Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Sagalee Dhugaa Ortodooksii
Chaanaalli kun chaanaalli hafuuraawa baruu fi barsiisu sirna mana Kiristaana Qulqulleettii itti argannudha.
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаFeb 24, 2025
Дадана ў TGlist
Apr 15, 2025Прыкрепленая група

Sagalee Dhugaa Ortodooksii
4
Рэкорды
18.04.202523:59
224Падпісчыкаў11.04.202523:59
0Індэкс цытавання16.03.202518:11
1.7KАхоп 1 паста22.04.202512:56
0Ахоп рэкламнага паста20.04.202523:59
17.65%ER15.04.202519:24
784.26%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
Пераслаў з:
ምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤ ቤት፪

21.04.202518:59
ቤዛዊተ ዓለም!
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ #ትርጉም፦ እንደ ልጅሽ ደም ጣሙ ድንቅ ለሆነው ስምሽ ሰላም እላለሁ፡፡ የሕይወት መሠረት የሆንሽ ከቀድሞ ጀምሮ የሆነ የመዳን መጀመሪያም የሆንሽ ማርያም ሆይ! አንችን ለዓለሙ ቤዛ በጎ አድርጎ የፈጠረ እግዚአብሔር ይባረክ፤ ስሙም ይመስገን፡፡ (ሥርዐተ ነግሥ)
እመቤታችን ቤዛ፣ ቤዛ ዓለም (ቤዛዊተ ዓለም)፣ መድኃኒት፣ የሕይወት መሠረት (መጀመሪያ)፣ የድኅነት ጥንት . . . በሚሉ ቃላት ትጠራለች፡፡ ምክንያቱ ብዙ ቢሆንም አንደኛው ምክንያት ክርስቶስ ለእኛ ቤዛ የሆነበት፣ እኛን ያዳነበት፣ ለእኛም ሕይወትን የሰጠበት ሥጋ ከእርሱ የነሣው በመሆኑ ነው፡፡
አባ ጊዮርጊስ ነገረ ድኅነትን ሲያብራራ "ዐቃቤ ሥራይ መጽአ እምሰማየ ሰማያት ወዕፀ ፈውስ ተረክበ በቤተ ዳዊት- ባለ መድኃኒት ከሰማይ መጣ፤ ከዳዊት ቤትም (ወገንም) የመድኃኒት ዕንጨት (ዛፍ) ተገኘ ይላል፡፡
ባለ መድኃኒት ደዌ ላለበት ሰው ከዕፅዋት መድኃኒቱን ቀምሞ ይፈውሰዋል፡፡ ደዌ ኀጢአተ አዳም፣ ባለ መድኃኒት መለኮት ሲሆን መድኃኒት ሥጋዌ፣ የመድኃኒቱ መገኛ ዕፅ (ዛፍ) እመቤታችን ናት፡፡ ለመድኃኒት የተፈጠሩ ዕፅዋት አሉ፡፡ ስለዚህ መድኃኒት ስለሚያስገኙ ዕፅዋቱ ሳይቀሩ መድኃኒት ተብለው ይጠራሉ፡፡ ባለ መድኃኒቱ መለኮት እመቤታችንን የሰውን ልጆች ሊያድንባት፣ (መድኃኒት የሆነውን ሥጋዌ ሊፈጽምባት) ነው የፈጠራት፡፡ መድኃኒት ሥጋዌን ቀመመባት፡፡ ይእቲኬ መድኃኒት እንተ ኀሠሥዋ ወዖድዋ ነቢያት - ነቢያት የሿት፣ የመረመሯት መድኃኒት ይላል፡፡ (1ጴጥ 1፥10) መድኃኒት የጌታ ሰው መሆን ነው፡፡
ስለዚህ ለእኛ ቤዛ ሊሆነበት የተዋሐደውን ሥጋ ከእመቤታችን የነሣው በመሆኑ ቤዛ ትባላለች፡፡ ለእኛ ሕይወት ሊሰጥበት የነሣው ከእርሷ በመሆኑ ሕይወት፣ የሕወይት አስገኝ፣ የሕይወት መሠረት፣ የመድኃኒት መገኛ ትባላለች፡፡

19.04.202516:49
Maatiin Kiristiyaanaa Hundumti Keessanuu Baga Guyyyaa Du'aa ka'umsa Gooftaa Keenyaa Fayyisaa Keenya Iyyesuus Kiristoos Nagaadhaan Geessan.

18.04.202516:15
እንኳን አደረሳችሁ ለስቅላት በዓል Bagaa Gessan❤️🙏

20.04.202513:10
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም
“ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ሰይጣንን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ”
Kiristoos Du’aa Ka’ee . . . Humnaa Fi Aangoo Isaatiin
Seexanni Hidhamee . . . Addaam Bilisa Bahee
Egaa Kana Booda . . . Nagaa Fi Gammachuun Nuuf Ta’e

13.04.202509:47
♡ ና ና የምስጋና ጌታ ♡
ኢየሩሳሌም ሆይ ምስጋና ጀምሪ
መለከትን ንፊ ነጋሪት ጎስሚ
ሰላምሽ ታውጇል መዳንሽም ቀርቧል
ጌታ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል
ያልታደልሽው ሀገር ጌርጌሴዮን ሆይ
ለምን ተቃወምሽው አምላክሽን ስታይ
የከተማውን በር መዝጊያውን ቆልፈሽ
ከሩቅ የሸኘሽው ሲመጣ ሰላምሽ
የቢታንያ ድንጋይ አንደበት አውጥቶ
ምስጋና ጀመረ አምላኩን ለይቶ
ሣርና ቅጠሉ ዘንባባው ሰገደ
ፍጥረት ሊያመሰግን አምላኩን ወደደ
ሕጻን ሽማግሌ ምስጋና ሲያቀርቡ
ተቆልፎ ነበር ፈሪሳዊ ልቡ
ዛሬም ለምስጋና ልባችን ይለወጥ
የሆሣዕና ጌታ ይመላለስበት
ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ
ና ና የምስጋና ጌታ ና ና የምሕረት ጌታ(፪)
ማዳንህ ተገኝታለችና ሰላምህ ተገኝታለችና(፪)
ኢየሩሳሌም ሆይ ምስጋና ጀምሪ
መለከትን ንፊ ነጋሪት ጎስሚ
ሰላምሽ ታውጇል መዳንሽም ቀርቧል
ጌታ ሊጎበኝሽ ከበራፍሽ ቆሟል
አዝ= = = = =
ያልታደልሽው ሀገር ጌርጌሴዮን ሆይ
ለምን ተቃወምሽው አምላክሽን ስታይ
የከተማውን በር መዝጊያውን ቆልፈሽ
ከሩቅ የሸኘሽው ሲመጣ ሰላምሽ
አዝ= = = = =
የቢታንያ ድንጋይ አንደበት አውጥቶ
ምስጋና ጀመረ አምላኩን ለይቶ
ሣርና ቅጠሉ ዘንባባው ሰገደ
ፍጥረት ሊያመሰግን አምላኩን ወደደ
አዝ= = = = =
ሕጻን ሽማግሌ ምስጋና ሲያቀርቡ
ተቆልፎ ነበር ፈሪሳዊ ልቡ
ዛሬም ለምስጋና ልባችን ይለወጥ
የሆሣዕና ጌታ ይመላለስበት
ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ
@Bete_Michael_mezmur_Chanal

12.04.202514:22
Bagaa Gessan Ayyaana Hoosaa'inaa እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳዕና በዓለም መልካም በዓል❤🙏
11.04.202514:47
Uummannis kun Naazireet Galiilaa irraa kan dhufe raajicha Iyyasuusidha jedhan. Innis gara mana qulqullummaa galee kan gurguranii fi bitan hunda baase…mannikoo mana kadhannaati jedhamee barreeffameera, isin garuu holqa saamtotaa taasiftan. Mana qulqullummaattis qarodhabeessaa fi kan qaamni isaanii laamsha’e gara isaatti dhiyyatan/dhufan/ innis isaan fayyise. Mat. 21:1-15
Egaa Guyyaa kun guyyaa gooftaan keenya gara Iyyerusaalem deemuun mana qulqullummaa isaa keessaa daldaltootaa fi warren malaqa jijjiiran ar’ee mana isaa kabaje dha. Guyyaan kana abbootiin mana kiristaanaa “Hoosa’inaa samii irratti ilma Daawitiif”jedhanii faarfannaa fi yeedaloodhaan faarfataa bulu. . Arjoominni Waaqayyoo araarri durbee Maariyaamii hunda keenya waliin haata’u. Ameen.

12.04.202506:30
Gidiraa Fannoo Gooftaa Keenya Iyyasuus Kiristoos kudha sadan. Isaanis:-
1. Mataa rukutamuu (ተኮርዖተርእስ)
2. Kaballaa (ተጸፍኦመልታሕት)
3. Hancufa itti tufuu (ወሪቀምራቅ)
4. Dhangaggaa’aa dhuguu (ሰትየሐሞት)
5. Dugda reebamuu (ተቀስፎዘባን)
6. Qullaa ta’uu (ተአርቆተልብስ)
7. Cinaacha eeboon waraanamuu ( ርግዘተገቦ )
8. Harka duubatti hidhuu (ተአስሮተድኅሪት)
9. Mismaara Saadoor jedhamuun waraanamuu
10. Mismaara Alaadoor jedhamuun waraanamuu
11. Mismaara Daanaat jedhamuun waraanamuu
12. Mismaara Adeeraa jedhamuun waraanamuu
13. Mismaara Roodaas jedhamuu waraanamuu

11.04.202507:24
HOOSAA’INAA
Hosa’iinaa jennee faarfannaa/4/
Suraafeel Kirubeel kan siin si baatanii.......
Gara keenya dhuftee harree irraa taa'uunii.....
Gad of qabummaas unuun nu barsiiftee........
Waaqayyoo ta'uu kee addunyaaf labsitee
Ayihuudonni hundumtu ammaa leeyya'anii
Waaqayyoo ta'uu kee hubannerra nunii…
Otuu ijaan arganii siitin si faarsinee..
Hoosa'inaa jennee maqaa kee jajannee
Aariyaamiin teessee ati kan faarfatamtuu......
Foon Addaam uffattee eenyu si hin qixxaatuu
Afaan raajotaatiin kan hawwamaa turtee......
Waadaa galte hundaas atii ni raawwatte
Maqaa Waaqayyootiin kan dhufu hundumtuu
Eebbifamuun isaa dhuguma hin hafuu.....
Meexxii harka keenyattiis qabannee kaanee...
Waa'ee gochaa keetii addunyaaf labsinee
hoosa'inaa jenne faarfanna(2)
Amaanu'eel jennee si waamnaa
Ilma Maariyaam ulfaadhu jennaa
Maqaa keesi dhalootattii himnaa
Maraanaataa jennee faarfannaa/
==•|•==
👇
http://t.me/Galateeffamaadha

16.04.202502:16
ረቡዕ
፩, ዕለተ ምክር
🔀 አይሁድ ሠላሳ ሦስት አመት ከሦስት ወር መክረው
በተለይም ሦስት አመት ከሦስት ወር ከፍ ሲል ሁለት ቀን ማለትም ሰኞና ማግስተ ሰኞ መክረው ምክራቸው ሳይጸና ቀርቷል በዚህ በዕለተ ረቡዕ ግን ይሙት በቃ ወሥነው ምክራቸውን አጽንተው ተለያይተዋል ።
በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ፥
ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤
ነገር ግን፦ “በሕዝቡ ዘንድ ሁከት እንዳይነሣ በበዓል አይሁን አሉ ማቴ ፳፮÷፫
፪, ዕለተ ድኅነት
🔀 ክርስቶስ ፦ አዳምን በኀሙስ ዕለት ወበመንፈቃ ለዕለት እትወለድ እምወለተ ወለትከ ወእድህክ ውስተ መርህብከ ወእትቤዘወከ በመስቀልየ ወበሞትየ
ትርጕም፦ አምስት ሺኽ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በግዕዘ ሕጻናት አድጌ በመስቀል ተሰቅየ ሙቼ አድንሃለሁ መጽ ቀሌ ፫
ብሎ ቃል ኪዳን በገባለት መሠረት ጊዜ ሲደርስ አምባ ይፈርስ እንዲሉ ዘመኑ ሲደርስ ይህን ፈጽሞለታል የድኅነት ፍጻሜውም በሞት ነውና እርሱ ካልሞተ አዳም ስለማይድን ይሙት በቃ ፍርድ ከተፈጸመ ድኅነት ስለሚደረግ ዕለተ ድኅነት ተብሏል ፆመ ድኅነትም የተጀመረው ከዚህ አንጻር ነው ።
ወኢትትዐደው ፆመ ዘእግዚአብሔር ዘውእቶሙ ረቡዕ ወዓርብ ዘእንበለ ይርከብከ ደዌ ክቡድ ወዘእንበለ መዋዕለ ጰንጠቆስጤ ወበዓለ ልደት ወበመዋዕለ አስተርዕዮ ዘውእቱ ኤጲፋንያ
ትርጕም፦ ጌታ ያዘዘውን ፆም አትሻሩ እነዚህም ረቡና ዓርብ ናቸው ጽኑ ደዌ ካላገኘህ በቀር በበዓለ ሃምሳ በበዓለ ጥምቀት ይኸውም ኤጲፋንያ ነው ቢውሉ ነው እንጅ
ሃይ አበ ፳ ÷ ፲፰
፫, ፍጻሜ ምክረ አይሁድ ወአጋንንት
አይሁድ ሰኞና ማግስተ ሰኞ መክረው ያልተፈጸመላቸው ምክረ ኃሳብ በዚህ ዕለት ፍጻሜ አግኝቷል
ዲያብሎስ በአዳም ክፉ ምክር መክሮ አምስት ሺኽ ከአምስት መቶ ዘመን በሲኦል ወድቆ በእግረ አጋንንት በምክረ አጋንንት ዘባነ ልቡናውን ሲቀጠቀጥ ኖሮ በዚህ ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል ።
፬, ኪዳነ ይሁዳ ፦
አይሁድ ምክራቸውን ካጠቃለሉ በኋላ ማን ያሳይናል ማንስ ያሲዘናል ሲሉ ይሁዳ እኔ ባሲዛችሁ ምን ትሰጡኛላችሁ ብሎ ከአይሁድ ጋራ ቃል ኪዳን የተጋባ በዚህ እለት ነው
በዚያን ጊዜ የአስቆሮቱ ይሁዳ የሚባለው ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ወደ ካህናት አለቆች ሄዶ፦
ምን ልትሰጡኝ ትወዳላችሁ እኔም አሳልፌ እሰጣችኋለሁ?” እነርሱም ሠላሳ ብር መዘኑለት።
ከዚያችም ሰዓት ጀምሮ አሳልፎ ሊሰጠው ምቹ ጊዜ ይሻ ነበር ማቴ ፳፮ ÷ ፲፬~፲፮
ሐሙስ..........ይቀጥ............

እውነት Dhugaa:
“Hosaa’inaa Ilma Daawitiif.”
“Hosaa’inaa Ilma Daawitiif.” Mat 21: 9
❤️👉 Faaruu kana Uummanni Israa’eel yeroo Gooftaan keenya Iyyasuus Kiristoos gara Iyyaruusaalem galu, isa gammachuudhaan yeroo simatan faaruu faarfatanidha.
‘’Hosaa’inaa’’ jechuun qooqa Ibrootaan “maaloo nufayyisi’’ jechuu yoo ta’u ‘’Hosaa’inaa ilma Daawitiif’’ jechuun immoo “Ilma Daawit maaloo nufayyisi’’ jechuudha. Yihuudonni (Uummanni Israa’eel faaruu kana kan faarfatan waggaatti guyyaa 7 (torba) yeroo ayyaana daasii (ayyaana dabtaraatti). Ayyaana kana irratti faaruu kana guyyaa hunda nifaarfatu. Ummanni Israa’eel yeroo ayyaana faasikaa kabajan kabaja haala ho’aa fi kabaja guddaadhaan kabaju. Uummanni ayyaana kana kabajuuf torban tokko dursuudhaan biyyoota garaa garaa irraa walitti qabamu ture. Gooftaan keenya gara biyya lafaa dhufee waggaa isa dhumaa irratti yeroo barsiisu ayyaana faasikaa kabajuuf, uummata barsiisuuf torbee tokko dursee duuka bu’oota isaa waliin gara Iyyaruusaalem dhufe.Raajicha Zakkaariyaasiin akka dubbatetti Zak. 9:9 gara Iyyaruusaalem yeroo dhufu harree irra taa’ee kan dhufu ta’uu isaa raajiin dubbateera. kunis gad-ofqabuu isaa agarsisa.Yeroo Gooftaan harree irra taa’ee dhufu uummata Israa’eel hundatti naasuu guddaatu dhaga’amee ture. Kun hundi bu’aa amanuu dhabuuti. Namni kiristoositti hin amanne yeroo hunda naasuu fi sodaa irraa bilisa hin ta’u.
Gooftaan keenya Iyyasuus kiristoos dursee akka dubbatetti gara Iyyaruusaalem galuuf yoo dhiyaatu tulluu Ejersaa (Dabra-zayit) cina kan taate Beetafaagee qaqqabe. Beetafaageen immoo Mandara harka qalleeyyiin keessa jiraatanidha. Kana irraa kan hubannu fayyisummaa isaatiin harka qalleyyii osoo hintuffatin sooreyyii taasisuudhaaf. Kunis, Addaam irraa kaasee abbootiin turan harka qalleeyyii/hiyyuma fayyinaa/kan qaban ta’uusaaniin si’oolitti cubbuun qabamanii daabiloosiin dhiitamanii gidiraa jala turan.
Gooftaan keenya Iyyasuus kiristoos daandii bifa fannootiin walirra darbu irra dhaabatee duuka buutota isaa lamaan waamee “gara mandara fuuldura keessanii deemaa achittis harreen ilmoo ishee waliin hidhamte hiikaatii naafida! Eenyumtuu yoo isin gaafate Gooftaaf ni barbaachisu jedhaanii!’’ jedhee erge. Daandii bifa fannootiin walirra darbu irra dhaabatee erguun isaa fayyinni uummataa kan fannoo isaatiin raawwatu dhiyaachuu isaa ibsuufidha. Gama biraatiin ammoo harroonni hedduun kan hin hidhamne mandara sana keessa osoo jiranuu kan hidhaman filachuun isaas harroonni kun hattuun hatamtee kan hidhamte waantaateef “eenyumtuu yoo isin gaafate Gooftaaf ni barbaachifti jedhanii” jedheen. Kunis harreen kun kan isaa kan hintaane ni callisa jechuu isaati. Haaluma kanaan gooftaan isaan uumeera waan ta’eef dhala namaa ni barbaada.Kana irratti mandarri fakkeenya si’oolii,harree fi ilmoon ishee Addaamii fi ijoollee isaatiin, hidhamuun isaanii cubbuun hidhamuu, hattuun immoo Daabiloosiin fakkeeffamu. Har’as Gooftaan kan cubbuudhaan hidhaman hunda nibarbaada. kanaafuu luboota hidhaa cubbuu irraa nuhiikan nuuf kenneera. Mat 16;19:18;18 Yoha 20;23
Gooftaan keenya Iyyasuus Kiristoos Duuka bu’oota lamaan kan inni ajaje hunda raawwachuun harree ilmoo ishee waliin hiikanii fidaniif. kooraa dhisanii uffata isaanii irra afuun immoo inni kan beekuwaan ta’eef iccitiin isaas kooraan ni quuqa,uffanni garuu hin quuqu. Kunis kan agarsiisu abboommiin jaalalaa/Seerri Waaqayyoo/ kan hinquuqne waan ta’eef abboommii wangeelaan jiraadhaa jechuu isaati. Gara Iyyaruusaalem yeroo galu uummanni baay’een “harreen ati irra teessellee lafa dhaabachuu hin qabdu” jedhanii uffata isaanii karaarratti afaniiru. Isaan kaan meexxii , baala ejersaa muruun karaa irratti afaa turan.
Akkuma dursee faarfataa Daawit faarfatetti uummanni Gooftaan keenya gara Iyyaruusaalem yommuu galu hafaa qofaan osoo hintaane “Hosaa’inaa Ilma Daawitiif! Inni Maqaa Gooftaan dhufu galateeffamaadha Hosaa’inaa samii irratti’’ jechuudhaan galateeffatan. Dhuma irratti magaalattiinis niraafamte. Uummannis “kun eenyu?” jechuudhaan wal gaggaafatan.

14.04.202501:44
Torbee gidiraa
👉✝️Torbeen gidiraa sooma guddaa erga raawwannee booddee galgala Hosaa’inaa irraa jalqabanii guyyoota hanga jimaataatti jiran guyyoota gidiramuu gooftaa haala adda ta’een itti yaadannu dha. Kunis kan ibsu rakkina Gooftaan keenya irra gahee kan itti yaadannuu fi itti sagadnuu dha (1Qoro. 11:26) – “Isiniis hanga Gooftaan dhufutti yeroo buddeena kana nyaattanii xoofoo kana dhugdan mara du’a isaa ni labsitu.” Soomii guddaa keessatti galgala gaafa guyyaa Hoosaa’inaa eegalee hanga halkan gaafa du’aa ka’umsaatti guyyoota jiran guyyoota boo’icha, gidiraa, rakkinaa yookaan dhiphinaa jedhama. Guyyaawwan kunis barootni gadadoo (miidhamaa), gidiraa (dhiphina) kan itti yaadatamanidha. Bara gadadoo, gidiraa (dhiphina) jechuun ilmaan namoota garbummaa si’ool, hidhaa seexana jalaatti qabamanii bara jiraachaa turan jechuu dha. Gidiraa yommuu jennu mataa bowwoo, garaa ciniinnaa, dhukkubbii harkaa fi miillaa osoo hin taane fayyisaan keenya Iyyasuus Kiristoos sanyii ilmaan namoota hundaa hidhaa fi cunqursaa seexanaa jalaa bilisa baasuudhaaf jaalatee eeyyama isaatiin rakkina fannoo nuuf fudhate kan ibsuu dha. Waa’ee Gooftaa keenya Iyyasuus Kiristoos rakkina isaa fi du’a isaa kan ibsu (kan yaadachisan) kitaaba gidiraa (kitaaba Himaamaat) kan jedhamu torbee kana keessaa sa’aatii sa’aatii isaarratti dubbifamaa tura. Karaa adda addaatiin waa’een rakkina isa irra gahee ni yaadatama. Yihudootni kan galgala Dilbataa marii isaanii eegalan, guyyaa Roobii mirkana’eef.
15.04.202501:46
በሰሙነ ሕማማት የሚባሉ ጸሎቶች
ምቅናይ
ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ኃይልየ
ወፀወንየ ውእቱ እግዚእየ
እስመ ኮንከኒ ረዳእየ
እብል በአኰቴት
አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ አድኅነነ ወባልሐነ እምኵሉ እኩይ እስመ ዚአከ ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም።
ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለማኅየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለምኵናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ለሕማሙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም
ወንጌል ከተነበበ በኋላ ፡-
በመሪ ፡ ክርስቶስ አምላክነ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዘወነ።
በተመሪ ፡ ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በዕበየ ሣህሉ።
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታኦስ ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይን ኪርያላይሶን

.
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.