Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
ማህሬዝ በአል-አህሊ ክለብ የኤፍሲ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል ።

🏆🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ስሙ ከክለባችን ጋር እየተያያዘ የሚገኘው ተጫዋች ሞርጋን ጊብስ ዋይት የክለባችን ድንቅ ተጫዋች የሆነው የፊል ፎደንን ልጅ  የሮኒ ፎደን የክርስትና አባቱ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቁ ነበር?

ፊል ፎደን እና ሞርጋን ጊብስ ዋይት አብሮ አደግ ጓደኛሞች እንደሆኑም እናም እስካሁን ድረስ ጓደኝነታቸው እነደቀጠለ ነው ።

𝙥𝙝𝙞𝙡 𝙛𝙤𝙙𝙚𝙣 🤝 𝙜𝙞𝙗𝙗𝙨 𝙬𝙝𝙞𝙩𝙚

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
FULL-TIME | The points are shared.

🔴 2-2 🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
04.05.202511:47
ዩናይትድ አስቆጥረዋል
⚽️ አሌክስዛንድሪ 38'

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ሞርጋን ጊብስ-ዋይት ወደ ማን ሲቲ

ዝውውሩ  ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ኢላማዎች መካከል አንዱ በመሆኑ በሚቀጥሉት ሳምንታት  ስምምነትን ለመድረስ እየተሰራ ይገኛል።

በግላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተጫዋቹ ጋር ጥሩ ስምምነት ይኖራል ተብሎ ይገመታል፤ ነገር ግን  ኖቲንግሃም ፎረስት አሁንም አማካኙን ለማቆየት ፍላጎት ስላላቸው በሚቀጥሉት ሳምታት ድርድር ይደርጋል።

ምንጭ[Fabrizio Romano]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🔨 የቴሌግራም ቻነል መግዛት ለምትፈልጉ ❤️

⚫️ 12.4K & 9.4K Subscribers ያላቸው ምርጥ ቻናሎች አሁን እጃችን ይገኛሉ ።

⚫️በጣም ጥሩ የሚባል አይታ ያላቸው ሲሆን ሁለቱን በአንድ ላይ ለሚገዛ ምርጥ Discount አለን ።

ሌላም ከፍ ያለ ቻናል መግዛትም ሆነ መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ ።

💎 Inbox @Exodus_promotion 💎
               

 ➕JOIN ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
CONFIRMED:

ኒውካስትል ከ ብራይተን ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ማን ሲቲ በፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ሶስተኛ ደረጃ ሆኖ ሚቀጥል ይሆናል። 📈

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ኬቨን ደ ብሩይን ከሲቲ ጋር የክለቦች የአለም ዋንጫን የመጫወት እድል ላይ፡- 🗣

“ስለ ጉዳዩ ከክለቡ ጋር በትክክል አልተነጋገርኩም ስለዚህ አላውቅም... ውይይት ማድረግ ከፈለጉ, እንችላለን. ግን ስለዚህ ጉዳይ እርግጠኛ አይደለሁም።”

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
⚽️ ናክ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
04.05.202511:41
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ማንቸስተር ሲቲ (37)

🔴 0-1 🩵

COME ON, CITY! 🙌

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
⏰ ተጀመረ

🔴 0-0 🩵

COME ON, CITY! 🙌

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በተጨማሪም የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች የነበረው ሌሪዬ ሳኔ የቡንደስሊጋ ዋንጫን ከባየርንሙኒክ ጋር ዋንጫ ማሳካት ችሏል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Bruno Guimaraes ስለ ፔፕ:
“ከእሱ ጋር አንዳንድ ነገሮችን ተነጋግረናል ነገር ግን ወደ ማንሲቲ ስለመዘዋወር ምንም ያወራነው ነገር የለም።

በአጨዋወቴ ላይ አንዳንድ ጥሩ ነገሮችን ተናግሯል፣ እና በዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እሱ እስካሁን ካየኋቸው ምርጥ አሰልጣኝ መካከል አንዱ ነው፤እናም እሱ በእግር ኳስ ላይ እንዴት ትልቅ ተጽዕኖ እንዳሳደረ የሚታወቅ ነው እኔ ፔፕን በጣም አደንቀዋለሁ..."

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ዴቪድ ሲልቫ ከአንድ አመት በፊት በዛሬዋ እለት በኢትሃድ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። 🥹👑21

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
04.05.202511:45
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ማንቸስተር ሲቲ

🔴 0-2 🩵

COME ON, CITY! 🙌

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በ31ኛ ሳምንት ላይ እያለን ከአርሰናል በ10ነጥብ ርቀን ነበር
አሁን በ35ተኛው ሳምንት ላይ ደግሞ ያለን የነጥብ ልዩነት 3ብቻ ነው አስቡት ቀጣይ አርሰናል ከሊቨርፑል ነው ስለዚህ ነገር ምን ታስባላቹ እንደኔ ሃሳብ ግን ሲቲ 2ተኛ ሆኖ ሚያጠናቅቅ ይመስለኛል ምክንያቱም ይህን ሳወራ አርሰናል ከኒው ካስትል የሚያደርጉትን ጨዋታ ግምት ውስጥ በማስገባት ነው::

እናንተስ 2ተኛ ወይስ 3ተኛ ሆነን ሲዝኑን እንጨርሳለን? ምን ታስባላቹ?

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ማንቸስተር ሲቲ በቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ፒኤስጂ ከአራት አመት በፊት በዛሬው ለት በድምር ውጤት 4-1 በማሸነፍ ከውድድሩ አሰናበትናቸው።  🥶💥

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች የሆነው ቪሰንት ካምፓኒ የባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ በመሆን  የ2024/2025 የውድድር ዘመን የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫ ከወዲሁ ማሳካት ችሏል።

እንኳን ደስ አለህ ለካምፓኒ👑

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በዘጠኝ አመት 13 ዋንጫ

🫡 Fernandinho

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Skipper. 🫡

🔴 1-2 🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ጎልልልልልልልልልልልል ሲቲ

GET INNNN!!! 🤩

🔴 0-2 🩵
ማንችስተር ሲቲ በዚህ የውድድር አመት ከአርሰናል በበለጠ ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል። (19) አርሰናል (18) ጨዋታዎች ነው ማሸነፍ የቻለው ።🙄

The one is turst the process another bad season  🤔🔥

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
የተጋጣሚ አሰላለፍ !

8:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
显示 1 - 24 10 023
登录以解锁更多功能。