Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹 avatar

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Created By @Amanuu11
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаКвіт 16, 2025
Дадана ў TGlist
Бер 26, 2025
Прыкрепленая група

Апошнія публікацыі ў групе "ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹"

ጎልልልልልልልልልልልልልልል ሲቲቲቲቲቲቲቲ በርናንዶዶዶዶዶዶ

ሲቲ 1-0 አስቶንቪላ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የ34ኛ ሳምንት ጨዋታ !

⏰ 5'

ማን.ሲቲ 0-0 አስቶንቪላ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የባርሳ አሰላለፍ!

ባርሴሎና Vs ማሎርካ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዛሬ ባርሳ ከ ማሎሪካ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ አንሱ ፋቲ ቋሚ ሆኖ የሚጀምር ይሆናል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የሁለቱ ክለቦች አሰላለፍ

አስቶን ቪላ VS ማን ሲቲ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ጋዜጠኛ 🗣️:- ሌላ ልጅ ብትወልድ ስሙን ምን ትለዋለህ?

🎙ጋርናቾ🗣️፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እለዋለው፣ እናም ክርስቲያኖ ሮናልዶ አባቴ እያለ ይጠራኛል ማለት ነው!😂


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ማንቸስተር ዩናይትዶች ቪክቶር ኦሲምሄንን በ40 ሚ.ፓ ለማስፈርም ገፍተው እየሰሩ ነው።

ቪክተር ኦሲምሄን የሩበን አሞሪም ዋነኛ የአጥቂ ኢላማ ነው :: አሞሪም ከሊያም ዴላፕ ይልቅ ናይጄሪያዊውን አጥቂ ይመርጣል።

(ምንጭ፡ ዴይሊ ሚረር)


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: አንጄ ፖስቴኩግሉ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ቢያነሳም ባያነሳም በውድድር አመቱ መጨረሻ ቶተንሃምን ሊለቅ ይችላል።

✍️ tele Football


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
አርጀንቲናዊው የ8 ጊዜ ባላንዶር አሸናፊው ሜሲ በ 2012 የያዘው ሪከርድ፦

69 ጨዋታ 🏟
91 ጎል ⚽️

ይህ ሪክርድ በማንም እና መቼም የሚደፈር አይመስልም👌👌

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
የ 32 ዓመቱ ብራዚላዊው ጠበበተኛ ፊሊፕ ኮቲኒሆ አሁን ላይ በውስት ለብራዚሉ የልጅነቱ ክለብ ለሆነው ቫስኮ ዳ ጋማ እየተጫወተ ይገኛል።

እንደሚታወቀው ኮቲኖ የአስቶንቪላ ንብረት እንደ ሆነ እና ደሞዙን እናት ክለቡ አስቶን ቪላ በሳምንት 135 ሺ ፓውንድ እየከፈለው ነው ለልጅነቱ ክለብ ሚጫወተው።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ጫካዎቹ በየጨዋታው በአማካኝ የሚያገኙት የኳስ ቁጥጥር 39.3 ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም በፕሪሚየር ሊጉ 20ኛ ደረጃ ላይ እንዲቀመጡ አድርጋቸዋል።

ግን በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ነጥብ በመሰብሰብ 3ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
በአንድ ወቅት የአለማችን ምርጡ ተጫዋች የሆነው ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የነበረው ቁጥራዊ መረጃዎች!

We won't see another player like him 🐐🐐

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🔜 ሮማዎች እስከ አሁን በ 2025 አልተሸነፉም ፣ የመጨረሻው ሽንፈታቸው በታህሳስ 15 ነበር 🧱🙇‍♂️

ክላውዲዮ ራኒየሪ አስማቱን እንደገና እየሰራ 🪄

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical

Рэкорды

26.03.202513:26
208.1KПадпісчыкаў
11.04.202523:59
6Індэкс цытавання
09.04.202523:59
2.6KАхоп 1 паста
09.04.202523:59
2.5KАхоп рэкламнага паста
22.04.202517:37
2.80%ER
09.04.202523:59
1.25%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
30 БЕР '2506 КВІТ '2513 КВІТ '2520 КВІТ '25
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.