Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ላሊጋ🇪🇹🇪🇸 avatar
ኢትዮ ላሊጋ🇪🇹🇪🇸
ኢትዮ ላሊጋ🇪🇹🇪🇸 avatar
ኢትዮ ላሊጋ🇪🇹🇪🇸
🇪🇸 በ31ኛ ሳምንት የተደረጉ የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች!!!

ቫሌንሺያ 1_0 ሲቪያ

ሪያል ሶሲዳድ 0_2 ማሎርካ

ጌታፌ 1_3 ላስ ፓልማስ

ሴልቲክ(ሴልታቪጎ) 0_2 እስፓንዮል

ሌጋኔስ 0_1 ባርሴሎና

ኦሳሱና 2_1 ጅሮና

አላቬስ 0_1 ሪያል ማድሪድ

ሪያል ቤቲስ 1_2 ቪያሪያል

አትሌቲክ ክለብ(ቢልባኦ) 3_1 ራዮ ቫልካኖ

አ.ማድሪድ 4_2 ሪያል ቫላዶሊድ

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
Ingo martinez❌
M. R offside trap✅

@ETHIO_LALIGA1
• ባርሴሎና 7 የሊግ ጨዋታ እየቀረው ከተከታዩ ሪያል ማድሪድ በ7 ነጥብ እርቆ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል!!!⏳🏆

ሪያል ማድሪድ የሳምንቱ 1ቀሪ እና 8 ቀሪ የሊግ ጨዋታ አለበት።

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
ራፊንያ በዚህ የውድድር ዓመት 50 የጎል አስተዋጽኦ አድርጓል በባርሴሎና ቤት!!!🇧🇷🔥

28 ጎል ⚽
22 አሲስት 🅰

Balloondor ⏳👀

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1|#ESL
🚨 ቹዋሚኒ የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

@ETHIO_LALIGA1 #ESL
✅ OFFICIAL : በባርሴሎና እና በሪያል ማድሪድ መካከል የሚደረገው የኤል ክላሲኮ የኮፓ ዴልሬይ የፍፃሜ ጨዋታ በapril 26 ከ23 ቀን ቡሀላ የሚደረግ ይሆናል!!!

@ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🇪🇸 ዛሬ የሚደረግ የ31ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ!!!

4.00 | አ.ማድሪድ ከ ሪያል ቫላዶሊድ

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
ሆሳዕና በአርያም

ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!!

𝕊𝕙𝕒𝕣𝕖:- https://t.me/ethiowallp123
አሁናዊ top 6 የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ!!!

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
ሁለቱ የብራዚል ኮከቦች ዛሬ በላሊጋው የሚገናኙ ይሆናል።🔥🇧🇷

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
04.04.202518:12
አንቶኒዮ ሩዲገር፡ “ፍፁም ቅጣት ምት በማድሪድ_አትሌቲኮ ማሸነፍ ነው? በዚያን ጊዜ እኔ ሀላፊነት መውሰድ ፈልጌ ነበር ምክንያቱም ኤንድሪክ ወደ ጨዋታው የገባው ገና ነው።

‘ካናፈቀው አስቡት’ እያሰብኩ ነበር እና እሱ ገና ወጣት ነው፣ እሱ ሁልጊዜም በማይጫወትበት ጊዜ ውስጥ ነው፣ ስለዚህ ኃላፊነቱን ወሰድኩ ምክንያቱም ነገሮች ከተሳሳቱ በዚህ ጊዜ በተሻለ ሁኔታ መቋቋም እንደምችል አስባለሁ። -AlkassTVSports



@ETHIO_LALIGA1/#ESL
🔙 ከሰባት አመት በፊት ልክ በዛሬው ቀን!!!

• ክርስቲያኖ ሮናልዶን ጁቬንቱስ ላይ በሻምፒዮንስ ሊግ ይህንን ድንቅ የመቀስ ምት ጎል ማስቆጠር ችሏል 🔥

@ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🇪🇸 ዛሬ የተደረጉ የ31ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች!!!

ኦሳሱና 2-1 ጅሮና

አላቬስ 0-1 ሪያል ማድሪድ

ሪያል ቤቲስ 1-2 ቪያሪያል

አትሌቲክ ክለብ(ቢልባኦ) 3-1 ራዮ ቫልካኖ

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🇪🇸 ዛሬ የሚደረጉ የ31ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች!!!

09.00 | ኦሳሱና ከ ጅሮና
11.15 | አላቬስ ከ ሪያል ማድሪድ
01.30 | ሪያል ቤቲስ ከ ቪያሪያል
04.00 | አትሌቲክ ክለብ(ቢልባኦ)ከ ራዮ ቫልካኖ

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🇪🇸 ዛሬ የተደረጉ የ31ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎች!!!

🔵ሪያል ሶሲዳድ 0_2 ማሎርካ🔴

🔵ጌታፌ 1_3 ላስ ፓልማስ🟡

🔵ሴልቲክ(ሴልታቪጎ) 0_2 እስፓንዮል🔴

⚪️ሌጋኔስ 0_1 ባርሴሎና🔴

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
ይሄ ጨዋታ ለባርሳሎና በጣም አስፈላጊ ነው።

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🚨🚨🚨 #BREAKING

የሪያል ማድሪድ ይፋዊ ዝርዝር ከቫሌንሺያ ጋር።

@ETHIO_LALIGA1/#ESL
🚨 የሪያል ማድሪድ ሶስተኛው ግብ ጠባቂ ፌራን ጎንዛሌዝ ከቫሌንሲያ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ቀዳሚ ግብ ጠባቂ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

በጉዳት ምክንያት ሉኒን ከቫሌንሲያ ጋር በሚደረገው ጨዋታ መገኘቱ ትልቅ ጥራጣሬ ነው!!!

• ኮርቱዋ አሁንም ዝግጁ አይደለም።

- ጎንዛሌዝ ተጠባቂው ግብ ጠባቂ ነው።

@ETHIO_LALIGA1 | #ESL
13.04.202522:33
73'—ተቀይሮ ገባ
80'— ግብ አገባ

ምን አይነት ድንቅ ተጫዋች ነው 💫😮‍💨

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA | #ESL
🚨 በድጋሚ ከአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ምንም አይነት ሽንፈት ያላጋጠመው ብቸኛው ክለብ!!!

ባርሴሎና ❤️💙

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
✅OFFICIAL :ሪያል ማድሪድ ነገ ከአላቬስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ሙሉ ስብስቡን ይፋ አድርጓል!!!

✔️ ዳኒ ሴባዮስ ወደ ስብስቡ ተመልሳል

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
🇪🇸አሁናዊ የስፔን ላሊጋ top 4 ደረጃ!!!

• ባርሳሎና 1ቀሪ ጨዋታ እያለው 2ኛ ላይ ካለው ሪያል ማድሪድ በ3 ነጥብ እርቆ 1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

#ESL ETHIOPIA

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ➲ @ETHIO_LALIGA1 | #ESL
ለዛሬ የነበረን ጊዜ ይሄንን ይመስል ነበር።
መልካም አዳር;ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን።!

@ETHIO_LALIGA1/#ESL
🚨 ሎኔን ጉዳት አጋጥሞታል!!!

@ETHIO_LALIGA1 | #ESL
显示 1 - 24 76
登录以解锁更多功能。