Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar

ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

" The Best Manchester City Foot Club Telegram Channel in Ethiopia. "
በኢትዮጵያ ትልቁ የማንችስተር ሲቲ ቴሌግራም ቻናል ነው።
ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ።
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @yatis_Wave
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаЛют 06, 2025
Дадана ў TGlist
Вер 22, 2024
Прыкрепленая група

Апошнія публікацыі ў групе "ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™"

🎙️PEP ስለ LIVERPOOL ድል እንደዚህ ብላል!!!

" በራሴ እና በሁሉም ክለቦች ስም LIVERPOOLሎች እንኳን ደስ እላቹ ለማለት እፈልጋለው

"ፔፕ ኣርኒ ስሎትን እና ሰራዊቱን እሞግሶ።

"ፔፕ ቀጣይ እመት MANCHESTER🩵 በ ፕሪምየርሊግ
እንደሚፎካከራቸው ተስፋ እንዳለው ገልፃል ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🎙️PEP ስለ ሪኮ ሊዊስ እንደዚህ ይላል!!!

"ሪኮ በጠባብ ቦታዎች ልዩ ነው ?
በዚህ ሲዝን መጥፎ ነበርን ይሄ እጨዎወት እስፈላጊ እልነበረም።

ነገር ግን ጥሩ ስንጫወት ኳስ ተቆጣጥረን ኳሱን ወደ ፋይናል ሰርድ ስንገባ እንደ ሪኮ እይነት በጠባብ ስፔስ እሚጫወት ተጫዎች ለኛ እስፈላጊ ነው

እና ሌላው ሪኮ ከምርጦች ምርጥ እንዱ ነው! ኳስ እሚቀባበልበት መንገድ ፣ኳስ ኮንትሮል እሚያደርግበት ፣ ሪትሙ ፣ በኡነቱ ምርጥ ተጫዋቾች ነው ።

"ጥሩ ግብም እስቆጥራል!ጥራት እለው
"ትዝ ይለኛል በዚህ ሲዝን ሁለት ሶስት ግዜ እንግሉ እንደመለሰበት።

"Final third ላይ መገኘት የሚወድ እይነች ትጫዋች ነው ።
"ዛሬ ደግሞ ራሱን እሳይታል

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🎙️PEP ስለ ኮቫሲች ይናገራል !!!

"ኮቫሲች ወደ ማንቸስተር ሲቲ ከመጣ ጀምሮ ጥሩ እቅዎም ነበረው ወይ ለሚለው? እዎ ነው መልሴ!

"ያለፉት ሶስት እራት ጨዋታዎች ከበድ ያሉ ነበሩ ! ለማገገም ግዜ በማግኘታችን እድለኞች ነን ።

"ኮቫ በሚጫወትበት ሪትም በየ ሶስት ቀኑ መጫወት እይችልም !
"ኳስ ስይዝ ያለው እርጋታ ግን ይ.ለ.ያ.ል።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
PEP ስለ ጨዎታው እና ሌሎች ነገሮች እንድ በእንድ የተናገረው ምናቀርብላቹ ይሆናል

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ውድ ተከታዬቻችን የናንተ ሃሳብ emoji ሪኣክሽን ለኛ የበለጠ እንድንሰራ ይገፋፋናል እና እንደዛ እድርጉ እላለው 👍

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🚨MANCHESTER የ ሮማው ግብ ጠባቂ MILE SIVILAR ን ለማስፈረም ወደ ገበያ ወጥታል።

" CHELSEA ም ሌላኛው የልጁ ፈላጊ ነው!

"ልጁ ኮንትራቱን 2026 የሚያበቃ ሲሆን ሮማ ውል እቅርቦለት ውድቅ እድርጎታል ።

Resources [ TEAM TAlK ]

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🚨የ HALLAND ኤጀንት ስለ MADRID ዝውውር ይናገራል !!!!

🗣️ ጠያቂ Halland የረጅም ግዜ ኮንትራት ቢኖረውም የ REAL MADRID ጥያቄ ከመጣለት ውሉን ያፈርስ ይሆን???

የ HALLAND ኤጀንት 🗣️ በመገናኛ ብዙሃን ሁልጊዜ halland Madrid ነው ወርያቸው

"ሰዎች ማውራት ይወዳሉ እና ሁል ግዜም ወሬዎች እይጠፉም ።

"ምንም ነገር ለ ሚድያ መናገር እልፈልግም
🤔

ንግግሩ እልተመቸኝም እናንተስ ሃሳባቹ እጋሩን እስቲ


Resources [FABRIZIO ROMANO
]

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
FORM 🔥

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ብዙ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ያነሱ የአረብ ተጫዋቾች፡-

5 - ሪያድ ማህሬዝ🇩🇿
.
.
.
2 - መሀመድ ሳላህ🇪🇬

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🏆📊ክለባችን ለሶስተኛ ተከታታይ የውድድር ዘመን የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ደርሷል።

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የጨዋታው ኮከብ 💫


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የሲቲ አዳኝ ጉንዶ 350ኛ ጨዋታውን አድርጓል ❤️


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🏆የFa Cup ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

           ⏰ተጠናቀቀ

   ኖቲንግሃም 0-2 ማንቸስተር ሲቲ
                          #ሊዊስ
#ግቫ
🏟️ዌምብሌይ

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
?😇

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የመጀመሪያ አጋማሽ ኖቲንግሀም

0 ሙከራ
0 ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia

Рэкорды

27.04.202523:59
157.4KПадпісчыкаў
22.09.202423:59
200Індэкс цытавання
14.04.202521:04
1.2KАхоп 1 паста
14.04.202521:04
1.2KАхоп рэкламнага паста
29.03.202523:59
43.40%ER
18.02.202504:26
0.81%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

Папулярныя публікацыі ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™

ከ champion league 🏆 ውርደታቸው ቦሃላ የ REAL MADRID president ፍዬረንቲኖ ፔሬዝ ሃላንድን የማስፈረም ሃሳብ እላቸው ተብላል 😜10😜
የገባው REACT ያድርግ
We are not like Liverpool or PSG foolish 🤣🤣🤣🤣
የፈጠነ 200 ❤

ለዚህ ምስል 200 አይገባውም ትላላችሁ

Legend.

@ManchesterCity_Ethiopia
የጠፋን ሰው እንዲ ነው እንዴ ምትቀበሉት 50+❤️ ሪያክት ይደረግ ሞቅ ሞቅ አርጉት 🔥🔥

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
በዚህ አቋሙ ከቀጠለ

መሸጥ 🤝
ወይስ
ማቆየት 👍

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
someone say ልክህን እወቅ ☠


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ውድ ተከታዬቻችን የናንተ ሃሳብ emoji ሪኣክሽን ለኛ የበለጠ እንድንሰራ ይገፋፋናል እና እንደዛ እድርጉ እላለው 👍

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🎙️PEP ስለ LIVERPOOL ድል እንደዚህ ብላል!!!

" በራሴ እና በሁሉም ክለቦች ስም LIVERPOOLሎች እንኳን ደስ እላቹ ለማለት እፈልጋለው

"ፔፕ ኣርኒ ስሎትን እና ሰራዊቱን እሞግሶ።

"ፔፕ ቀጣይ እመት MANCHESTER🩵 በ ፕሪምየርሊግ
እንደሚፎካከራቸው ተስፋ እንዳለው ገልፃል ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ፔፕ 🗣️"ኑኔስ አጥቃ "

ኑኔስ 🗣️"አሺ"

ፔፕ 🗣️ "ኑኔስ ተከላከል"

ኑኔስ 🗣️"እሺ"

ፔፕ 🗣️"ኑኔስ እድል ፍጠር "

ኑኔስ 🗣️"እሺ"

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ማንችስተር ከተማ ጩኸት በረከተ
ሰማያዊዉ ደምቋል ቀይ ሚሉት ግን ሞተ


ሰናይ ቅዳሜ ምሽት

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🎙️ PEP

[BERNARDO] ያረገልን ውለታ እልረሳውም ! በተለይ በዚህ ሲዝን! እልረሳውም !

"ከታሕሳስ ጀምሮ፣ ጥርየካቲትመጋቢትሚያዝያ፣ ያረገልን ውለታ እልረሳውም - በሄድንበት ቦታ እንድ ጨዋታ እንኳን ማሸንፍ ባቃተን ግዜ
በርናርዶ እዛ ነበር በሁሉም ቦታ ደቂቃዋች! በሁሉም ቦታ እየዞረ 30KM ይሮጣል፣ በተለያየ ቦታ እየተጫወተ... በዛን ግዜ እንደሱ ሜንታሊ የጎዳሁት ተጫዋች የለም🥹 እና ከዚያ ሁሉም ጭዋታዎች መሸነፋችን ቀጠልን ይሄ ለበርናርዶ ከባድ ድንጋይ እንደ መሸከም ነበር!!😔

"በርናርዶ በትልቅ ጨዋታዋች ግን ልዩ ተጫዋች ነው ስብእናው የሚገርም ነው ።

"ለ በርናርዶ እስቲ እንዴ 👏👏👏...

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
አሞሪም 🗣️"kdb ድንቅ አማካይ ነዉ ድንቅ ባለ ተሰጥኦ ነዉ ። ግን እሱ በተሳሳተዉ ማንችስተር ዉስጥ ነበር😐"


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ግሪሊሽ ቋሚ ሲሆን ማነው እንደኔ ደስ የሚለው 🥰🥰

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🚨 BREAKING NEWS 😲

ማንችስተር  ሲቲ  ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሶዋል 😱😱

Here we go🔥

[Fabrizio Romano]


April the fool 😁
የfotmob ግምታዊ አሰላለፍ !

ለኔ ምርጥ ነዉ ለእናንተስ ? 👍 or 👎

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🚨2023 champion league ስናነሳ BARCELONA የመጀመርያው የእንካን ደስ እሎት መልእክት ያስተላለፈልን ክለብ ነው thanks 🙏

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.