Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
Me 🗣️ ZETTERER ይባላል የወርደር ብሬመን ግብ ጠባቂ ነው
ባለፈው እመት ኤደርሰን ይወጣል የሚል ጭምጭምታ እያለ ስሙ ሲነሳ ነበር ።

[FLASH GOAL] ባወጣው መረጃ

"ማንቸስተር የኤደርሰን ተተኪ እያፈላለገ ነው .እሱ ብቻ ሳይሆን ኦርቴጋም ወደ እትሌቲኮ ማድሪድ ሊዘዋረይ ይችላል በማለት የመቆየቱ ጉዳይ እርግጠኛ ስላልሆኑ ??

"ይሄን በረኛ ልያስፈርሙት ይፈልጋሉ
ZETTERER ም ይሄን እድሉ ተጠቅሞ ወደ ክለባችን መምጣት ይፈልጋል !

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
የእግርኳስ ሰላም አስከባሪ ወደ ትሬይኒንግ ተመልሷል 🔥🔥🔥🔥


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
Kdb በክለቦች የአለም ዋንጫ ጉዳት ላለማስተናገድ በመጠንቀቅ EPL እነደተጠናቀቀ መልቀቅ ይፈልጋል ። ፔፕ ለማሳመን እየሞከረ ነዉ !


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ፔፕ  ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነዉ አላቹ ?????


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
Up next: A trip to Wembley. 💪 🥶

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🚨BREAKING - PEP ከሚስቱ ጋር ሊታረቅ ነው!?!?😔

📰 - Miles sports እሁን ባወጣው መረጃ

"ፔፕ ለሶስት ቀናት በስፔን እንደነበረ እና የቀድሞ ሚስቱ ከፋሲካ በፊት በስፔን እንደ ተገናኙ! እኔ እብስ እንተ ትብስ ተባብለው ሁለተኛ እድል
እንደተሰጣጡ ዘግባል !!!

"ይሄ ለኛ መጥፎ ዜና ይዞብን እንዳይመጣ ያሰጋል

"ሚስትየው ፔፕ ሁለት አመት ውል እንዳራዘመ ወድያውኑ እንደ ተፍጨረጨረች ይታወቃል 😥

"ግዜው ምን ይዞ እንደሚመጣ እምናየው ይሆናል??????

@Manchestercity_Ethiopia
🚨 BREAKING - United ማካቴን ማስፈረም ይፈልጋል👀!!!!!!

📰 [365 sports] እንደዘገቡት

" United ማካቴን ለማስፈረም ከ Leverkusen እና nothingham በመቀጠል ሶስተኛ ተፋላሚ ሆኖ ብቅ ብላል 👀

"ማንቸስተር ሲቲ ለከተማ ተቀናቃኙ ይቅር እና ለሌሎቹስ እሳልፎ ይሰጥ ይሆን? እብረን እምናየው ይሆናል

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚:
➥ ካልቪን ፊሊፕስ የአይፕስዊች ውሰት ሲያበቃ በዚህ ክረምት የቀድሞ ክለቡን ሊድስ ዩናይትድን ሊቀላቀል ይችላል።

(ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ይሄ መጥፎ ሲዝን ማብቂያው ደርሷል ሁሉም ሰዉ ከዚህ ተምሯል ቀጣይ ከዚ በተሻለ መንገድ እንመጣለን


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ለጨዋታው ነዉ ፈታ በሉ❤️❤️

በየደቂቃዉ kdb ሊለቅ እንደሆነ ትዝ ሲለኝ 😭😭😭😭😭


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ክለባችን የዛሬ 4 አመት ተከታታይ አራተኛ አመት ካራባዉ ካፕ አሳካ ። በዛ ጨዋታ ላፖርት ቶተንሀም ላይ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ነዉ ያሸነፍነው 🩵


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
Выдалена24.04.202520:27
ስፖርት NEWS

አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
➥ ማን ሲቲ እና ሊቨርፑል ኮል ፓልመርን በክረምቱ ለማስፈረም ስለሚችሉት ስምምነት ጥያቄ አቅርበዋል።

(ምንጭ፡ ሲሞን ፊሊፕስ)

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ፔፕ ስለ ሮድሪ fa.ካፕ ፋይናል መጫወት

🗣️"አላዉቅም ግን ዶክተሮች ደቂቃ እንድሰጠዉ አረንጓዴ መብራት አብርተዉልኛል "


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ክለባችን ኤዜ ላይ የነበረዉ ፍላጎት አሁንም አልተቋረጠም ። ጉዳት🤕


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
Выдалена25.04.202519:11
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
Выдалена24.04.202520:27
24.04.202519:27
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
25.04.202518:52
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🚨 ቼልሲ ቤልጅየማዊውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ኬቨን ዴብሮይንን በክረምቱ በነፃ ዝውውር ወደ ክለባቸው የመመለስ ፍላጎት አላቸው።

© Football Insider

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
🚨 ኤደርሰን ወደ ልምምድ ተመልሷል ነገር ግን ለኖቲንግሃም ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ ነው።

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
በቅርቡ ከወራጅ ቀጠና የተመለሱት ዩናይትዶች ማካቲንን ይፈልጋሉ ሲል the sun sport ዘግቧል ።


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ይቺ ደስታ መልሳ እንዳታጠፋብን ይቺ ሴት ወገን 😥😥😥
ችግርዋ ከኛ ጋር ነው????
@Manchestercity_Ethiopia
🎙️BERNARDOማርሙሽ እንደተደነቀ ይናገራል!!!!

"ከሚደንቁኝ ነገሮች ታታሪነቱን እና እራሱን ለቡድኑ የሚሰጥበት መንገድ! "እሱ ራሱን ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ለማሳየት ብቻ እደለም እዚህ የመጣው ፣ እንዴት እንደሚሰራ ብታዩት በጣም እስደናቂ ነው ። "በስኮዳችን እምንፈልገው እይነት ሰው ነው ።

"ሁላችንም በማርሙሽ ደስተኞች ነን 🙌

እደለም እንዴCITIZENSእንዴ ለማርሙሽ👏

@Manchestercity_Ethiopia
Паказана 1 - 24 з 2665
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.