ጅጅጋ ዩንቨርስቲ
Re exam የገቡትን ተማሪዎች tempo አልሰጥም ብሎ ድጋሚ ለመፈተን ወስኗል, ትምህርት ሚኒስቴርም ግልፅ የሆነ መግለጫ አልሰጡም..... አሁን ጥር ላይ ከተፈተኑት ጤና ተማሪዎች እና food nutrition tempo ወስደዋል ግን ሁሉም ጥር ላይ የተፈተኑ ናቸው.... እንዴት እኩል የተፈተነ ተማሪን እኩል ያለፈ ተማሪን ውጤት ለይቶ tempo ይሰጣል? ስህተትም ካለ ስህተቱን በግልፅ ተነግሮ ማስተካክል ወይም ሁሉንም ተማሪ እኩል መወሰን ነበር እኮ ያለበት እንዴት ግማሽ ሰቶ ግማሽ ድጋሚ ተፈተኑ ይባላል?
አስቡት መልእክቱ ሚለው በዲሲፒሊን ነው እኮ.... እኩል ተፈትነን, ግማሹን ድጋሚ ተፈተኑ ማለት ምን ማለት ነው??
-ከትምህርቱ ስንጀምር የ4 ዓመት ትምህርት በ2ዓመት ተኩል ነው የጨረስነው በኮሮና ምክንያት
-ያ ማለት 1ድ ሴሚስተር 45 ቀን እነዛን ችግሮች አሳልፈን መውጫ ፈተና ተፈተንን 2016 ሰኔ ላይ
-ሳይሳካ ቀረና አላለፍንም ያኔም የሆነ ችግር ነበር እንደሌላው ዩኒቨርሲቲ በተለቀቀበት ቀን አላየንም
-5 ቀን አልፎ ነበር ያየነው ከዛ ብዙ ተማሪዎች ወደቁ
-ይሁን ብለን 7 ወራትን አሳልፈን ጥር ላይ ድጋሚ ለመፈተን ተመዝግበን ተፈተንን ድጋሚ ከተፈተኑ ልጆች 78% ብቻ አለፉ ተባለ
-ከዛ ውስጥ ያለፍነው ተማሪዎች tempo ለመቀበል በምንሄድበት ጊዜ ውጤታችሁ በትምህርት ሚንስቴር ተይዟል ተባለ
-ከዛ 2 ወራት ጠብቀን ለጤና ተማሪዎች እና ለFood Nutrition ተማሪዎች COC ሊፈተኑ ስለሆነ በሚል ምክንያት Tempo ተሰጣቸው
-ሆኖም የቀረነውን ተማሪዎች ተመዝገቡ እና 2017 ሰኔ ላይ ድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ ፈተናውን ተፈተኑ ሚል ውሳኔ ተወሰነ ::
እንዴት? ምንም ተጨባጭ ነገር በሌለበት, ባልተነገረበት, ጥፋተኛው ባልተለየበት ሁኔታ ውሳኔ ይወሰናል?
የኛ ሂወት, እድሜ, ብር, ጊዜ, በዛ ላይ የቤተሰብ ተስፋ መቀለጃ ነው?
እንዴት ዝም ተብሎ እንደዚህ ከባድ ውሳኔ ይወሰናል?
አረ ድምፅ ሁኑን ለ3ኛ ጊዜ ልንፈተን ነው
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር