Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
English For Ethiopia - በቀላሉ avatar

English For Ethiopia - በቀላሉ

A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置Ефіопія
语言其他
频道创建日期Трав 09, 2025
添加到 TGlist 的日期
Серп 09, 2024
关联群组

"English For Ethiopia - በቀላሉ" 群组最新帖子

እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇😘
已删除16.05.202521:06
🐍 እባብ የትኛውን የሰውነት አካሉን ነው ለማዳመጥ የሚጠቀመው ??
已删除16.05.202521:06
ይህ ሰው አንተ ነህ ?

1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ

ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇
已删除16.05.202521:06
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
已删除16.05.202521:06
转发自:
Best Folder avatar
Best Folder
🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
已删除16.05.202521:06
🐍 እባብ የትኛውን የሰውነት አካሉን ነው ለማዳመጥ የሚጠቀመው ??
已删除16.05.202521:06
ይህ ሰው አንተ ነህ ?

1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ

ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇
已删除16.05.202519:23
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
已删除16.05.202519:23
ኮከቦ ምንድ ነው?
已删除16.05.202517:55
🐍 እባብ የትኛውን የሰውነት አካሉን ነው ለማዳመጥ የሚጠቀመው ??
已删除16.05.202517:55
ይህ ሰው አንተ ነህ ?

1, ዕድሜህ ከ15-35 ውስጥ ነው
2, ብቸኝነት ይሰማሃል
3, ራስህን ማሻሻል እና መለወጥ ትፈልጋለህ
4, ቆንጆ ትዳር እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
5, ቤተሰብህን መጦር ትፈልጋለህ
6, ስኬታማ እና ሀብታም መሆን ትፈልጋለህ

ታዲያ ምን እየጠበክ ነው በፍጥነት JOIN የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ህይወትዎን ይቀይሩ ፤ ለጠንካራ እና ለተስፈኛ ወጣቶች የተከፈተ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ነው። 🔥👇
已删除16.05.202517:34
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
已删除16.05.202517:34
转发自:
Best Folder avatar
Best Folder
⚠️ከ17 ደቂቃ ⏰⏰ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
已删除16.05.202516:45
转发自:
Best Folder avatar
Best Folder
1️⃣ GB ስንት MB ነው ❓

记录

29.04.202503:43
183.7K订阅者
01.02.202515:01
2400引用指数
17.02.202523:59
15.8K每帖平均覆盖率
10.02.202523:59
14.1K广告帖子的平均覆盖率
29.03.202503:44
600.00%ER
29.07.202412:15
9.41%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
ЖОВТ '24СІЧ '25КВІТ '25

English For Ethiopia - በቀላሉ 热门帖子

16.05.202521:11
እንግሊዘኛ ቋንቋ ምንድነው የሚከብዳቹህ??
03.05.202504:14
🗣 Whispering
መንሾካሾክ

🗣 Mumbling
ማጉረምረም

🗣 Stuttering
መንተባተብ

🗣 Rambling
መዘባረቅ

🗣 Gibbering
ቶሎ ቶሎ ማውራት በፍራቻ/ድንጋጤ

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
አቤቱ ይህን ሁሉ መከራ
የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና
ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏

✝እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል
በሰላም አደረሰን!✝

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
21.04.202504:59
⭐️ ቁርስ/ምሳ/እራት ምንድነው ብለን ለመጠየቅ

What's for breakfast?
What is for lunch?
What's for dinner?
እንላለን።

⭐️ ቁርስ/ምሳ/እራት እየበላሁ ነው ለማለት

🟠 I'm having breakfast.
😀 I'm having lunch.
😀 I'm having dinner.
እንላለን።

⭐️ ቁርስ/ምሳ/እራት ምን በላህ ለማለት ደሞ

What did you have for breakfast.
What did you have for lunch.
What did you have for dinner.
እንላለን።

React ማድረግ አይረሳ 💕

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
23.04.202506:12
🔺በደል
Wrong doing

🔺ይሄ በደል ነው
This is a wrong doing.

🔺በድላኛለች
She did me wrong.

🔺አትበድላት
Don't do her wrong.

🔺አትበዳደሉ
Don't do each other wrong.

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
已删除09.05.202521:16
转发自:
Best Folder avatar
Best Folder
09.05.202520:28
ተማሪ ነህ ❓
እማ ሁሉም ያንቺ ቀን ነው 💕

🔤 🔤 🔤

መልካም የ እናቶች ቀን 💐

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
30.04.202505:07
📚 Idiom of the day

⭐️ Call it a day
አንድን ስራ ወይም እያደርግን ያለነውን ነገር ለማቆም ስንወስን የምንጠቀምበት ኣገላለፅ ነው።

📝Examples:

✔️I'm tired. Let's call it a day.
ደክሞኛል ለዛሬ ይበቃናል።

✔️ I think I'll just call it a day and go to bed.
መስራቴን አቁሜ ልተኛ ነው።

Reaction አይረሳ 😊

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
12.05.202504:56
Don't yell at me
አትጭሁብኝ

You can't make me
አታስገድደኝም

I'm running late
እየረፈደብኝ ነው

Hand it to me
አቀብለኝ

I'm gonna work late tonight
ዛሬ ስራ ላይ አመሻለሁ

See, I told you so
አየህ ፤ ነግሬህ ነበረ

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
20.04.202505:20
🔺ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
🔻በ ዓቢይ ኃይል ወስልጣን
🔺አሠሮ ለሰይጣን
🔻አግአዞ ለአዳም
🔺ሰላም
🔻እምይእዜሰ
🔺ኮነ
🔻ፍስሐ ወሰላም

✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝️

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
28.04.202511:45
已删除14.05.202505:03
13.05.202520:58
Are you a student ?
02.05.202505:21
📚 Idiom of the day

⭐️ Give the cold shoulder
አንድን ሰው ሆን ብሎ ችላ ማለት (ignore ማድረግ) ወይም ወዳጃዊ ባልሆነ መንገድ መዝጋት ፣ ብዙ ጊዜ በንዴት ወይም ባለመደሰት ማለት ነው። 

📝Examples:

✔️She was so upset that she gave him the cold shoulder for the whole weekend.
በጣም ስለተናደደች ቅዳሜ እና እሁድን ሙሉ ዘግታው(አላናገረችውም) ነበር።

✔️ He gave me the cold shoulder after I spilled coffee on his shirt.
ሸሚዙ ላይ ቡና ካፈሰስኩበት በኋላ አላናገረኝም (ignore አደረገኝ።)

አዲስ ነገር ካወቃችሁ React አይረሳ 😊

❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
登录以解锁更多功能。