...ነጠብጣብ ✨💙
✨ትዝታማ አለሽ
የለኝም ብትይኝ እኔም አላምንሽም
በህይወት መንገድ ላይ
ተራምደሽ ሳታልፊ ዛሬ ላይ አልቆምሽም፨
ህይወት ያለ ታሪክ
ቀን ያለ ጨለማ መች ቶሎ ይመሻል
ሰዉ ስለሆንሽ ብቻ
ለሰዉ ምታወጊዉ ቅፅበት ይኖርሻል፨
ትዝታ አለሽ?አዉጊኝ
ትዝታ አለኝ!ላዉጋሽ
..እንዲህ ብናወራስ...ቅፅበታት እናዉጋ.. የልብ ንግግሮችም አይታጡም..ግቡ💙
ለአስተያየታችሁ @kdstherani

关联群组
"...ነጠብጣብ ✨💙" 群组最新帖子
17.05.202519:09
ከአዲስ አበባ ወደ ሃዋሳ ለአንድ ጉዳይ እየሄድኩ ዝዋይ ላይ ደርሰን ለምሳ በቆምንበት የሚወርደው ወርዶ ግማሾቻችን ሆዳችንን ሞልተን የተጣበበችው አውቶቢስ መተንፈሻ አግኝታ መንቀሳቀስ ጀመርን። ........ ድንገት አንዲት ትንሽዬ ህጻን ልጅ ቆማ ሳያት አጠገቤ ቦታ ስለነበር እንድትቀመጥ ጠየቅኳት። ጥሎብኝ ህጻናትን ማውራት እወዳለው እና ግብዣዬን ተቀብላ ተቀምጣ ስሟን ጠየቅኳት እና ማውራታችንን ቀጠልን የልጅ አንደበት ይጣፍጥ የለ? ...........ያለ የሌለውን መጠየቅ ተያያዝኩ እናቷም በእፎይታ መልክ ጓደኛሽን አገኘሽ። አሳረፍከኝ አይነት አተያየት አይተውኝ ሳቅ ብዬ አፀፋውን መለስኩላቸው። ድንገት በጣም ምትወጂው ጥቅስ ምንድነው አልኳት?
....... ድንግጥ አልኩ ይሄንን ቃል ከሷ አንደበት መውጣቱ አስገርሞኝ ከዚህች ህጻን አንደበት አእምሮ አልጠፋ ያለው ቃል እንዴት ከኔ ማስተዋል ከሚችለው ማንበብ ማገናዘብ ከሚችለው እንዴት ተሰወረ?
ደግሜ ጠየቅኳት ታምኚበታለሽን? አልኳት መልሷ ንጽህናዋንም እሷነቷንም አስመስካሪ ነው።
በአፌ እሷን አድንቄ በልቤ ጥቂቷን የሷን እምነት ልቤ ላይ እንዲያኖረኝ ጠየቅኩት። ልቤ ላይ ያለውን ክህደትን እና ጥርጥርን ታጠፋ ዘንድ ከሚጠቡና ከህጻናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ ባዶነቴን አሳወቅከኝ።
https://t.me/yeesua_queen
በሰው ዘንድ የማይቻል በ እግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል። አለችኝ።
....... ድንግጥ አልኩ ይሄንን ቃል ከሷ አንደበት መውጣቱ አስገርሞኝ ከዚህች ህጻን አንደበት አእምሮ አልጠፋ ያለው ቃል እንዴት ከኔ ማስተዋል ከሚችለው ማንበብ ማገናዘብ ከሚችለው እንዴት ተሰወረ?
ደግሜ ጠየቅኳት ታምኚበታለሽን? አልኳት መልሷ ንጽህናዋንም እሷነቷንም አስመስካሪ ነው።
በልበ ሙሉነት ተሞልታ ፍጹም እምነት ባለው ለዛ ......አዎን አምንበታለው። አለችኝ?
በአፌ እሷን አድንቄ በልቤ ጥቂቷን የሷን እምነት ልቤ ላይ እንዲያኖረኝ ጠየቅኩት። ልቤ ላይ ያለውን ክህደትን እና ጥርጥርን ታጠፋ ዘንድ ከሚጠቡና ከህጻናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ ባዶነቴን አሳወቅከኝ።
እም አፈ ደቂቅ ወህፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ
በእንተ ጸላዒ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ መዝ ፰:፪
https://t.me/yeesua_queen
17.05.202519:08
转发自:
Jafer Books 📚

17.05.202507:05
ኢያሪኮ የተሰኙትን አራቱን ተወዳጅና ዝነኛ መጻሕፍት በአንድ መጽሐፍ የያዘው " ኢያሪኮ " መጽሐፍ እጅግ እየተነበበ ነው ::
//
አዘርግ ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ብቻ አስራ አራት የሚሆኑ እጅግ አዝናኝ በመልህክታቸው የገዘፉ እንዲሁም አዝናኝ ተነባቢና ተወዳጅ መጻሕፍትን ሳይሰስት በትጋት ጽፎ አስነብቦናል ::
በተለይም “ ኢያሪኮ “ በተሰኙት ተከታታይ መጻሕፍቱ በብዙ ተደራሲ ዘንድ የታወቀበትና የተደነቀበት መጻሕፍቱ ናቸው ::
አዘርግ ወጣ ያለ ያጻጻፍ ስልቱ ፣ በአዝናኝ ወጎቹ ፣ ጠለቅ ባሉ መልህክቶቹ ፣ የገጸ - ባህሪዎቹ ሁናቴ ቤተሰባዊነትን መላበስ ፣ ሀገራዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የሚገልጽበት መንገድ ውበት በአጭር ጊዜ በተደራሲው ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ፣ ተነባቢ ፣ ተመራጭ እንዲሆን አስችሎታል :: ይሄ ብቻ ሳይሆን አዳዲስ አንባቢዎችም ወደ መጽሐፍ ንባብ ባህል ልማድ እንዲቀላቀሉ ታላቅ አስተዋጽኦ ማድረጉ የሚታይ ሐቅ ነው ::
ይኸው አሁን ደግሞ እነዚያ ተወዳጆቹን የ “ ኢያሪኮ “ ተከታታይ መጻሕፍት አራቱን ባንድ ላይ በመደጎስ አንባቢውም የማንበብ ፍላጎቱ ሳይናጠብ እያከታተለ እንዲያነባቸው በዚያውም ባንድ ላይ መደጎሱ ለታሪክ ስነዳውም ላያያዙም ምቹ ይኾናል በሚል ሐሳብ አራቱን መጻሕፍት ባንድ ላይ አሳትመነዋል ::
ሽያጭ ላይ ነን ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

16.05.202508:55
15.05.202516:01
15.05.202510:29
🐾ሰዎች በጣም የሚያውቁሽ በየትኛው ስሜት ነው....???
እ
https://t.me/yeesua_queen
እ
https://t.me/yeesua_queen

14.05.202515:00
✨
https://t.me/yeesua_queen
አንዳንድ አጋጣሚዎች አጋጣሚዎች ብቻ አይደሉም...ከራሳችን ጋር ሊያገናኙን የተሰጡን ዕድሎችም ጭምር እንጂ....keep moving forward ....🐾🪽
https://t.me/yeesua_queen

14.05.202512:56
🐾
🫂
https://t.me/yeesua_queen
...ምን አርጌልሽ ነው...
🪽🫂
https://t.me/yeesua_queen

14.05.202508:15
🐾"አንዳንድ ፍቅር የሚይዝሽ ድጋሚ እንዳይዝሽ አድርጎ ነው፤ እኔን የያዘኝ እንደዛ አይነቱ ነው።እንዲያ ካጋጠመሽ ያፈቀርሽው ሰው ባይኖርም ፍቅርሽ ግን አይጠፋም።አንዳንዴ የማይጠፋ ፍቅር ካጋጠመሽ ደግሞ ለምን ትተይዋለሽ!? እንዴትስ ብለሽ ከሌላ ሰው ጋር ትሆኛለሽ!?ያንኑ ጠብቆ መኖር ነው።ቢያምም ደስ ይላል...
.
.
.
አንቺ ውብ የሆነ የጥልቅ ፍቅር በረከት ነሽ!አንቺን ባየሁ ቁጥር ፍቅር ይናፍቀኛል።ማፍቀር እመኛለሁ! እያፈቀሩ ማፍቀርን መፈለግ ደግሞ ህመም ነው።አንቺን ባየሁ ቁጥር መውደዴን መወደዴን አስታውሳለሁ።በዚህ ምክንያት ዓይኔን ጨፍኜም ቢሆን አይሻለሁ።
አንቺ ባለውለታ ልጄ ነሽ! አንቺ በሕይወት ከገጠመኝ ሁሉ በጎውን እንዳልረሳ ማስታወሻዬ ነሽ" - ሰብለ
📖 አለማወቅ

13.05.202517:55
✨
https://t.me/yeesua_queen
ለምንድን ነዉ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ምስጢር የሚበዛዉ 🤔
🧐https://t.me/yeesua_queen

13.05.202507:55
✨𝙨𝙩𝙤𝙥 𝙗𝙧𝙚𝙖𝙠𝙞𝙣𝙜 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙤𝙬𝙣 𝙝𝙚𝙖𝙧𝙩 𝙙𝙚𝙖𝙧.....🪽
𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚊 𝚐𝚛𝚎𝚊𝚝 𝚝𝚞𝚎𝚜𝚍𝚊𝚢..
https://t.me/yeesua_queen
𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚊 𝚐𝚛𝚎𝚊𝚝 𝚝𝚞𝚎𝚜𝚍𝚊𝚢..
https://t.me/yeesua_queen

12.05.202520:52
✨
📖 አለማወቅ
https://t.me/yeesua_queen
ከችግር መውጫ መንገድ አንድ ብቻ የሚሆንበት ጊዜ አለ መጋፈጥ!!
በችግሩ ውስጥ ማለፍ መግጠምና ማየት...🪽
📖 አለማወቅ
https://t.me/yeesua_queen

12.05.202520:14
...ቻይኝ እባክሽ የዛሬን....😔🪽
✍ዘውድአክሊል
https://t.me/yeesua_queen
✍ዘውድአክሊል
https://t.me/yeesua_queen

12.05.202510:58
✨✨...........ከትላንት ይልቅ ዛሬ ክፉ ነው። አይነኬ ንጽህናዎች ፈሰዋል። ፍቅራችን በዛሬ ዘመን ቋንቋ "ላይፍ" ተብሎ ይቀጫል። የምናገባት ሴት ወይም ለባልነት የተመረጠው ሙሽራ ዘንድ የሚቀርብ የጨዋ ደንብ ጨርሰናል። አያዛልቅ ፍቅር ጀምረን ሁሉን ህይወት ባጨርነው፣ ሁሉን ዳገት ቧጠጥነው። ትዳር መቆሸሽ እስኪመስለን ድረስ......እውነት በልጅነት ተቋጨ! ክብር በልጅነት ተሸኘ። እኛ.....በአባቶቻችን ልክ፣ በ እናቶቻችን ልብ አልተሰራንም።!
https://t.me/yeesua_queen
https://t.me/yeesua_queen
11.05.202512:14
‹‹እናትነት ይከብዳል›› ይላሉ፡፡
ታውቃለች።
በአይኖቿ አይታለች፤ በጆሮዋ ሰምታለች፡፡
ትስማማለች፡፡
ግን ደግሞ እናት ከመሆን በላይ የሚከበድ ነገር እንዳለም ታውቃለች፡፡
እናት ለመሆን ጥሮ፣ ሞክሮ፣ ታግሎ አለመቻል
እናትንን አልሞ፣
እናት ለመሆን ፀልዮ፣
አይንን በአይን ለማየት ተስሎ በእንጥልጥል መቅረት፡፡
ለአመታት ያጎበጣትና ያሳቀቃት፣ውስጥ ውስጡን የበላት እውነት ነውና፣ ይህች ሴት ከእናትነት በላይ ያልተሳካ የእናትነት ምኞት የበለጠ መክበዱን ከልቧ ታውቃለች፡፡
መልካም የእናቶች ቀን ዛሬም እናት ለመሆን ጓጉተው ለሚጠብቁ ሴቶች!

登录以解锁更多功能。