Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
DREAM SPORT ™ avatar

DREAM SPORT ™

Спорт
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት
- የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ ያናግሩን።
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
РазмяшчэннеЕфіопія
МоваІншая
Дата стварэння каналаКвіт 14, 2025
Дадана ў TGlist
Серп 07, 2024
Прыкрепленая група

Статыстыка Тэлеграм-канала DREAM SPORT ™

Падпісчыкаў

341 914

24 гадз.
397
-0.1%Тыдзень
1 140
-0.3%Месяц
730
0.2%

Індэкс цытавання

0

Згадкі1Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах1

Сярэдняе ахоп 1 паста

7 805

12 гадз.6 517
6.7%
24 гадз.7 805
1.8%
48 гадз.7 681
14.9%

Узаемадзеянне (ER)

0.97%

Рэпостаў1Каментары0Рэакцыі54

Узаемадзеянне па ахопу (ERR)

2.22%

24 гадз.
0.02%
Тыдзень
1.11%
Месяц
0.96%

Ахоп 1 рэкламнага паста

7 682

1 гадз.2 51032.67%1 – 4 гадз.3 44044.78%4 - 24 гадз.3 09840.33%
Падключыце нашага бота да канала і даведайцеся пол аўдыторыі гэтага канала.
Усяго пастоў за 24 гадзіны
55
Дынаміка
29

Апошнія публікацыі ў групе "DREAM SPORT ™"

የሁለቱ ክለቦች አሰላለፍ!

04:00 | ቶተንሀም ከ ኖቲንግሃም ፎረስት

" SHARE " | @DREAM_SPORT
BREAKING

ማን ዩናይትድ ከ ማትያስ ኩኛ ጋር በግል ጉዳዮች ከስምምነት ላይ ለመድረስ እየተቃረቡ መሆኑን Mail sport ዘግቧል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
BREAKING

ካርሎ አንቼሎቲ ለብራዚል ለመፈረም እየተቃረቡ ነው ።

ማድሪድን ከአለም ክለቦች ዋንጫ በፊት ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።

Relevo

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አርሰናል በነበረበት ወቅት ጎል ባስቆጠረ ቁጥር ታዋቂ ሰዎች ይሞቱ ነበር።አሮን ራምሴ ትናንት የካርዲፍ አሰልጣኝ ሆኖ የተሾመ ሲሆን ዛሬ በማግስቱ የፖፕ ፍራንሲስ ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።

መጥፎ እድል ወይስ አጋጣሚ?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
BREAKING 🚨

ማን ዩናይትድ በክረምቱ ጨራሽ አጥቂ እና ግብ ጠባቂ ያስፈርማሉ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#LEAKED

የዩናይትድ ተጠባቂው የቀጣዩ ሲዝን Away ማልያ ✨👕

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዛሬ በተደረገ የሻምፒዮን ሺፕ ጨዋታ ሊድስ ዩናይትድ ስቶክ ሲቲን 6-0 በማሸነፍ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጋቸውን ያረጋገጡ የመጀመሪያ ቡድኖች መሆናቸውን አሳውቀዋል !

ሊድስ ዩናይትዶች በሻምፒዮን ሺፑ 94 ነጥብ በመያዝ ነው ወደ ሊጉ ማደግ የቻሉት
🚨 OFFICIAL

ሊድስ ዮናይትድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሁለቱ የቀድሞ የ ሪያል ማድሪድ ሌጀንዶች በ ሜክሲኮ ሊግ !

ራሞስ 🤝 ሮድሪጌዝ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሊቨርኩሰን የትናንትናው ጨዋታ የተከናወነበት ስታዲየም ! 😄

ስታዲየም ❌

መዝናኛ ስፍራ ✅

" SHARE " | @DREAM_SPORT
➪ በዛሬው እለት የሚከወነው የኖቲንግሃም ፎረስት እና የቶተንሃም ስፐርስ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ምን ምን ለውጦች በሊጉ ላይ ሊያሳድር እንደሚችል እንመልከት ፦

1. ኖቲንግሃም ፎረስት ጨዋታውን ቢያሸንፍ ፦


. ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ለኖቲንግሃም ፎረስቶች ትልቅ እና አሳሳቢ የሆነ ጉዳይ ነው ፤ ምክንያቱም ይህን ጨዋታ ካሸነፉ ወደ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ቀጣይ አመት መሳተፋቸውን ለማረጋገጥ አንድ እርምጃ ስለሚሆናቸው ነው ።

. ኖቲንግሃም ፎረስቶች የዛሬውን ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ አሁን ካሉበት 6ተኛ ደረጃ ወደ ቀድሞ ቦታቸው 3 ደረጃ የሚመለሱ ይሆናል ።

. በዚህም የለንደኑን ክለብ ቼልሲ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ጭምጭምታ በዛሬው ጨዋታ ሊደፍኑበት ይችላሉ ።

2. ቶተንሃም ጨዋታውን ቢያሸንፍ ምን ሊፈጠር ይችላል


. ቶተንሃም ዘንድሮ ደካማ የውድድር አመትን እያሳለፉ ቢሆንም የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ግን አሁን ያለበትን የውጤት ቀውስ በትንሹም ቢሆን ሊፈታለት ይችላል ።

. ቶተንሃሞች የዛሬውን ጨዋታ ካሸነፉ አሁን ካሉበት 16 ተኛ ደረጃ ወደ 13ተኛ ደረጃ ከፍ እንዲሉ ያደርጋቸዋል ።

. ቶተንሃሞች የዛሬውን ጨዋታ ካሸነፉ ለኢፒስዊች ደጋፊዎች አሳዛኝ ዜናን የሚናገሩ ይሆናል ፤ በዚህም ኢፒስዊች ቀጣዩን ጨዋታቸውን ከተሸነፉ ወደ ሻምፒዮን ሺፕ መውረዳቸውን እንዲያረጋግጡ ያደርጋቸዋል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
𝑏𝑟𝑒𝑎𝑐𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑛𝑒𝑤𝑠

አርሰናል  የቶማስ ፓርቴን ኮንትራት ላለማደስ ወስኗል ። ❌

(sachatavolieri)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የፕሪሚየር ሊጉ ደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል !

ለሊቨርፑል ቀሪ አንድ ጨዋታ ብቻ የሊጎ ሻምፒዮን መሆኑን ለማረጋገጥ


" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዕሮብ በኤምሬትስ ስታዲየም የሚደረገውን 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ የፕሪየመርሊግ ጨዋታ አርሰናል ከክርስቲያል ፓላስ የሚያረገውን ጨዋታ የሊቨርፑል ተጫዋቾች በጋራ ተሰብሰበው ለማየት እንዳቀዱ [Paul joyce] ዘግቧል!

አርሰናል በ ፓላስ የሚሸነፍ ከሆነ ወይንም ነጥብ የሚጥል ከሆነ ሊቨርፑል የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን ያረጋግጣል።

የአርሰናልና የ አርቴታ የ5 አመት Trust the process ወደ ስድስተኛ አመት ሊዘዋወር እንሆ 1 ጨዋታ ልትወስን ተቃርባለች!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
-"ከአስቶን ቪላ ጋር ያለን ጨዋታ የፍፃሜ ነው"

-ደጋፊዎቻችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ እንፈልጋለን ያሉት ጓርድዮላ ለሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ የምናደርገው ጨዋታ ስለሆነ ማሸነፍ አለብን ጨዋታውም የፍፃሜ ነው ብለዋል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT

Рэкорды

11.04.202517:19
343.8KПадпісчыкаў
27.01.202504:22
1100Індэкс цытавання
16.08.202423:59
12.7KАхоп 1 паста
08.08.202418:10
13.2KАхоп рэкламнага паста
21.03.202507:53
18.78%ER
16.08.202423:59
4.85%ERR

Развіццё

Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

Папулярныя публікацыі DREAM SPORT ™

Выдалена18.04.202512:07
17.04.202519:11
ጋርናቾ አሲስት 🔥

The south american connection 🔥
Выдалена18.04.202512:07
17.04.202519:10
ጎልልልልልልልልል ማን ዩናይትድድድድድ
05.04.202512:42
ጎልልልልልልልል ኤቨርተን ንዲያዬ 49'

ኤቨርተን 1-1 አርሰናል
02.04.202519:15
ጎልልልልልልልል ማን ሲቲ

ማን ሲቲ 2-0 ሌስተር
01.04.202519:06
ጎልልልልልል ኖቲንግሀምምምምም

ኖቲንግሀም 1-0 ማን ዩናይትድ
🚨OFFICIAL

የቦሎኛ ዋና አሰልጣኝ ቪንሴንዞ ኢጣልያኖ የጣልያን ሴርያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተሰይመዋል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ʙᴜᴋᴀʏᴏ sᴀᴋᴀ ᴏʀ ʟᴀᴍɪɴ ʏᴀᴍᴀʟ?

-Sᴀᴋᴀ❤️
-ʏᴀᴍᴀʟ👍

ድጋፋችሁን ተውና በእግርኳስ አይን ምረጡ!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል፣ ማንስ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያልፋል

- አርሰናል ❤️
- ማድሪድ 👍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ይህን ሰው መጥላት ይከብዳል ፣ የብዙዎችን ህልም ያሳካ ፣ ለተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ክብር ያለው፣ ግብ ሲያስቆጥሩ በፈንጠዝያ ደስታውን የማይገልፅ፣ ትሁት እና ስራ ወዳድ፣ በስኬቱ ሲኩራራ የማናውቀው

ሊዮኔል ስካሎኒ ከ 1-10 ስንት ትሰጡታላችሁ 🇦🇷🏆

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Who is the Goat ?

ፔፕ ❤️
አንቼሎቲ 👍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
BREAKING

አርሰናል አንቶኒን በክረምቱ ለማስፈረም ድርድር ጀምረዋል ።

አንቶኒ በፕሪንየር ሊጉ የመቆየት አላማ ያለው ሲሆን በሚኬል አርቴታ የሚደነቅ ተጫዋች ነው ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ታዋቂው አሜሪካዊው ዩቱበር ስፒድ በፍልስጤም ጦርነት እየተጎዱ ላሉ ማህበረሰቦች የ $50 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተዘገበ ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ካርሎ አንቼሎቲ 🗣

" ባርሴሎና ከበላያችን ናቸው ነገር ግን ገና ኤልክላሲኮ ይቀረናል "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
22.03.202517:46
ፔፔ: 🗣️

“ሮናልዶን ከሜሲ ጋር ማወዳደር ማለት መንፈስን ከሰው ጋር የማወዳደር ያህል ነው።ምክንያቱም ሮናልዶ ደምም ሆነ ላብ የለውም።" 😅

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቡካዮ ሳካ በኢንስታግራም ገፁ ወደ አርሰናል ስብስብ መመለሱን ይፋ አድርጓል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.