Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
📊 የፕሪምየር ሊግ አጥቂዎች:-

↑ ከፔናሊቲ ውጪ የግብ ተሳትፎ
→ ከፔናሊቲ ውጪ የሚጠበቁ የግብ ተሳትፎዎች

አትፈልጉት የለም 🙄

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
በሴፍቲ ጫማዎች እና በክራንች ታይቶ በሶስተኛው ቀን ሙሉ 90 ደቂቃ የሚጫወት ሰው ከሱ ውጪ ማን አለ? ብረቱ ማግኒፊኮ ❤🙌

IRON MAN😎

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Jaydan Dejon Kamason Its Time🫡

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Пераслаў з:
Lengo sport avatar
Lengo sport
🔥🔥 መልካም ዜና 🔥🔥

😃ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በHappyhour🤑 ዲፖዚት ሲያደርጉ 50% ጉርሻ በዋሌትዎት የሚያገኙበትን እድል አመቻችተናል፡፡

💰ከእርስዎ የሚጠበቀው ዲፖዚት በማድረግ የ50% ጉርሻዎትን መውሰድ ነው!

✔️ምሽት ከ1 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ይጠብቁን!

#lengobet
አንድሬ ኦናና አሁንም ከክለባችን የመውጣት እድል አለው፣ ምክንያቱም ከሳውዲ ፕሮ ሊግ የበረኛው ፈላጊ ክለቦች አሉ።

ዩናይትድ ጥሩ የዝውውር ገንዘብ ከቀረበላቸው ብቻ እሱን ለመሸጥ ሊያስቡ ይችላሉ።

[FabrizioRomano,podcastherewego]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ የኤስፓኞሉን ግብ ጠባቂ ዮኣን ጋርሺያን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ነው።

♦️ክለባችን ቀደም ሲል ከወኪሎቹ ጋር ግንኑኝነት ያደረገ ሲሆን የተጫዋቹም የውል ማፍረሻ 25 m€ ሲሆን በመጨረሻዎቹ የዝውውር ቀናት ግን እስከ 30 ሚሊዮን ዩሮ ሊደርስ ይችላል እንዲሁም ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታ የሚያረግ ከሆነ ተጨማሪ 5 m€ እንደሚያስከፍል ዉሉ ላይ ሰፍሯል።

©️ [COPE , El Partidazo]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
እነማንን በክለቡ ለማቆየት አቀድክ?

አሞሪም🗣||

ሃሳብ አለኝ ግን ነገሮች ሊቀየሩ ይችላሉ!!

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ሩበን አሞሪም ኢሮፓ ሊግ ላይ ትኩረት እንዳደረገ ሲጠየቅ ፦

" አሁን ላይ ሙሉ ጭንቅላቴ የሚያስበው ስለ በርንማውዙ ጨዋታ ነው ፤ ይህን ጨዋታ ካሸነፍን በኋላ ስለ ኢሮፓ ሊጉ አስባለሁ ።"
አሞሪም ስለ ሆይሉንድ ፦

" እሱ ጎል እንዲያስቆጥር በብዙ ነገሮች እያገዝነው እንገኛለን ፤ ጎል ለማስቆጠር እየጣረ ነው ፤ ግን ሊሳካለት አልቻለም ፤ ጥቃቅን ስህተቶች ያለነበትን ነግረነዋል እሱን ካስተካከለ ጎሉ በቅርቡ ይመጣል።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨👀 ሩበን አሞሪም በ Matheus Cunha ስምምነት ላይ፡

"ስለ ማቲየስ ምንም አልልም ምክንያቱም አንድ ጊዜ ብናገር አዎ ወይም አይደለም ስለሚሆን ማንኛውም ሁኔታ መናገር አለብኝ!"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
በግል ጉዳዮች ዙርያ ማንችስተር ዩናይትድ እና ማቲያስ ኩንሃ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል! የወኪል ክፍያ እና የፊርማ ክፍያ የውይይቱ አካል ናቸው!

SullyTalkz

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Sekou Kone 🤝 Chido Obi
Chido Obi's Dance Will Make Your Day 🕺 😭😂😂

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
የትኛው ተጫዋች መቆየት አለበት በሚለው ሃሳብህን ልትቀይር ትችላለህ?

ሩበን አሞሪም🗣||

ካስሜሮ ጥሩ ምሳሌ ነው ባለፉት ጊዜያት እየተጫወተ አልነበረም ነገርግን ባለፉት ጥቂት ጨዋታዎች ጥሩ አቋም ላይ ነው


ሃሳቤን ልቀይር እችላለሁ ሜዳ ላይ ጥሩ ተጫዋቾችን ብቻ ነው ማሰለፍ ምፈልገው!


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Consistency + High Class= World Class

Magnifico! 🇵🇹🧙

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ሩበን አሞሪም 🎙

" ማን ይሸጥ ማን ይቆይ የሚለውን ገና አልተወሰነም ፤ ክረምት ላይ በውሰት የሰጠናቸው ተጫዋቾች ወደ ቡድናችን ከመለስን በኋላ ክለቡ የሚመቸውን ውሳኔ ይወስናል ፤ አንቶኒ ፣ ራሽፎርድ ትልቅ ተሰጥኦ እንዳላቸው እያሳዩ ይገኛሉ ።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
BREAKING:
ዲዮጎ ዳሎት የ ጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል እና 'ቀሪውን የውድድር ዘመን ሊያመልጠው ይችላል ሲል አሞሪም ተናግሯል።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
The Special One!🙌😍

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🕷🕸🏃‍➡️

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ሩበን አሞሪም 🎙 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ተጫዋቾችን በምን አይነት መንገድ ለመሳብ እየሞከሩ ነዉ ?

"ለማንችስተር ዩናይትድ መጫወት ሚፈልጉ በጣም ብዙ ተጫዋቾች አሉ እንደዛ ነዉ ሚሰማኝ ይሄ እኮ ማንችስተር ዩናይትድ ነዉ ሁለም ሰዉ ለ ዩናይትድ መጫወት ይፈልጋል

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨 ዲላይት እና አማድ ወደ ሜዳ ለመመለስ ቀርበዋል ፤ አይደን ሄቨን ግን ከስብስቡ ውጩ እንደሆነ አሞሪም አረጋግጧል ።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🔴 Press conference time.

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🔴 Manu 🫡🇺🇾

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
♦️ማንችስተር ዩናይትድ ጃን ኦብላክን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለማስፈረም እያሰቡ ነው ።

[Football Trasnsfer]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Паказана 1 - 24 з 13322
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.