Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢንሳን Mᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ avatar
ኢንሳን Mᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ
ኢንሳን Mᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ avatar
ኢንሳን Mᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ
时间范围
浏览量

引用

帖子
隐藏转发
ስንቅ ለቀልብዎ

ለተጨማሪ ጆይን ይበሉ↓↓↓
t.me/Insan_Multimedia

t.me/Insan_Multimedia
06.05.202512:53
አህመድ፣ ከማል፣ ሙስጠፋ ፣[ፉላን] አይወጣም/አይመጣም የሚል የለም ጀናዛው አይወጣም እንጂ

በደቂቃ ውስጥ ስምህ ተቀይሮ ጀናዛ ለምትባልበት ዱንያ ነው ይህ ሁሉ ትርምስ ይህ ሁሉ ፍትጊያ ትላንት ስላየነው ዛሬ እርግጠኛ ለማንሆንበት ነበር በመባል ለምታበቃ ዱንያ

ጥሩ እንሁን ክፋት ከልባችን አውጥተን አውፍ እንባባል!


ᴊᴏɪɴ ⌲ 
t.me/Insan_Multimedia
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
t.me/Insan_Multimedia
20.04.202516:28
ቁርኣን የእኛን ጊዜ አይፈልግም ፤ ነገር ግን የኛ ጊዜ ነው ቁርኣን የሚያስፈልገው።

ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
87.በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ።
88.ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን።
[سورة الشعراء]
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ቃሪዕ خالد الجليل

ሌሎች ቪድዮችን ለማግኘት ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
29.03.202514:18
ጓደኛህ ኪታብህ
አፅናኝህ ቁርአንህ
አጫዋችህ ቂርአትህ
አድርግ ምንም አይነት ጭንቅና ድብርት አያገኝህም

ᴊᴏɪɴ @Tilawatull_quran
04.05.202515:13
💯በእስልምና ሐይማኖት አስተምህሮ መሰረት ዒሳ (ኢያሱስ) አልተሰቀልም⁉️
20.04.202511:39
«ሁለት ለተዋደዱ ልቦች ከትዳር የተሻለ ነገር የላቸውም»

ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
መልካም ጁምዓ

اللهم صلى  على نبينا محمد

اللهم صلى  على نبينا محمد
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ቲላዋ ከሱረቱል–ዩሱፍ ከአማርኛ ትርጉም ጋር

ድምፁ ማሻ አላህ
አዳምጡት እና ሼር አርጉት

ሌሎች ቪድዮችን ለማግኘት ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
转发自:
Islamic avatar
Islamic
“ራሞዲ(የህንድ ጠቅላይ ሚኒስተር) በከፍተኛ የኢስላም ጥላቻ ያበደ ሰው መሆኑን አብረውኝ ሲሰሩ የነበሩ ህንዶች ነግረውኝ ነበር።” ሙሀመድ ሷዲቅ ከኮሜንት የተገኘ


ህንድ ስንት ወታደራዊ ኢላማዎች እያሉ የመጀመሪያ ጥቃቷን መሳጅዶች ላይ ማድረጓ ምን ያክል በኢስላም ጥላቻ በታወረ መንግስት እንደምትመራ ያረጋገጠ ነው።

ለተጨማሪ ጆይን ይበሉ↓↓↓
t.me/Insan_Multimedia
t.me/Insan_Multimedia
04.05.202508:18
بِـــسْــمِ الـلَّـهِ الـرَّحْــمَــٰـنِ الـرَّحِـيــمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

ከዛሬ ጀምሮ በአላህ ፍቃድ

→ የተለያዩ ዳዕዋዎች በተለያዩ ኡስታዞች

→ አስተማሪ ቪድዮዎች

→ የቁርአን ቲላዋዎች በተለያዩ ቃሪኦች በቪድዮ [ከአማርኛ ትርጉም ጋር] እና በኦዲዮ ይቀርቡበታል

የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ↓↓↓

https://www.youtube.com/@Insan_Multimedia
https://www.youtube.com/@Insan_Multimedia
19.04.202520:16
ኢማንህ እንዲጨምርልህ አምስት ወርቃማ ምክሮች

1. ቁርአንን በየቀኑ አንብብ
2. ሰላትን በሰዓቱ ስገድ
3. ከመልካም ጓደኞች ጋር ኑር እና ከመጥፎ ጓደኞች ራቅ
4. ለሌሊት ሰላት መነሳት
5. ብዙ ዱአዎችን ማድረግ እና ሁልጊዜ ከአላህ መመራትንና በእምነትህ ላይ ፅናትን ጠይቅ

አላህ ያግራልን
ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
18. «ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር ፤ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ ፤ አላህ ተንበጥራሪን ፤ ጉረኛን ሁሉ አይወድምና።
ሱረቱል–ሉቅማን
ቃሪዕ عمر هشام العربي

ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ቁርኣንን የሓፈዘ ሰዉ መገለጫ ባህሪያት፦
ቁርኣን የሃፈዘ ሰው ትልቅ ሃላፊነት አለበት ምክንያቱም፦
የተሸከመው የአላህን ቃል ነውና፡፡
የሚከተሉትን ባህሪዎች የግሉ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
① በሐፈዘዉ ቁርአን ሌሊት ሰላት
ሊሰግድበት ይገባል።
② በፆም በዒባዳ መጠንከር አለበት።
③ ቁርኣን በሚቀራበት ምላሱ አፀያፊ ነገር ሊናገርበት አይገባም።
④ በመሐፈዙ መተናነስን አለበት እንጂ
መኩራት የለበትም።
⑤  ቁርአኑን የጥቅማ ጥቅም ማሳደጃ
ሊያደርገዉ አይገባም
⑥ በአጠቃላይ ቁርኣኑ በምላሱ ብቻ
ሳይሆን በተግባሩ ላይ ሊታይ ይገባል ለሌሎችም አርአያ መሆን ይኖርበታል፡፡
‹የረሱል ባህሪ ቁርአን ነበር› ስትል ባለቤታቸዉ የምእመናን እናት ዓኢሻ ትናገራለች፡፡
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
23.03.202512:18
.

.
የምንለቃቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳቹ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፤ የደውል ምልክቷንም ይጫኑ(🔔)።
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ እና ሼር ያድርጉት።
በአላህ ፍቃድ ከአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። 
Subscribe ↓↓
☑️YouTube
🔗 https://youtube.com/@aqsa_tube
ስንቅ ለቀልብዎ


ቃሪዕ عمر هشام العربي

ሌሎች ቪድዮችን ለማግኘት ጆይን ይበሉ↓↓
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
03.04.202507:00
ጀነት ውስጥ ቤት እንዲገነባልህ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ተከተለኝ…

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

“በቀንና ማታ ውስጥ የሚሰገዱ አስራ ሁለት ረከዓ ተጨማሪ ሱና ሰላቶችን የሰገደ አላህ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል።

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6362
(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች ዝርዝር፦
ከፈጅር በፊት ② ረከአ
ከዝሁር በፊት ④ ረከአ ፤ በኋላ ② ረከአ
ከመግሪብ በኋላ ② ረከአ
ከኢሻ በኋላ  ② ረከአ
➡️ ድምር = ①② ረከአ

በትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ነገር ግን ይህ ትልቅ ኒእማ የሚያገኘው አላህ የወፈቀው ሰው ነው። አላህ ያግራልን
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
ᴊᴏɪɴ ⌲ 
@Tilawatull_quran
29.03.202515:29
عيد كم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
  ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን አሏህ ከናንተም ከኛም መልካም ስራችንን ይቀበለን  
ᴊᴏɪɴ ⌲ @Tilawatull_quran
18.03.202519:14
የአላህ ሲትር ባይኖርልን እኮ የሚወደንና የሚያከብረን ሰው ሁሉ እንዴት ይሸሸን እንደነበር።
ጌታዬ ሆይ ሲትርህን አታንሳብን።
❍       ⌲        ▼ ▼ ▼ ▼ ▼ ▼ ▼ ▼ ▼ ▼
ᴊᴏɪɴ  sʜᴀʀᴇ 
@aqsatube @aqsatube
Subscribe ↓↓
☑️YouTube
🔗
https://youtube.com/@aqsa_tube
显示 1 - 24 55
登录以解锁更多功能。