Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
ZENA LIVERPOOL avatar
ZENA LIVERPOOL
🚨 ዴቪድ ኦርንስታይን |

ኳሳህ በክረምቱ ሊቨርፑልን ከሚለቁት ስሞች መካከል አንዱ ሊሆን ይችላል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
| #𝗡𝗘𝗫𝗧_𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 | 🍿

36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

    
🔴 ሊቨርፑል ከ አርሰናል ⚪️
📆|| ዕለተ እሁድ | ግንቦት 3
⏰|| አመሻሽ
12:30
🏟|| አንፊልድ ሮድ ስታድየም
📺|| በቀጥታ በዜና ሊቨርፑል ቻናል

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
"ሊቨርፑል ሊጉን ተቆጣጥረውት ማየት አልፈልግም ስለዚህ አሌክሳንደር ኢሳክ ወደ ሊቨርፑል መግባት የለበትም።"

🎙ሪዮ ፈርዲናንድ

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
👤||የቀድሞ የክለባችን ካፒቴን ጆርዳን ሄንደርሰን ለትሬት ያስተላለፈው መልዕክት

🗣|| ''ካንተ ጋር ያሳለፍኳቸው ጊዚያቶች አይረሴ ናቸው መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው አንተ ለሊቨርፑል ያደረከውን ነገር ሁሉም ያውቀዋል በዚህም ልትመሰገን ይገባል ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ''


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🗣| ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ በ2020፡-

"ባርሴሎና ሌላኛው የእኔ ተወዳጅ ቡድን ነው። ታዳጊ ሳለሁ ሜሲ ለባርሳ የሚያደርጋቸውን ብዙ ጨዋታዎች እመለከት ነበር። በሊቨርፑል እና በባርሴሎና መካከል ብዙ ተመሳሳይነቶች አሉ።" 😅

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | አሌክሲስ ማክአሊስተር፡-

"በቶተንሃም ላይ ያስቆጠርኩት ጎል የህይወቴ ዋነኛ ግብ ነው። በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንፋለማለን።

ሊጉን በቀላሉ እናሸንፋለን ብዬ አላሰብኩም ነበር ምክንያቱም ገና አዲስ በተጀመረ መንገድ ላይ ነን። ለብዙዎች ይህ ትልቅ ለውጥ ነበር። "አሰልጣኙ እና ቡድኑ አሁንም ለመሻሻል ብዙ ቦታ እንዳለ ያውቃሉ እናም ይህ የጥሩ ዘመን መጀመሪያ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 | ዳንኤል አገር፡-

"ሊቨርፑል እንድቆይ እስከፈለገ ድረስ ለማንኛውም የአለም ክለብ እምቢ ማለት እችላለሁ። ❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
转发自:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት መጀመሪያ ዲፖዚት የ100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዞንላችሁ መጥተናል!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
ሊቨርፑል የመሀል አጥቂ እና የክንፍ ተጫዋች ለማስፈረም እየፈለጉ ሲሆን ኒኮ ዊሊያምስን በክለቡ ዋነኛው አማራጭ ነው።

[ሌዊስ ስቲል]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
የሊቨርፑል አብዛኛው ደጋፊ የአርኖልድን ማልያ እያቃጠሉ ይገኛል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ቡድናቸውን ለማጠናከር ብዙ ወጪ የሚያወጡ ይመስላል። ቪክቶር ዮኮሬሽ፣ ቤንጃሚን ሴስኮ እና ቪክቶር ኦሲምሄን የሊቨርፑልን የቀጣይ አመት አጥቂ ለመምራት ዋና እጩዎች ናቸው።

[ አሌክስ ክሩክ ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በአሁኑ ሰአት በሉዊስ ዲያዝ እና ሊቨርፑል መካከል የኮንትራት ማራዘሚያ ድርድር መጀመሩን በተመለከተ የተሰማ ነገር የለም። ሊቨርፑል በአስቸኳይ የዲያዝን ኮንትራት ማራዘም የሚፈልግበት ሁኔታ ላይ ያለ አይመስልም።

[ ዴቪድ ሊንች ] 🥇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
转发自:
Hulusport avatar
Hulusport
🚘 ህልምዎትን በሁሉስፖርት እውን ያድርጉ! 🤑

" እያንዳንዱ ዲፖዚት ወደ ሕይወት ለዋጭ ሽልማቶች ያቀርብዎታል! "

🗓 May 1 - June 30 / 2025 የሚቆይ

🏆 ሽልማቶቹ ፡-

🥇 1ኛ ሽልማት፡ አዲስ BYD 2024 ኤሌክትሪክ መኪና

🥈 2ኛ ሽልማት፡ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል

🥉 3ኛ ሽልማት፡ አዲስ ዘመናዊ ስልክ

🏅 4ኛ ሽልማት፡ PlayStation 5

📺 5ኛ ሽልማት፡ ስማርት ቲቪ

💸 6ኛ–10ኛ ሽልማቶች፡ የገንዘብ ሽልማት ከ50,000 ETB እስከ 10,000 ETB

እንዴት ልቀላቀል ❓በመመዝገብ እና ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የእድል ቁጥርዎን ወስደው እድልዎን ይሞክሩ።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ገብተው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ ፣ ያሸንፉ!

መልካም ዕድል ! 🎉
በ2024/25 የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ የግብ ተሳትፎ ካስመዘገቡ ተጫዋቾች ውስጥ ሞሀመድ ሳላህ በ46 ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

Incredible 🤯

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በሰላም አደራችሁ ?

መልካም ቀን ! 🔥

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🚨| ሪቻርድ ሂዩዝ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በመልቀቁ ሊወቀስ አይገባም ! የክለቡ ሰዎች በሙሉ አቅማቸው ተጫዋቹን ለማቆየት ሞክረዋል ፤ በአለማችን ከፍተኛው ተከፋይ ተመላላሽ የሚያደርገውን ኮንትራት እራሱ አቅርበዉለት ነበር።

[ Lewis Steele ]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🗣 | ሉዊስ ዲያዝ :-

"ብዙ ሰዎች በኛ አያምኑም ነበር፣ ነገር ግን ከውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ጀምሮ ባደረግነው አፈፃፀም በየቀኑ ዋጋችንን አሳይተናል።"

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በፕሪሚየር ሊጉ 64 አሲስቶችን ያደረገበት ቦታ በምስል..

የመጀመርያው ጨዋታውን ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ በሊጉ ከሱ በላይ ብዙ አሲስት ያደረጉት ኬቨን ደብሩይን (102)፣ ሞሃመድ ሳላህ (86) እና ሶን ሄንግ-ሚን (67) ብቻ ናቸው።

Perfect 👌👏

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ከአርሰናል ጋር ላለብን ተጠባቂ ጨዋታ ልንጠቀመው የምንችለው ግምታዊ አሰላለፍ !

እንዴት አያችሁት ? 👇

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
በቀሩን 3 ጨዋታዎች በቀኝ መስመር ተከላካይነት መመልከት የምንፈልገው አንድና አንድ ተጫዋች ! 😮‍💨

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
መልካም አዳር ቤተሰብ ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን❤!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
በትላንቱ ጨዋታ አጥቂዎቻችን ካደረጉት 5 ሙከራ ውስጥ 1ዱ ብቻ ነው ኢላማውን መጠበቅ የቻለው !

እውነትም ስራ የበዛበት ክረምት ይጠብቀናል !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ወደፊት በእግርኳስ ህይወትህ ወደ ስፔን ወይም ጀርመን ሂደህ መጫወትን አትፈልግም?

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ🗣"እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አስቤ አላውቅም ሁሌም ሊቨርፑልን እወዳለሁ ዘመኔን በሙሉ ለሊቨርፑል ነው የተጫወትኩ እናም ስለሌላ ክለብ አስቤ አላውቅም ሊቨርፑልን ከምንም ነገር በላይ እወዳለሁ!"

ትሬት ከጥቂት አመታት በፊት ባደረገው ቃለ ምልልስ የተናገረው!😂😂


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚||
@zena_Liverpool_club
🔴 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ለሊቨርፑል፡-

🏟️ 352 ጨዋታዎች
⚽️ 23 ጎሎች
🅰 86 አሲስቶች
2𝐱 ፕሪምየር ሊግ 🏆
𝟏𝐱 ኤፍ ኤ ካፕ 🏆
2x ካራቦ ካፕ 🏆
𝟏𝐱 ኮሚኒቲ ሺልድ 🏆
1x ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆
𝟏𝐱 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆
𝟏𝐱 የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆

Lived the dream 💭

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
显示 1 - 24 3 893
登录以解锁更多功能。