Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ avatar
የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች በኢትዮጲያ
05.05.202514:19
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
በላሊጋው አትሌቲኮች ወደ ኦልድ ትራፎርድ ከማቅናታቸው በፊት ያደረጉትን ጨዋታ ከሶሴይዳድ ጋር በዜሮ አቻ አጠናቀዋል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
NEXT MATCH | ቀጣይ ጨዋታ

ማን ዩናይትድ VS አትሌቲክ ቢልባኦ

🗓ሐሙስ፤ ሚያዚያ 29

🕙ከምሽቱ 4፡00 ሰአት

🏟Old Trafford

ድል ለ ውዱ ክለባችን ❤️

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🎙ሩበን አሞሪም ስለሚቀጥለው ሲዝን፡-

"በፕሪምየር ሊግ ተፎካካሪነት ለመጫወት እና በሻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ ዝግጁ አይደለንም ፣ ግን ማሸነፍ አለብን እና ይህንን ውድድር ማሸነፍ አለብን ለደጋፊዎቻችን አንድ ነገር ለመስጠት። ያኔ ቡድኑን እነዚያን ሁለት ውድድሮች ለመቋቋም የሚያስችል ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ ይኖረናል።"

[centredevils.]


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እውነት ለመናገር በፕሪሚየር ሊግ አንድም ለውጥ አናደርግም። ዩሮፓ ሊግ ላይ ማተኮር አለብን!!


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ማሰን ማውንት ወደ ዩናይትድ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ሁለት የፕርሚየር ሊግ ጎሎች ብቻ አስቆጥሯል ።

◉ vs. ብሬንትፎርድ 2023 - 2024
◉ vs. ብሬንትፎርድ 2024 - 2025

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
05.05.202514:11
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በእነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ ። 💃📸

ቻናሎቻችንን Join ያድርጉ👇

https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
በቱርክ ሱፐር ሊግ የቀድሞ አሰልጣኞቻችን እርስ በእርሳቸው በተጋጠሙበት ጨዋታ ኦሊገነር ሶልሻየር ድል ቀንቶታል።

ቤሽኪታሽን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው ሶልሻ የጆዜውን ፌነርባቼን አንድ ለዜሮ ማሸነፍ ችሏል

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እንደምን አደራችሁ.....!❤

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ደህና እደሩ.....!❤

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
ሙሉ ትኩረት ወደ ዩሮፓ ሊግ!!


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

              ⏰ እረፍት

ብሬንትፎርድ 2-1 ማንችስተር ዩናይትድ
         #ሾው {OG}                     #ማውንት
        #ሻድ

🏟️ ጂቴክ ኮሚኒቴ

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
05.05.202510:13
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇
አማድ ዲያሎ በ2024/25 በፕሪሚየር ሊጉ 23 ጨዋታዎችን አደረገ፡
ሰባት ጎሎችና ስድስት አሲስቶችን አስመዘገበ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA @MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
እንደገና እስክንገናኝ ደህና እደሩ!

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
አንቶኒ በዚህ ሲዝን ለቤቲስ

7 ጎል አስቆጠረ
4 አሲስት አደረገ


ከጥር ቡሀላ ቤቲስን መቀላቀሉን አትርሱ 🐐


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

              ⏰ ተጠናቀቀ

🔴 ብሬንትፎርድ 4-3 ማንችስተር ዩናይትድ 🔵
   #ሾው (OG)       #ማውንት
  #ሻድ (2) #ጋርናቾ
#ዊሳ #አማድ

🏟 ጂቴክ ኮሚኒቴ

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
已删除05.05.202512:27
04.05.202513:14
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ
ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ JOIN ይበሉ🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በእነዚህ ቻናሎች ያገኛሉ ። 💃📸

ቻናሎቻችንን Join ያድርጉ👇

https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
🛑📈 ሩበን አሞሪም: 🗣" ማውንት በእውነት አስተዋይ ሰው ነው፣ የምፈልገው ብቃት ላይ እየደረሰ ነው"

"በጣም ጠንክሮ ይሰለጥናል፣ ሁል ጊዜ ብዙ መስራት ይፈልጋል። እሱን እየተንከባከበን ነው፣ ተጨማሪ ደቂቃዎች መጫወት ይፈልጋል እና በእሱ ደስተኛ ነኝ"

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
😭


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
የዛሬው ጨዋታ በታዳጊዎቻችን ምክንያት ልዩ ነበር።


@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| 35ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

              ⏰ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ

🔴 ብሬንትፎርድ 2-1 ማንችስተር ዩናይትድ 🔵
   #ሾው (OG)       #ማውንት
  #ሻድ

🏟️ ጂቴክ ኮሚኒቴ

@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
@MAN_UNITED_NEWS_IN_ETHIOPIA
已删除05.05.202512:27
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎቷል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
显示 1 - 24 404
登录以解锁更多功能。