
Manchester United Fans
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваныНадзейнасць
Не надзейныРазмяшчэннеЕфіопія
МоваІншая
Дата стварэння каналаFeb 06, 2025
Дадана ў TGlist
Aug 09, 2024Прыкрепленая група
Падпісчыкаў
309 846
24 гадз.
1800.1%Тыдзень
1 8190.6%Месяц
6 3362.1%
Індэкс цытавання
25
Згадкі1Рэпостаў на каналах0Згадкі на каналах1
Сярэдняе ахоп 1 паста
13 573
12 гадз.12 176
22.2%24 гадз.13 573
2.1%48 гадз.13 309
19.5%
Узаемадзеянне (ER)
2.87%
Рэпостаў3Каментары7Рэакцыі349
Узаемадзеянне па ахопу (ERR)
3.93%
24 гадз.
0.36%Тыдзень
0.24%Месяц0%
Ахоп 1 рэкламнага паста
13 243
1 гадз.4 06830.72%1 – 4 гадз.3 95329.85%4 - 24 гадз.6 29247.51%
Усяго пастоў за 24 гадзіны
70
Дынаміка
7
Апошнія публікацыі ў групе "Manchester United Fans"
22.04.202514:04
ባስቶኒ + ማርቲኔዝ ከሰጡን 😒 !
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202514:02
ከታማኝ የኢንተር ሚላን ምንጮች እንደዘገቡት ዘገባ ከሆነ የጣሊያኑ ክለብ ኢንተር ማቲያስ ዴላይትን በመጪው ክረምት በውሰት ውል ለማስፈረም እያሰቡ እንደሆነ ተገልጿል ዘገባውንም ከቱቶ መርካቶ አገኘኘው !
[ tutto merkato ]
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
[ tutto merkato ]
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202513:44
ማንችስቱር ዩናይትዶች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሻምፒዮንሺፕ ክለቦች ለሀሪ አማስ የውሰት ውል የዝውውር ጥያቄዎች እንደሚቀርብላቸው ይጠብቃሉ !
Give Me Sport 📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Give Me Sport 📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202513:10
ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ እስከ 17 ኛ ደረጃ ዝቅ ብለን ልንጨርስ የምንችልበት ከፍተኛ አለን !
በፕሪምየር ሊጉ የሚቀሩን ቀሪ ጨዋታዎች ብዛት
በርንማውዝ 🇬🇧(Away)
ብሬንትፎርድ 🇬🇧 (Away)
ዌስትሀም 🇬🇧 (Home)
ቼልሲ 🇬🇧 (Away)
አስቶን ቪላ 🇬🇧 (Home)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
በፕሪምየር ሊጉ የሚቀሩን ቀሪ ጨዋታዎች ብዛት
በርንማውዝ 🇬🇧(Away)
ብሬንትፎርድ 🇬🇧 (Away)
ዌስትሀም 🇬🇧 (Home)
ቼልሲ 🇬🇧 (Away)
አስቶን ቪላ 🇬🇧 (Home)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202513:02
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel


Пераслаў з:
Hulusport

22.04.202512:01
🤑 ህይወትዎን የሚቀይር የስራ ዕድል! 🤑
ትርፋማ የሆነ ስራ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?
ሁሉስፖርት ኔትወርኩን በመላው ኢትዮጵያ እያሰፋ ይገኛል ፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ግለሰቦች አጋር እንዲሆኑ ይጋብዛል።
የሚያገኙት ጥቅም፡-
💰ከፍተኛ ገቢ
👨🏽💻ሙሉ የስርዓት ማዋቀር ፣
💪🏼ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
👌🏼አስተማማኝ የስራ ሞዴል
በነዚ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ፡ 0964858585 ወይም 8661
🤵🏽♂️የእራስዎ አለቃ ይሁኑ ፣ ከእኛ ጋር ይደጉ!
@hulusport_et
ትርፋማ የሆነ ስራ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?
ሁሉስፖርት ኔትወርኩን በመላው ኢትዮጵያ እያሰፋ ይገኛል ፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ግለሰቦች አጋር እንዲሆኑ ይጋብዛል።
የሚያገኙት ጥቅም፡-
💰ከፍተኛ ገቢ
👨🏽💻ሙሉ የስርዓት ማዋቀር ፣
💪🏼ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
👌🏼አስተማማኝ የስራ ሞዴል
በነዚ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ፡ 0964858585 ወይም 8661
🤵🏽♂️የእራስዎ አለቃ ይሁኑ ፣ ከእኛ ጋር ይደጉ!
@hulusport_et


22.04.202511:42
🚨 በማትያስ ኩንሀ እና ማንችስተር ዩናይትድ ላይ ተጨማሪ ጉዳዮች !
በክለቡ ዙርያ በታቀዱ ፕሮጀክቶች እና የግል ጉዳዮች ከተብራሩ በሁዋላ በማንችስተር ዩናይትድ እና በተጫዋቹ በኩል ባሉት ተወካዮች መካከል የተደረገው ውይይት በጣም አዎንታዊ ሆኗል !
ተጨማሪ ውይይቶች እንደሚደረጉ የሚጠበቁ ቢሆንም ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ለመጨረስ ፉክክሩን እየመሩ እንደሆነ ተዘግቧል !
Fabrizio Romano 📰 📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
በክለቡ ዙርያ በታቀዱ ፕሮጀክቶች እና የግል ጉዳዮች ከተብራሩ በሁዋላ በማንችስተር ዩናይትድ እና በተጫዋቹ በኩል ባሉት ተወካዮች መካከል የተደረገው ውይይት በጣም አዎንታዊ ሆኗል !
ተጨማሪ ውይይቶች እንደሚደረጉ የሚጠበቁ ቢሆንም ማንችስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ለመጨረስ ፉክክሩን እየመሩ እንደሆነ ተዘግቧል !
Fabrizio Romano 📰 📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202511:22
በርንሌ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመሉሱን ተከትሎ ዩናይትድ ሀኒባልን ሲሸጥ ባካተተው ውል መሰረት Add ons ወይም ቦነሶችን የሚያገኝ ይሆናል።
(Simone stone,BBC)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
(Simone stone,BBC)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202511:06
እንደሚታወቀው ኩንሀ የ £62.5m release clause ወይንም የውል ማፍረሻ አለው ዩናይትድ ደግሞ ይሄን ለመክፈል ከወሰነ cash flow ላይ ትልቅ የሆነ ጋሬጣ በመሆን ዝውውሩ የመሆን እድሉን ያጠበዋል።
ነገር ግን ወልቭሶች በ Amortization የሚስማሙ ከሆነ ዝውውሩ አይቀሬ ነው።
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ነገር ግን ወልቭሶች በ Amortization የሚስማሙ ከሆነ ዝውውሩ አይቀሬ ነው።
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202511:02
የሰሞኑ የዝውውር ዜና መብዛት የክለቡን ሽንፈት ለማረሳሳት ነው እመኑኝ
ክለቤን መች አጣሁት ..
@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
ክለቤን መች አጣሁት ..
@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns


22.04.202510:51
💡💡💡
ማንችስተር ዩናይትድ ማትያስ ኩኛን የዝውውር ሂሳብ በ Amortization ወይንም ተከፋፍሎ በየአመቱ በሚከፈል አከፋፈል የተጫዋቹን ዝውውር ለመጨረስ አቅዷል።
ወልቭስ ለዚህ ለተከፋፈለ ክፍያ ሂደት ፍቃደኞች ናቸው።
[Telegraph]📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ማንችስተር ዩናይትድ ማትያስ ኩኛን የዝውውር ሂሳብ በ Amortization ወይንም ተከፋፍሎ በየአመቱ በሚከፈል አከፋፈል የተጫዋቹን ዝውውር ለመጨረስ አቅዷል።
ወልቭስ ለዚህ ለተከፋፈለ ክፍያ ሂደት ፍቃደኞች ናቸው።
[Telegraph]📰
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202510:46
ማንቸስተር ዩናይትድ ማቲየስ ኩንሃ ላይ ካነጣጠሩበት ምክንያቶች አንዱ የወልቭሱ አሰልጣኝ ቪቶር ፔሬራ በሚጠቀሙት የ3-4-3 ሲስተም ውስጥ እያሳየ ያለውን ብቃት ስለተመከቱ ነው።
ይህም አሞሪም በሚጠቀመው 3-4-3 formation ተመሳሳይ ስለሆነ ነው።
[RobDawsonESPN]
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ይህም አሞሪም በሚጠቀመው 3-4-3 formation ተመሳሳይ ስለሆነ ነው።
[RobDawsonESPN]
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202510:25
የማንቸስተር ዩናይትድ ቀጣይ 2 ጨዋታዎች
ቦርንማውዝ(ከሜዳ ውጪ)
አትሌቲክ ቢልባኦ(ከሜዳ ውጪ)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ቦርንማውዝ(ከሜዳ ውጪ)
አትሌቲክ ቢልባኦ(ከሜዳ ውጪ)
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202510:18
The kit looks fantastic on you Rashyy😍
መልካም ቀን❤️
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
መልካም ቀን❤️
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


22.04.202510:10
አስቶን ቪላ ማርከስ ራሽፎርድን በቋሚ ዉል ለማቀየት የተጠየቁትን £40M ለመክፈል ፍቃደኛ ቢሆኑም ማርከስ ግን አሁንም ቢሆን ባርሴሎናን መቀላቀል ነዉ ሚፈልገዉ !
Diario Sport
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Diario Sport
@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


Рэкорды
22.04.202523:59
309.8KПадпісчыкаў30.11.202423:59
900Індэкс цытавання20.08.202416:04
22.9KАхоп 1 паста30.08.202423:59
22.9KАхоп рэкламнага паста23.01.202518:01
500.00%ER14.08.202403:50
11.12%ERRРазвіццё
Падпісчыкаў
Індэкс цытавання
Ахоп 1 паста
Ахоп рэкламнага паста
ER
ERR
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.