ3 በላይ ቡድን ለውርርድ መምረጥ
✅ የእግር ኳስ ውርርድ እስከ 12-08-2017 ድረስ ይቆጠራል

አርብ የስቅለት እለት እጣ እናወጣለን እና እድለኞችን እናሳውቃለን! 🎊
BETWINWINS - አሁን በትልቁ አሸንፉ !
https://winwin.et/Tel
ሞሃመድ ሳላህ ወደ ሳውዲ ፕሮ ሊግ ሊሄድ ይችላል የሚለውን ግምት በማቆም አዲሱን የሊቨርፑል ኮንትራት ፈርሟል።
https://winwin.et/Tel
🚨🚨😮 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ቶማስ ሙለር ከ17 አመታት በኋላ ባየርን ነፃ ወኪል አድርጎ ይለቃል! 💣
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
🌸 ለፋሲካ እየተዘጋጁ ነው? እኛም ተዘጋጅተናል! 🌸
ይህ ፋሲካ ከበፊቱ የበለጠ ጣፋጭ እና አጓጊ ይሆናል! 🍫🥖🎉 5 እድለኛ ደንበኞች የ20ሺህ ብር የሚገመቱ የምግብ ግብአቶች እና ተጨማሪ ስጦታዎች የያዘ የትንሳኤ ቅርጫት ይደርሳቸዋል! 🧺💰
🤔 ሽልማቱን ለማግኘት
✅ 200 ብር እና ከዚያ በላይ ውርርድ ያድርጉ
✅ ዝቅተኛ ኦዶች 15 እና ከዚያ በላይ
✅ ውርርድ ብዙ ምርጫ(multiple choice) ብቻ መሆን አለበት።
✅ የእግር ኳስ ውርርድ እስከ 12-08-2017 ድረስ ይቆጠራል

አርብ የስቅለት እለት እጣ እናወጣለን እና እድለኞችን እናሳውቃለን! 🎊
BETWINWINS - አሁን በትልቁ አሸንፉ !
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች ባርንስ 2x ፣ ጉማሬስ እና ቶናሊ ሲያስቆጥሩ ለማንችስተር ዩናይትድ ጋርናቾ ከመረብ አሳርፏል።

ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ አስራ አራተኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።

ኒውካስል ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ደረጃውን ወደ አራት ከፍ ማድረግ ችሏል።
https://winwin.et/Tel
✈️ ከwinwin ጋር ከፍ ብለዉ  ይብረሩ - በየቀኑ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! ✈️
በሚያዝያ ወር በየቀኑ  በአቪዬተር ጨዋታ ላይ ውርርድ ያድርጉ
ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአቪዬተር ጋር ይነሱ እና ወር ሙሉ ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel
“ ከድሉ በኋላ የቡድኑ ጉልበት ጨምሯል “ አርቴታ

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከነገው የብሬንትፎርድ ጨዋታ በፊት ለጋዜጠኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ከሪያል ማድሪድ ጨዋታ ድል በኋላ ቡድኑ በልምምድ ሜዳ ላይ “ የማይታመን ጉልበት እየታየ ነው “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።

ሁለት የቅጣት ምት ግብ ስላስቆጠረው ዴክላን ራይስ የተጠየቁት ሚኬል አርቴታ “ ራይስን የቡድኑ ቋሚ የቅጣት ምት መቺ ለማድረግ እናወራበታለን “ ብለዋል።

“  ከሁለቱ ቅጣት ምቶች ምርጥ ብሎ መለየት ያዳግታል ሁለቱም የተለየ አመታት ነው ያላቸው ሁለቱም ምርጥ ግቦች ናቸው።“ አርቴታ

አክለውም “ ከሪያል ማድሪድ ድል በኋላ ተጨዋቾቹ የተሰጣቸው እረፍት አንድ ቀን ነው።“ ሲሉ ተደምጠዋል።
https://winwin.et/Tel
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳል

  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛሳምንት ዛሬ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ ይካሄዳል።

ምሽት 3 ሠአት ከ45 ጀምሮ ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

ዎልቭስ በሜዳው ዌስትሃም ዩናይትድን ሲያስተናግድ ጨዋታው ሁለቱ ቡድኖች ሙሉ
በሙሉ ከወራጅ ቀጠና ለመራቅ የሚረዳቸውን ውጤት ለማስመዝገብ የሚያደርጉት ጨዋታ ነው።

በተመሳሳይ ሠአት አርሰናል ፉልሃምን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል።

አራት ሠአት ላይ ደግሞ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጭ ከኖቲንግሃም ፎረስትጨዋታውን ያደርጋል።

ፕሪሚየር ሊጉ ነገ እና ከነገ ወዲያም ቀጥሎ ይካሄዳል።(አራዳ FM)
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
ዛሬ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://tinyurl.com/3ufn8p5h
ስለዚህ ምርመራ ምን ታስባላችሁ ? ከምርመራዉ ምን የሚገኝ ይመስላችኋል?

አሪፍ ግምት ለገመተ ተጫዋች ሽልማት ይኖረናል!

ዩኤፋ የማድሪድ ተጨዋቾች ላይ ምርመራ ከፈተ !
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች በአትሌቲኮ ማድሪድ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ያሳዩትን ደስታ አገላለጽ ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል።

ምርመራው የሚካሄድባቸው ተጨዋቾች አንቶኒዮ ሩዲገር ፣ ኪሊያን ምባፔ ፣ ቪንሰስ ጁኒየር እና ሴባዮስ መሆናቸው ተገልጿል።

ተጨዋቾቹ ምርመራው የተከፈተባቸው ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጨዋታ ድል በኋላ ባሳዩት የተለያዩ ምልክቶች ምክንያት መሆኑ ተነግሯል።

አትሌቲኮ ማድሪድ በበኩሉ የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች ከጨዋታው በኋላ ባሳዩት ነገር ቅር መሰኘቱን ለዩኤፋ ቅሬታ ማቅረቡን የስፔን መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

ተጨዋቾቹ ጥፋተኛ ሆነው የሚገኙ ከሆነ በቀጣይ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ሊቀጡ እንደሚችሉ እየተዘገበ ይገኛል።
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
✈️ ከwinwin ጋር ከፍ ብለዉ  ይብረሩ - በየቀኑ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! ✈️
በሚያዝያ ወር በየቀኑ  በአቪዬተር ጨዋታ ላይ ውርርድ ያድርጉ
ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአቪዬተር ጋር ይነሱ እና ወር ሙሉ ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel
“ የኤፌ ካፕ ዋንጫን እንወዳለን “ ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ለሰባተኛ ተከታታይ አመታት ለኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ መድረሱ እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል።

“ እኛ የኤፌ ካፕ ዋንጫን እንወዳለን “ ያሉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለፍፃሜ መድረስ እንደምንችል ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ብለዋል።

አክለውም “ ለሰባት ተከታታይ አመት ዌምብሌይ በመሄዳችን ደስተኛ ነኝ ትልቅ ስኬት ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።
https://tinyurl.com/3ufn8p5h
እንኳን አደረሳችሁ

የwinwin ኢትዮጵያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ የመልካም ምኞቱን ይገልጻል።

ኢድ ሙባረክ

https://tinyurl.com/3ufn8p5h
ዛሬ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://tinyurl.com/3ufn8p5h
Shown 1 - 24 of 164
Log in to unlock more functionality.