Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🖤የልብ ምት🔥😌❤ avatar

🖤የልብ ምት🔥😌❤

🌴❤💜💜💜💙💙💜💜💜❤
🖤💔የዛሬ ህመም የነገ ሃይል ነው🖤💔...
◦◦◦◦⁰🥀𝑾𝒆𝒍𝒄𝒐𝒎𝒆✨....°
አንዳድ ነ ገ ሮ ች ያልተሳኩልን መጥፎ እድል ስላለን ሳይሆን ምርጫችን ስ ህ ተ ት ስለነበረ ነው!!
   ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙      ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ
◅❍━━━📚━━━❍▻
▼❤️‍🔥❤️‍🔥▼
Рэйтынг TGlist
0
0
ТыпПублічны
Вертыфікацыя
Не вертыфікаваны
Надзейнасць
Не надзейны
Размяшчэнне
МоваІншая
Дата стварэння каналаMay 04, 2024
Дадана ў TGlist
Sep 11, 2024

Папулярныя публікацыі 🖤የልብ ምት🔥😌❤

28.03.202510:11
😑😑🔪
27.03.202511:08
📌 እራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ቻይ ታሪክሽን #ለመስማት የሚጓጓ ህዝብ እንጂ ችግርሽን ለመፍታት አብሮ #የሚጨነቅልሽ ሰው የለም

። 😊🤍🤝
25.03.202510:17
እ ስ ኪ በ20,000,000 ብር የሚሰራ ቀለል ያለች ስራ ንገሩኝ'ስኪ.....ቸገረንኮ
😭
02.04.202520:06
ዝምብሎ 50 ሚሊዮን #ብር በአካውቴ ሲገባ ይታየኛል። 🙏
24.03.202518:00
🌴አስባችሁታል ግን #ተመስገን ስንል ከንፈራችን እንደማይነካካ💙🦋
26.03.202520:19
#GameZone ዉስጥ ቆንጂዬ ፑል አጫዋች አለች
;ብዙ ጊዜ ስስ ትሸርትና እና አጭር ቀሚስ ታደርጋለች እናም ታሻፍደኛለች ዛሬ ፑል እየገጠመችኝ ..

# በመሀል "ማስቲካ ስጠኝ" አለች

እሺ ብዬ ከኪሴ አዉጥቼ ልሰጣት ስል

" አይ ከአፍህ " አለችኝ

🤒 ግራ ተጋብቼ
"የአፌን ?
አልኳት

" አዎ ምን ችግር አለዉ ? እሱን ነዉ የፈለኩት " አለችኝ

እሺ ብዬ " ከአፌ በእጄ ላወጣ ስል

No No እንደሱ አይደለም "አለችኝ

እና "አልኳት

"ራሴ ወስዳለሁ" ።

እንዴት ? አልኳት

እንደዚህ ነዋ
ብላ .... #ስትጠጋኝ ... ቶሎ ብዬ ማስቲካዉን ዋጥ አደረኩት ..


ይገርማል አንድም ቀን ሲግማ እሆናለሁ ብዬ አላስብም ነበር እኮ...

😜
❤️Yoni😂😂❤️
24.03.202508:49
ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ የተያዘን ሌባ ከበው እንዳይሞት
and እንዳይሽር አድርገው እየጠፈጠፉት ድንገት ሲያስነጥስ ሁሉም "ይማርህ!" አሉት: #ደግ የሆነ ህዝብ


#ለነገሩ በእጁ እንጂ ባፍንጫው አልሰረቀ😂😂😂😂 😡
26.03.202509:30
እርግዝና ይገርመኛል!!
የያንዳንዷ እንስት ባህሪም እንደዛው


እኔ ባለቤቴን ምን ያህል እንደምወዳትና እንደማከብራት ጠንቅቃ ብታውቅም እርግዝና በጀመራት የመጀመሪያ ወር አካባቢ ነበር
ሴጣን የሚቀናባቸውን ምርጥ ምርጥ ትዛዞች መቀበል የጀመርኩት…

#በሁለተኛ ወሯ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት አሁኑኑ የስንዴ ድፎ ዳቦ አማረኝ ካላመጣህ ብላ ሙሉ አዲስ አበባን አዳርሼ ከለሊቱ_10፡00 ሰዓት ላይ በመከራ ያመጣሁትን ድፎ አሽትታ ብቻ ተመስገን ስትል ፍቺ አምሮኝ ነበር

#ሶስተኛ ወር ላይ ዝናብ ስትደበደብ ካላየሁ ብላ
ስድስት የብርድ መርፌ ስወጋ ለኔ ሳይሆን ለልጅህ ስትል ነው ያለችኝን መቸም አረሳውም

#ስድስተኛ ወር ላይ
በሃምሌ ጨለማ በድቅድቁ ለሊት ያውም ዶፍ እየወረደ ትኩስ ደረቅ አፈር አማረኝ ብላኝ መለስ ፋውንዴሽን አጥር ተጠግቼ ስቆፍር ፌድራል ይዞኝ
ልትቀብር የነበረውን ፈንጂ አምጣ እያሉ እንደጢባጢቤ አፈር ከድሜ ሲያበሉኝ አድረው
በነጋታው በአንድ ፌድራል በጎነት ቤቴ ተጣርቶ በስንት ሰሃት ምን ልሰራ እንደወጣሁ ተጠይቆ
በሸክም እቤቴ ያደረሱኝን ግዜ መቼም አረሳውም… …

ባይረገዝስ ተንከሲስ ፆታ ሁሉ ወንድን ማስጨነቂያ ሰዓታችሁ እሱ ነው አይደል?።

Kidus Kass🤕
01.04.202517:25
መሞቱን የተረዳቹት ሰው መንገድ ላይ #ሞቅ ያለ ሰላምታ... ቢሰጣቹ 😨

ምን ይሰማቹሃል? ?
ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ በhigh school ተማሪ ድንገተኛ ጥቃት ደረሰበት 😱😱😱😱
05.04.202509:53
🤩ያለ እናንተ መኖር አንችልም ያሉት ከሄዳችሁ ወዲያ መኖር ቀጥለዋል

ለእናንተ የተፃፈ የፍቅር ደብዳቤ ከእናንተ በኋላ ለመጡት ተፅፈዋል

ለእናንተ ተሰምቶናል ያሏችሁ ስሜቶች...ድጋሚ ተሰምቷቸዋል

እናንተን በጠሩበት ስም የጠሯቸውም አሉ

የለቀቃችሁት መስሪያ ቤት በምትካችሁ...አዲስ ሰራተኛ ቀጥረውበታል


ምናልባት ከሞታችሁም በኋላ መጉደላችሁ እስከማያስታውቅ ድረስ አድምተው ይኖራሉ

🤩እና አሁንም ራሳችሁን #አታስቀድሙም?🤩
04.04.202519:36
🤲
ሀብታም የሚያረገው ጅብ ስንት ሰአት ነው የሚጋለበው ወገን??

የስምንት ሰአቱን ሞክሬው ፌክ ነው ☺️
🗿🗿🗿
#ይህ የድምጻዊት ሚካያ በሃይሉ የእጅ ፅሁፍ ነው!!☺️

🫶ሚ ካ ያ ❤️
30.03.202512:08
🌜የጫማህን መጥበብ እምታውቀው አንተ እንጂ ሻጩ አይደለም so ህመምህን ማውጋት ካመመው ሰው ጋር ነው።🖤
🤝
#ቹቹ❤️
Пераслаў з:
Ethio Sigma avatar
Ethio Sigma
ስለማታውቁት ነገር አላውቅም ማለት ልመዱ ፤ የማይመስል ነገር ከማውራት ተጠበቁ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍

#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።

SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
SHARE" @Ethio_Sigma_Boyy
Увайдзіце, каб разблакаваць больш функцый.