Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🖤የልብ ምት🔥😌❤ avatar
🖤የልብ ምት🔥😌❤
🖤የልብ ምት🔥😌❤ avatar
🖤የልብ ምት🔥😌❤
05.04.202509:53
🤩ያለ እናንተ መኖር አንችልም ያሉት ከሄዳችሁ ወዲያ መኖር ቀጥለዋል

ለእናንተ የተፃፈ የፍቅር ደብዳቤ ከእናንተ በኋላ ለመጡት ተፅፈዋል

ለእናንተ ተሰምቶናል ያሏችሁ ስሜቶች...ድጋሚ ተሰምቷቸዋል

እናንተን በጠሩበት ስም የጠሯቸውም አሉ

የለቀቃችሁት መስሪያ ቤት በምትካችሁ...አዲስ ሰራተኛ ቀጥረውበታል


ምናልባት ከሞታችሁም በኋላ መጉደላችሁ እስከማያስታውቅ ድረስ አድምተው ይኖራሉ

🤩እና አሁንም ራሳችሁን #አታስቀድሙም?🤩
02.04.202520:06
ዝምብሎ 50 ሚሊዮን #ብር በአካውቴ ሲገባ ይታየኛል። 🙏
30.03.202519:31
➡️አንድ መንፈሳዊ መምህር ስለመንግስተ ሰማያት ጥሩ አድርገው ይተርኩና ሕዝብ ሁሉ መመሰጡን ሲያዩ "አሁን ከእናንተ መሀል መንግስተ ሰማያት መግባት የማይፈልግ አለ??" ብለው በጅምላ ሲጠይቁ ሁሉም በህብረት "የለም!" ብለው መለሱ።

በዚህ ያልረኩት መምህር "እስኪ መንግስተ ሰማያት መግባት የምትፈልጉ እጃችሁን ወደላይ አውጡ" ይላሉ።
ሁሉም ያወጣል

አንድ ሕጻን ግን ትንንሽ እጆቹን በጉንጮቹ ላይ አድርጎ ክርኑን በጉልበቶቹ ላይ ተክሎ በሚያሳዝን አኳኋን ተቀምጦ መምህሩን ብቻ ያያል። የሕጻኑ ሁኔታ የገዛችው መምህር ወደ ሕጻኑ ጠጋ ብለው "
ማሙሽዬ አንተ ለምን እጅህን አላውጣህም? መንግስተ ሰማይ መግባት አትፈልግም?" አሉት

ሕጻኑም ነቃ ብሎ "መግባትማ እፈልጋለሁ ነገር ግን እናቴ ጉባኤው እንዳለቀ የትም መሔድ የለም #ባስቸኳይ እቤት እንድትመጣ ስላለችኝ ነው" #አለ ይባላል❤️😂😂🤩
28.03.202510:11
😑😑🔪
27.03.202519:18
ተዘጋጁ ካርድ ሊለቀቅ ነው 😳
27.03.202511:10
🧻ገ ን ዘ ብ ባ ይ ኖ ረ ኝ ም
ይ ወ ደ ኛ ል የ ም ት ሉ ት ሰ ው ማ ነ ው ...😒
05.04.202509:46
🤩
በቅርብ ሰአት ነው የበላሁት አንድ ሁለቴ ልጉረስ ብለው
እንደ ሰአት ሰሪ ቀና እንኳን ሳይሉ ምግቡን የሚጨርሱብን ሰዎች
🚩
🗿😬
01.04.202517:25
መሞቱን የተረዳቹት ሰው መንገድ ላይ #ሞቅ ያለ ሰላምታ... ቢሰጣቹ 😨

ምን ይሰማቹሃል? ?
Пераслаў з:
Ethio Sigma avatar
Ethio Sigma
➨ አስተውል :

◉ ሕይወት አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ
◉ ሁሉም ነገር ጥሩ በሚሆንበት ጊዜም ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ

በደስታም ሆነ በሀዘን ውስጥ ሁሌም ወደ ፈጣሪ ቤት ሂዱ ፤ እንጂ ስታዝን ወደ ፈጣሪ ቤት ፣ ሲሳካ እና ነገሮች ጥሩ ሲሆኑ ወደ ጭፈራ ቤት እና አላግባብ አትሂድ ፤ መጀመሪያህም ፈጣሪ እንዲሁም መጨረሻህም ፈጣሪ እንደሆነ እወቅ ።f

ተግባባን ጀግኖች ! 🙏❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
28.03.202506:42
ባሻዬ! ሰውዬው ሚስቱን ጠረጠራትና ዕውነቱን ለማወቅ ጠንቋይ ቤት ሄደ። #ጠንቋዩም "እውነቱን ለማወቅ ከፈለግህ በሚቀጥለው ሣምንት ቤትህ አጠገብ ካለው ቦታ ላይ አፈር ይዘህ አምጣልኝና እነግርሃለሁ" አለው።

ሰውዬው በቀጣዩ ሣምንት የተባለውን አፈር ይዞ ጠንቋዩ ዘንድ ቀረበ። ጠንቋዩም አፈሩን ይዞ ከራሱ ጋር ትንሽ ከተነጋገረ በኋላ እንዲህ አለው፣

"የምነግርህን ጉድ እንዴት እንደምትሸከመው አላውቅም። ሁለቱ ልጆችህ ያንተ አይደሉም። ሴቷ ልጅህ ችግር ላይ ነች። ሚስትህ ሌላ ወንድ ይዛለች
"

ሰውዬው በሰማው ነገር ከት ብሎ ሳቀ። ጠንቋዩ በሰውዬው መሣቅ ገርሞት ጠየቀው፣

" የነገርኩህ ነገር የሚያስለቅስ ነው። ምን ያስቅሃል?"

"እኔም የምነግርህን ነገር እንዴት እንደምትሸከመው አላውቅምከቤቴ በር ላይ ማምጣት የነበረብኝን አፈር በችኮላ ስለረሳሁት አፈሩን ያመጣሁት ካንተ በር ላይ ዘግኜ ነው!"

#ባሻዬ! !👀
ይሄንን ወደ ሌላ ነገር እንዳትተረጉምብኝ። ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ለማለት ፈልጌ ነው።

#ተስፋዬ_ሀይለማርያም ✍️
27.03.202516:11
🌟ጥርስና ልብስ ያልሸፈነው #የለም 💔
27.03.202511:08
📌 እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ ታሪክሽን #ለመስማት የሚጓጓ ህዝብ እንጂ ችግርሽን ለመፍታት አብሮ #የሚጨነቅልሽ ሰው የለም

። 😊🤍🤝
04.04.202519:36
🤲
ሀብታም የሚያረገው ጅብ ስንት ሰአት ነው የሚጋለበው ወገን??

የስምንት ሰአቱን ሞክሬው ፌክ ነው ☺️
🗿🗿🗿
Пераслаў з:
Ethio Sigma avatar
Ethio Sigma
ታዋቂው ባለሀብት ቢል ጌትስ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ ፦

" የተሳሳተ ባቡር ላይ ከተሳፈርክ በፍጥነት በቀጣዩ ፌርማታ መውረድ አለብህ ፤ ለመውረድ በዘገየህ ቁጥር የመመለሻው ዋጋ እየጨመረ ይሄዳል ።" ሲል ተናግሯል ።

የተስማማ ! 💯❤️🔥

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE' @Ethio_Sigma_Boyy
30.03.202512:08
🌜የጫማህን መጥበብ እምታውቀው አንተ እንጂ ሻጩ አይደለም so ህመምህን ማውጋት ካመመው ሰው ጋር ነው።🖤
🤝
#ቹቹ❤️
28.03.202504:54
#እናንተ Google ላይ #የአህያ ፎቶ ፈልጌ search ሳደርገው እንዳለ የሁላችሁንም ፎቶ አመጣልኝ 😭😂


🥹ታዋቂ ናችሁም🥹🥹
#ይህ የድምጻዊት ሚካያ በሃይሉ የእጅ ፅሁፍ ነው!!☺️

🫶ሚ ካ ያ ❤️
26.03.202520:19
#GameZone ዉስጥ ቆንጂዬ ፑል አጫዋች አለች
;ብዙ ጊዜ ስስ ትሸርትና እና አጭር ቀሚስ ታደርጋለች እናም ታሻፍደኛለች ዛሬ ፑል እየገጠመችኝ ..

# በመሀል "ማስቲካ ስጠኝ" አለች

እሺ ብዬ ከኪሴ አዉጥቼ ልሰጣት ስል

" አይ ከአፍህ " አለችኝ

🤒 ግራ ተጋብቼ
"የአፌን ?
አልኳት

" አዎ ምን ችግር አለዉ ? እሱን ነዉ የፈለኩት " አለችኝ

እሺ ብዬ " ከአፌ በእጄ ላወጣ ስል

No No እንደሱ አይደለም "አለችኝ

እና "አልኳት

"ራሴ ወስዳለሁ" ።

እንዴት ? አልኳት

እንደዚህ ነዋ
ብላ .... #ስትጠጋኝ ... ቶሎ ብዬ ማስቲካዉን ዋጥ አደረኩት ..


ይገርማል አንድም ቀን ሲግማ እሆናለሁ ብዬ አላስብም ነበር እኮ...

😜
❤️Yoni😂😂❤️
03.04.202506:45
ቀናችሁን ማንም እንዲያበላሸው አትፍቀዱ😳

;)የናንተ ነውና እራሳቹ #አበላሹት🤗💪
31.03.202504:11
Boss Waver 🔈

📣Wave 📣መግባት የምትፈልጉ
እኛ ጋር በቀላሉ መታችሁ ቻናላችሁን በፍጥነት ማሳደግ ትችላላችሁ
➡️300+ Subscribers ✅
➡️500+ Subscribers ✅
➡️1k+ Subscribers ✅
➡️ 3k+ Subscribers ✅
➡️ 5k+ Subscribers ✅
➡️ 7k+ Subscribers ✅
➡️ 10k+ Subscribers ✅

⚠️ከ1k በታች አሪፍ view ካላቹ ኑ⚠️

🔔መግባት የምትፈልጉ Inbox Me🍾
@BossRashford
Пераслаў з:
Ethio Sigma avatar
Ethio Sigma
ስለማታውቁት ነገር አላውቅም ማለት ልመዱ ፤ የማይመስል ነገር ከማውራት ተጠበቁ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
27.03.202519:31
መልካም እድል
👋❤️❤️🚩
27.03.202511:28
#Yemenዬ ፀሐዩ እራሱ እያቃጠለን ኖ Please አታሯሩጭን 😭😭😂🤗🙏
26.03.202519:23
✈️✈️✔️✔️✔️ሀ ቅ
Паказана 1 - 24 з 201
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.