ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™
ይህ ስለ ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаБер 06, 2025
Дадана ў TGlist
Лют 26, 2025Прыкрепленая група
Падпісчыкаў
154 073
24 гадз.
6170.4%Тыдзень
1 5651%Месяц
4 7923.2%
Індэкс цытавання
17
Згадкі2Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах2
Сярэдняе ахоп 1 паста
198
12 гадз.357
43.7%24 гадз.198
23.6%48 гадз.276
27.5%
Узаемадзеянне (ER)
3.03%
Рэпостаў0Каментары0Рэакцыі6
Узаемадзеянне па ахопу (ERR)
0.13%
24 гадз.
0.04%Тыдзень
0.03%Месяц
0.14%
Ахоп 1 рэкламнага паста
198
1 гадз.12362.12%1 – 4 гадз.189.09%4 - 24 гадз.242122.22%
Усяго пастоў за 24 гадзіны
12
Дынаміка
25
Апошнія публікацыі ў групе "ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™"
21.04.202520:25
ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?
100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?
እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ
100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?
እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ
21.04.202520:15
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk

21.04.202519:14
🚨 ሊያም ዴላፕ አሁንም የክለባቹን ቁጥር አንድ አጥቂ ኢላማ ነው።
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

21.04.202518:58
ማንቸስተር ዩናይትድ ማቲየስ ኩንሀን ከዎልቭስ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ነው።
ማን ዩናይትዶች ተጫዋቹን ሌሎች ብዙ ክለቦች እንደሚፈልጉት እና £62.5m የውል ማፍረሻ እንዳለበት ስለሚያውቁ ከአሁኑ በግል ውሎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በኩንሃ እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል ከተደረጉ የመጀመሪያ ግንኙነቶች በኋላ ጥሩ ስሜቶች አሉ ።
[Fabrizio romano]

21.04.202518:49
🚨OFFICIAL
በርንሌይ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋገጠ !
በአሰልጣኝ ስኮት ፓርከር የሚመሩት በርንሌዎች ወደ 2025/26 ፕሪምየር ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል ።
በርንሌይ ዛሬ በተደረገው መርሀ ግብር ተከታያቸውን ሼፊልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ነው ወደ ነበሩበት ሊግ መመለሳቸውን ያረጋገጡት።

Выдалена21.04.202520:44
21.04.202518:18
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ

Выдалена21.04.202520:44
21.04.202518:14
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!
❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
21.04.202516:42
ማንችስተር ዩናይትድ ቶትንሀም እና አርሰናል የስፖርቲንግ ሊዝበኑን የመሀል አማካይ ሞርተን ሂዮምላንድን ለማስፈረም በሚደረገው ፋክክር ውስጥ ይገኙበታል ።
[ ekremkonurvia caught offside]
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
[ ekremkonurvia caught offside]
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

21.04.202514:43
"ራስሙስ ሆይሉንድ በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋች ነው" አለን ሺረር!
ከትላንትናው የ1-0 የሽንፈት ጨዋታ በኃላ አለን ሺረር እንደተናገረው "እኔ የምመለከተው በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋችን ነው:: በራስ መተማመኑን እና አቋሙን አጥቷል:: ማንችስተር ዮናይትድን ከፊት ሆኖ ለመምራት ዝግጁ አይደለም::
በፕሪምየር ሊጉ ሶስት ጎል ብቻ ነው ያስቆጠረው:: ሁሌም በቦታው አይገኝም ወይ ወደ ኋላ ለሰከንድ ይቀራል ወይም ደሞ ወደፊት ለሰከንድ ይቀድማል:: ምንም ጥርጥር የለውም እሱ በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ነው::
ሆይሉንድ በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር አመት ሶስት ጎሎችን ብቻ ነው ማስቆጠር የቻለው::
ማንችስተር ዮናይትድ በፕሪምየር ሊጉ 15ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ራስሙስ ሆይሉንድን ለይቶ ከመወንጀል ይልቅ በአጠቃላይ የቡድኑን ደካማ እንቅስቃሴ እና ወጥ አቋም አለማሳየትን አስረግጦ ተናግሯል::

21.04.202513:05
❗️ ቢልድ፡ ማን ዩናይትድ የ18 አመቱ የሌ ሀቭሬ የፊት መስመር ተጫዋች ኤንዞ ካና-ቢክን ማዘዋወሩ አይቀርም። በበጋው ነፃ ወኪል ስለሚሆን ከክለቡ ጋር ድርድር አስፈላጊ አይደለም።
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

21.04.202512:22
ማን ዩናይትድ ግብ ጠባቂ እና አጥቂ ያስፈርማሉ
✍FABRIZIO ROMANO
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
✍FABRIZIO ROMANO
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

20.04.202515:11
ሆይሉንድ ግብ ካስቆጠረ ወራቶች አልፈዋል እንዲሁ ለዩናይትድ በዚህ ሲዝን በ28 ጨዋታ 3 ጎል ብቻ ነዉ ያገባዉ
አጥቂ
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
አጥቂ
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

20.04.202515:10
የካሪንግተን ምርቶች
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

20.04.202515:06
🤔
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Рэкорды
22.04.202523:59
154.1KПадпісчыкаў22.04.202500:52
17Індэкс цытавання31.03.202518:41
682Ахоп 1 паста31.03.202518:42
682Ахоп рэкламнага паста06.03.202515:12
30.77%ER01.04.202500:32
0.46%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.