Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟ avatar

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置Ефіопія
语言其他
频道创建日期Apr 06, 2022
添加到 TGlist 的日期
Sep 07, 2024
关联群组
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
OCT '24JAN '25APR '25

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟ 热门帖子

02.04.202517:08
📄Chemistry practice Questions

📕Grade 9

📑Mole and Stoichiometry

100% useful for Entrance Examination

😎Entrance Hub Team Expert
App  ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969

@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin
04.04.202518:55
🥰2017 ትም ያልፋል........ ‼️

2017 ትም ያልፎ ለ 2018 ተራውን መልቀቁ አይቀርም👍፤ ደግሞ ለሚመጣው ይህ ዛሬ አዲስ 2017 ያረጅብንና አሮጌው አመት ብለን መጥራታችን የማይቀር ነው😇 ፤ አመታቶች ማለፍ ስላለባቸው ያልፉሉ🤔፤እናንተ ግን አትሸወዱ😏  በሚያልፉ አመታቶች ውስጥ ነጋቹን መስራታቹን አታቋርጡ🥰፤ ለብርቱዎች ጠንክረው ስራቸውን እንዲሰሩ አመታቶች ይጨመርላቸዋል🥳፤ ለሰነፎች ግን በየጊዜው በህይወት ላይ ምንም ዓይነት አዲስ ነገር ሳይጨምሩ 🥹 ወራቶች አመታትን እየወለዱባቸውን ያስደነግጧቸዋል😭፤ እናንተ ከየትኞቹ እንደሆናቹ አላውቅም ግን ይህንን እውነት እወቁ 2017 ትም ያልፋል😇፤ ስለዚህ  በተቻላቹ መጠን በዚህ አመት መስራት ያለባቹን ሰርታቹ ለማለፍ ሞክሩ።

📌መቼም ቢሆን እጅ አትስጥ

➠ በወደቅክ ቁጥር ተነስ

➠ በተሳሳትክ ቁጥር አስተካክል።

➠ባልተሳካልህ ቁጥር እንደገና ሞክር።

➠ ህይወት ልታሳዝንህ በሞከረች  ቁጥር በግድም ቢሆን ፈገግ በል፡፡
         መልካም ሌሊት ተመኘን

😎Entrance Hub Team Expert
App  ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969

@EntranceHubEthiopia🥰
15.04.202518:37
የሆነ ትንሽ Task በመስራት ይህን Model Exam በነፃ መስራት ትፈልጋላችሁ?😍
02.04.202517:05
🔹Entrance Hub
📰Chemistry Atomic Structure....

🪐 Complete Lecture Note..



App  ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969

@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin
04.04.202516:35
ዛሬ 3 ሰአት ሲሆን በ App ካስተማርነው Grade 11 Biology Unit 2 Animals አንዳንድ ጥያቄዎችን ወይም Quiz በዚሁ channel ላይ እንሰራለን ።

3 :00 ጠብቁን
☺️ እስከዛው ለጓደኞቻቹ ሊጠቅማቸው ስለሚችል share አድርጉላቸው

@EntranceHubEthiopia
01.04.202516:48
English MindMap

Section B
Grammars

    ለበለጠ መረጃ👇
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ👆
   ☎️ይደውሉልን☎️
👉 +251917318110
👉 +251948398047
15.04.202518:45
ይህን ቻናል ቢያንስ 10 ጓደኞቻችሁ Join እንዲያደርጉ በማድረግ ፈተናውን በነፃ መፈተን ትችላላችሁ።
ለክፍል ጓደኞቻቸው Share በማድረግ፣
Class Group post በማድረግ አልያም፣
share ማድረጋችሁን የሚያሳይ photo ( screenshot) እና ስልክ ቁጥራችሁን በዚህ ላኩልን👇
@EntrancehubAdminbot
06.04.202512:04
በነገራችን ላይ MODEL EXAM እየደረሰ ነው🫡።

በModel Exam ውጤት 600 ነው ምያዘው።
ሁሉም ጥያቄዎች የEntrance Exam ናቸው ምሆኑት።
🫵 ዝግጅት እያደረጋችሁ ነው።
16.04.202519:49
Physics examiner program!

የነገው ሙሉ ፕሮግራም ውሎ!

ፈተና ላይ ሊመጡ የሚችሉትን የጥያቄ አይነቶች፣ ሊያሸውዱ የሚችሉ ነጥቦችን፣ እና ፈታኞች ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቁልፍ ሀሳቦች አስቀድመን መለየት።
○ ሂደት: ለእያንዳንዱ ወሳኝ ርዕስ፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እንጠይቃለን፦ Check ፈታኙ ከዚህ ርዕስ ምን ሊጠይቅ ይችላል? (የ ፅንሰ-ሀሳብ? የ ስሌት? የ ግራፍ ትርጓሜ? ንፅፅር?)

○ Check ተማሪዎችን ለማሸወድ የትኛው ነጥብ ላይ ሊጠቀሙ ይችላሉ? (ለምሳሌ ዩኒት መቀያየር፣ ልዩ ሁኔታዎች፣ ተመሳሳይ የሚመስሉ መልሶች...)

○ Check ይህንን ጥያቄ ለመመለስ በጣም አስፈላጊው ቁልፍ ነጥብ ወይም ሚስጥር ምንድን ነው?

#Premium ተማሪዎች ነገ ከ እንግሊዝኛ ፈትና ብኋላ እንደተለመደው Inspire Note በ Physics እንገናኛለን ።

😎Entrance Hub Team Expert
App  ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969

@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin
It's Exam Time!!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን እንኳን ለረመዷን ፆም ፍቺ አደረሳችሁ። EID Mubarek my beloved brothers and sisters. አሏህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ያድርገን።🙏❤️
@entrancehubethiopia
13.04.202511:09
MODEL EXAM schedule.
🟢Wednesday :
➻ Chemistry
➻History
🟢Thursday :
➭English
➭ Aptitude
🟢 Friday :
➭Economics
➭Physics
🟢 Saturday
➥ Biology
➥ Geography
Total Mark:- 500
የፈተናው ሰዓት ከጧቱ 1:00 ጀምሮ ለ24 ሰዓት ክፍት ስለምሆን በሚመቻችሁ ሰዓት መፈተን ትችላላችሁ። ውጤት ፈተናው ስያልቅ የሚታዩት ይሆናል።
04.04.202518:44
🎲 Quiz 'Classification ... Quiz'
Be ready!
🖊 10 questions · ⏱ 1 min
02.04.202517:11
Geography Map reading part 1
በነገራችን ለይ እኛ ምናዘጋጀው ኖት የመፅሐፉ ዋና ዋና ነጥቦች ስለሆነ ዝርዝር መረጀ ለማግኘት Textbooks አየት አድርጉት

@EntranceHubEthiopia
16.04.202516:14
የዛሬው ፈተና እንዴት ነው?
登录以解锁更多功能。