无法访问
媒体内容
媒体内容
27.01.202504:11

25.01.202517:06
🕊️

25.01.202516:07
🏴 23ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች !
⏰ እረፍት
ወልቭስ 0-0 አርሰናል
@ETHIOO_GUNNER
⏰ እረፍት
ወልቭስ 0-0 አርሰናል
@ETHIOO_GUNNER

25.01.202514:31
አሰላለፋችን !
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
25.01.202511:32
🔻Tough game away from home 🛫
ከአስደናቂ የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች በኋላ በሀገር ውስጥ የሊግ ውድድር ዳግም ተመልሰናል🔙
🏆የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታ
ወልቭስ 🆚 አርሰናል
🗓ዛሬ ቅዳሜ
⏰አመሻሽ 12:00
🏟ሞሊኒዩ ስታዲየም
🗣ዳረን ኢንግላንድ
✅Pre-match analysis
➪የቡድን ዜና
➪ግምታዊ አሰላለፍ
➪የጨዋታ ግምቶች
➪እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
➪ያለፉ የእርስ በእርስ ግንኙነቶች
➪አሰልጣኞች ምን አሉ
🚨የቡድን ዜና
ወልቭስ፦ ካላጅዝዲች (ጉልበት)፣ ሞስኬራ (ጉልበት) እና ጎንዛሌዝ (ACL) በጉዳት ከጨዋታ ውጪ ናቸው።
አርሰናል፦ በክለባችን በኩል በባለፈው ጨዋታ ቋሚ የነበረው ሌዊስ-ስኬሊ ቀዶ ጥገና የተደረገለት ሲሆን የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ ነው። በተጨማሪም ሳሊባ የመድረሱ ነገር አጠራጣሪ ሲሆን ዋይት ለመመለስ ተቃርቧል። ሳካ፣ ጄሱስ እና ቶሚያሱ ከጨዋታው ውጪ ናቸው።
🤔ግምታዊ አሰላለፍ
ወልቭስ [3-4-3]
🧤ሳ
👕ዶኸርቲ👕ቡሄኖ👕አግባዱ
👕አንድሬ👕ጎሜዝ
👕ሴሜዶ 👕አት-ኑሪ
👕ሳራቢያ 👕ኩኛ
👕ላርሰን
አርሰናል [4-3-3]
🧤ራያ
👕ቲምበር 👕ማጋሌሽ
👕ፓርቴ 👕ካላፊዮሪ
👕ራይስ
👕ኦዴጋርድ 👕ሜሪኖ
👕ትሮሳርድ 👕ማርቲኔሊ
👕ሀቨርትዝ
🔢የጨዋታ ግምቶች
✍ጆን ኖውስ (ስካይ ስፖርት)
ወልቭስ 0-3 አርሰናል
✍ክሪስ ሱተን (ቢቢሲ ስፖርት)
ወልቭስ 0-2 አርሰናል
✍ማርክ ላውረንሰን
ወልቭስ 0-2 አርሰናል
✍ፖል ሜርሰን
ወልቭስ 0-3 አርሰናል
✍ኦፕታ
ወልቭስ- 16.9
አቻ- 21.7
አርሰናል- 61.4
✍90ᴍɪɴ
ወልቭስ 1-3 አርሰናል
✍𝐒ᴏғɪ
ወልቭስ 0-3 አርሰናል
⚽እውነታዎች እና ቁጥራዊ መረጃዎች
◆ አርሰናል ከወልቭስ ጋር የተገናኘባቸውን 7 የሊግ ጨዋታዎች በሙሉ አሸንፏል። እንዲሁም ባለፉት 12 ጨዋታዎች ሽንፈት አለቀመሰም።
◆ መድፈኞቹ ባለፉ 9 የሜዳ ውጪ ግቡን ሳያስደፍር መውጣት ያልቻሉ ሲሆን ተኩላዎቹም ለመጨረሻ ጊዜ ግብ ሳያስተናግዱ የወጡት በ2024 ከዩናይትድ ነው።
◆ የቪቶር ፔሬራው ቡድን ሶስቱንም የ2025 የሊግ ጨዋታዎች ተሸንፏል። በክለቡ ታሪክ በአንድ የካላንደር አመት 4 የመክፈቻ ጨዋታዎችን የተሸነፈው በ2 አጋጣሚ ሲሆን እሱም በ1906 እና 1982 በዚው በአርሰናል ነው።
◆ ወልቭስ ባለፉት 20 ከ1-2 ካለ ቡድን ጋር ካደረጉት ጨዋታ በ18ቱ የተሸነፉ ሲሆን ያሸነፉትም ቶተንሃምን እና ሲቲን 2-1 ነው።
◆ አርሰናል ከወልቭስ ጋር ባለፉት 34 የሁሉም ውድድር ግንኙነቶች በሙሉ ግብ ያስቆጠረ ሲሆን ይህ ታሪክ አርሰናል በተከታታይ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ያስቆጠረበት ቡድን እንዲሁም ወልቭስ በተከታታይ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ግቡን ሳያስደፍርበት የወጣ ቡድን ነው።
◆ ወልቭስ ከየትኛውም የሊጉ ክለብ በላይ በተካላካይ 13 ግብ የተቆጠረባቸው ሲሆን በተቃራኒው አርሰናል ከየትኛውም የሊጉ ክለብ በላይ 7 ግብን ከተከላካይ አግኝተዋል።
◆ አርሰናል ከክሮሶች ከየትኛውም የሊጉ ክለብ በላይ 11 ግብ ያስቆጠረ ሲሆን ወልቭስም ከየትኛውም ክለብ በላይ 10 ግቦች ከክሮሶች ተቆጥረውበታል።
◆ ሊአንድሮ ትሮሳርድ ከገጠማቸው ከየትኛው ክለቦች ወልቭስ ላይ ከፍተኛ (8- 2 ጎል 6 አሲስት) የግብ አስተዋፅዖ አድርጓል።
◆ መድፈኞቹ ወደ ተኩላዎቹ ሜዳ ሄዳው ካደረጓቸው 10 ጨዋታዎቹ በ8ቱ ሲያሸንፉ በ2ቱ እጅ ሰጥተዋል።
🆚ያለፉ የእርስ በእርስ ግንኙነቶች
🏆የ24/25 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ሳምንት
❤🔥 አርሰናል 2-0 ወልቭስ 🐺
🏆የ23/24 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት
🐺 ወልቭስ 0-2 አርሰናል ❤🔥
🏆የ23/24 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት
❤🔥 አርሰናል 2-1 ወልቭስ 🐺
🏆የ22/23 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 38ኛ ሳምንት ጨዋታ
❤🔥 አርሰናል 5-0 ወልቭስ 🐺
🏆የ22/23 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት
🐺 ወልቭስ 0-2 አርሰናል ❤🔥
💬አሰልጣኞች ምን አሉ
አርቴታ🗣
"ከውድድር አመቱ መጀመሪያ አንፃር አሁን ላይ የተሻልን ይመስለኛል። ምክንያቱም እንደ ቡድን ብዙ ነገሮቻችንን ሰጥተናል። አንዳንድ በጣም አስፈላጊ ተሞክሮዎች ወስደናል እናም ባለፉት ስድስት ወይም ሰባት ወራት የተከሰቱትን ችግሮች ያለፍንበትን መንገድ ለኛ በጣም ጥሩ ነው። ቪቶር [ፔሬራ (የወልቭሱ አሰልጣኝ)] ከሌሎች አሰልጣኞች የበለጠ አውቀዋለሁ [ባጨዋወቱ] እና ሀሳቦቹ ምን እንደሆኑ እረዳለሁ። ቡድኑን እንዴት እንዳቋቋመ ማየት ይቻላል። በቡድኑ ላይ በጣም ጥሩ ተፅዕኖ አለው። እናም ነገ አስቸጋሪ ጨዋታ ይሆናል።"
ፔሬራ🗣
"በተጫዋቾቼ አምናለሁ። በሥራዬ አምናለሁ። በራስ መተማመን አለኝ። በእርግጥ እኛ በጣም ጠንካራ ቡድኖች እያጋጠሙን ነው። ነገር ግን አሁንም አብረን ነን። እኛ ዛሬም ነገም እናምናለን። በተቻለን መጠን እንጫወታለን። የእኔ ቡድን መጫወት በሚኖርበት መንገድ እንዲጫወት እፈልጋለሁ። እንደኔ የመጨረሻው ጨዋታ ላይ ባህሪያችንን ቀይረን ስለተጫወትን ጥሩ ጨዋታ አልነበረም። ከቡድኔ የምፈልገው ይህን አይደለም። ለሌላው ቡድን ምላሽ ለመስጠት እኛ በራሳችን መንገድ ለመጫወት እንድንሞክር እፈልጋለሁ። ከአርሰናል ጋር የታክቲክየበላይነትን ማሳየት አለብን። ምክንያቱም እነሱ ጠንካራ ናቸው። እኔ ግን በሥራዬ ላይ እምነት አለኝ። ጨዋታችንን ለማሻሻል እየሰራን ነው። ያንን ለማድረግ ብዙ ጊዜ የለንም። ነገር ግን ለማድረግ እየሞከርን ነው።"
ከዳሰሳው ጋር የአርሰናል የዜና ቻናል ፀሀፊ 𝐒ᴏғɪ [@zephaniah_72] ቆየሁ። ስለ ዳሰሳው ያላችሁን አስተያየት አድርሱን። በጨዋታውም ምን ሊፈጠር እንደሚችል ግለፁልን። መልካም ቀን!
ℂ𝕆𝕐𝔾 🔴⚪️

25.01.202510:41
በዚህ ሳምንት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት ፦
* ወልቨስ1 - 3 አርሰናል
[ 90 MIN ]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
* ወልቨስ1 - 3 አርሰናል
[ 90 MIN ]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

26.01.202502:31
3 ነጥብ ❤👌👍
ከባድ ስሜት የሚጎዳ ዲብሬሸን ውሰጥ ገብታችሁ እያላችሁ ስታውቁት መልሳችሁ እራሳችሁን የደስታ ስሜት ውሰጥ አግኝታችሁ ታወቃላችሁ በዚች 3 ነጥብ እንደዛ ነው የሆንኩት ለምን እንደሆነ አላወቅም ።
ምናልባት ያልጠበኩት ስለሆነች ይሁን ?😏
ከባድ ስሜት የሚጎዳ ዲብሬሸን ውሰጥ ገብታችሁ እያላችሁ ስታውቁት መልሳችሁ እራሳችሁን የደስታ ስሜት ውሰጥ አግኝታችሁ ታወቃላችሁ በዚች 3 ነጥብ እንደዛ ነው የሆንኩት ለምን እንደሆነ አላወቅም ።
ምናልባት ያልጠበኩት ስለሆነች ይሁን ?😏

25.01.202517:03
ካላ😍

25.01.202515:04
🏆የእንግሊዝ ፕሪምየር 23ኛ ሳምንት ጨዋታ🏴
⏰ተጀመረ
🐺 ወልቭስ 0-0 አርሰናል ❤🔥
🏟️ሞሊኒዩ ስታዲየም
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
⏰ተጀመረ
🐺 ወልቭስ 0-0 አርሰናል ❤🔥
🏟️ሞሊኒዩ ስታዲየም
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

25.01.202512:14
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ በርካታ ግቦችን ከቆመ ኳስ ያስቆጠሩ ቡድኖች
◎ 10 - አርሰናል
◎ 9 - አስቶንቪላ
◎ 9 - ክሪስታል ፓላስ
◎ 8 - ቼልሲ
◎ 8 - ቶተንሃም
◎ 8 - ኖቲንግሃም ፎረስት
[WhoScored]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
◎ 10 - አርሰናል
◎ 9 - አስቶንቪላ
◎ 9 - ክሪስታል ፓላስ
◎ 8 - ቼልሲ
◎ 8 - ቶተንሃም
◎ 8 - ኖቲንግሃም ፎረስት
[WhoScored]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
25.01.202511:31
25.01.202510:09
ዩክሬናዊው የአርሰናል ተጫዋች ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት ከ መድፈኞቹ ጋር ሊለያይ እንደሚችል ሲጠበቅ ቦርሲያ ዶርትሙንድ ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት አለው። (ምንጭ ቴሌግራፍ)
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

25.01.202517:13
🔴⚪️ከጨዋታው የተገኙ ፎቶዎች!

25.01.202517:01
🏆የእንግሊዝ ፕሪምየር 23ኛ ሳምንት ጨዋታ🏴
⏰ተጠናቀቀ
🐺 ወልቭስ 0-1 አርሰናል ❤🔥
70' ጎሜዝ 🟨🟥 🟥 ስኬሊ 43'
⚽ ካላፊዮሪ 74'
🏟️ሞሊኒዩ ስታዲየም
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
⏰ተጠናቀቀ
🐺 ወልቭስ 0-1 አርሰናል ❤🔥
70' ጎሜዝ 🟨🟥 🟥 ስኬሊ 43'
⚽ ካላፊዮሪ 74'
🏟️ሞሊኒዩ ስታዲየም
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

25.01.202514:32
ማርቲን ኦዲጋርድ በህመም ምክንያት ከጨዋታው ውጪ ነው።
Nwaneri is On , Gunners
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
Nwaneri is On , Gunners
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
25.01.202512:00
📍ይገምቱ ይሸለሙ [ ወልቭስ ከ አርሰናል ]
- ዛሬ ክለባችን የሚያደርገዉን ጨዋታ ዉጤት በ ትክክል የገመቱ ሶስት ሰዎች ይሸለማሉ
ስፖንሰራችን #laliga et ይሸልማል ። ግምቱን የምታስቀምጡት ኮመንት ላይ ነዉ edit ማድረግ አይቻልም ።
👉 የ ስፖነሰራችንን 👇👇👇
[ https://t.me/Laliga_et
ቻናሉን ያልተቀላቀለ ቢመልስም አይሸለምም ። መጀመሪያ join ይበሉ እየተሸለሙ የሚፈልጉትን ዕቃ ከ ስፖንሰራችን ይሸምቱ ።
መልካም ዕድል 🙏

ሰላም የአርሰናል ቤተሰቦች! 👋
"ገነርስ ታሪክ" በሚል አዲስ ፕሮግራም ልንጀምርላችሁ ወደድን። በዚህ ፕሮግራም የአርሰናልን ታሪክ የሰሩ፣ የማይረሱ አሻራቸውን ያኖሩ ተጫዋቾችን ታሪክ ወደናንተ እናደርሳለን።
እናንተስ ስለየትኛው ተጫዋች ታሪክ መስማት ትፈልጋላችሁ? የምትፈልጉትን ተጫዋች ስም ከታች በኮሜንት (comment) ላይ አስቀምጡልን። ብዙ ላይክ ያገኘውን የተጫዋች ታሪክ ወደእናንተ ይዘን እንቀርባለን !⏳🔥

25.01.202508:18
ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት በሞሊኒዩ ዎልቭስን ከ አርሰናል የሚያገናኘው ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የሚያገኝ ይሆናል።
ፍሪኩዌንሲ :11105
ፖላራይዜሽን : Horizontal
ሲምቦልሬት : 45000
#SHARE
ፍሪኩዌንሲ :11105
ፖላራይዜሽን : Horizontal
ሲምቦልሬት : 45000
#SHARE

25.01.202517:10
Rice😊

25.01.202516:09
ምን እንኳ በዳኛ ብንበደልም ግን ምንም እድል መፍጠር አልቻልንም ነበር ብቻ ትክክለኛ የዋንጫ ተፎካካሪ ከሆንን ይሄን ጨዋታ የግድ ማሸነፍ አለብን!
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER

25.01.202514:31
የተጋጣሚ አሰላለፍ !
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
25.01.202511:49
የጨዋታ ቀን ነው ሞቅ አርጉት
25.01.202510:47
🚨 ማንቸስተር ሲቲ የአርሰናል ኢላማ የሆነውን ስቬር ኒፓንን የማስፈረም ፋላጎት የላቸውም። 😳
የሮዘንቦርግ አማካኝ ትናንት ማንቸስተር ከተማ ውስጥ እንደነበረ ምንም ምልክት የለም።
[David Ornstein]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
የሮዘንቦርግ አማካኝ ትናንት ማንቸስተር ከተማ ውስጥ እንደነበረ ምንም ምልክት የለም።
[David Ornstein]
@ETHIOO_GUNNER
@ETHIOO_GUNNER
25.01.202508:15
ካይ በእድገቱ ላይ ነው
显示 1 - 24 共 1283
登录以解锁更多功能。