Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ስለ Arsenal avatar
ስለ Arsenal
ስለ Arsenal avatar
ስለ Arsenal
时间范围
浏览量

引用

帖子
隐藏转发
ሊቬ ራሡ ደክሞ ቢሆን ኖሮ ዘንድሮ
ከአርሰናል ይልቅ ይኼ የሸናው ሲቲ ይበላው ነበር የምር ።

አርሰናል ለስኬት ሳይሆን ለንግድ የተቋቋመ ክለብ ነው ። ቻው ቸልሲ 🙌

congra ሊቨራውያን 🙏
ነገሩ ለምን ትመጣለህ አንተ እንደ ሆነ ዋንጫ እያሸነፍክ ነው በሌላ ክለብህ 😥
23.02.202513:36
ማንኛውንም አይነት የሶሻል ሚዲያ አካውንንቸ ለመሸጥና ለመግዛት

@SELL_AND_BUY_ET
@SELL_AND_BUY_ET
已删除23.02.202509:58
  ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
已删除23.02.202509:58
📹📹📹📹📹📹
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል  🆚 ሊቨርፑል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
የዋንጫው ክለብ የያዘው አጥቂ 25 ጎል ከወዲሁ ።
አብቅቷል 😥
ይገርማቹአል ዳድኮ አርሴን ከመውደዳቸው የተነሳ ። በአመት አንዴ እንኳ ኤምሬትስ አይመጡም 🤔
已删除23.02.202516:41
23.02.202513:21
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
已删除23.02.202516:40
😥
已删除23.02.202509:58
☄️❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
የክሎፕ እና የአርቴታ የ6 አመት ቆይታ 👆
fb ላይ ጀምረነዋል ተቀላቀሉን ቤተሠብ

ሁላቹም fb ያላቹም በቴሌግራም ቻናሎችም

በተጨማሪም ሼር እያረጋቹ ።

kronke outttttttttttttttttttt
ሳቅልኝ ዳድ 😂
◾️ለምን?💔
ክለባችን አጋጣሚዎችን መጠቀም ለምን አቃተው
የትላንትናው ጨዋታ ላይ በአርሰናል ተጫዋቾች በኩል
የማሸነፍ ወኔ አይታችሁ ነበር? በመጀመሪያው አጋማሽ
ምን ነበር ተጫዋቾች ሲሰሩ የነበረው ምንም


እኔ በበኩሌ ማጋሌሽ እና ራያ ከነበራቸው ታታሪነት ውጭ ሁሉም ወርደውብኛል
◾️ካላፎሪ
◾️ራይስ
◾️ኦዴ
◾️ቲምበር😔
已删除23.02.202516:40
23.02.202506:18
BOOM BOOM BOOM

ምርጥ ምርጥ አዲስ ፎልደር ተዘጋጀ!😍

ፎልደሩ ከ 10K+ ያላችሁ ቻየሎችን ነው ሚይዘው😀

SUBSCRIBERS ፦

10K+
20k+
40K+
60K+
70K+
80K+
90K+
100K+

እነዚን የሚያህል ሜምበር ያለው ቻነል ካላችሁ ያለ ምንምንሜም ክፍያ ቻነላችሁን አሳድጉ!

ፅድት ያለ ፎልደር ቪው ያላቸው የተመረጡ ምርጥ ቻነሎች ጋ

ክሮስ እንሰራለን!

እኔን ለማግኘት

@MIKI_PROMOTIONS
ይኼ ደጋፊ ብዙ ነገር ይገባው ነበር ።

ምን ዋጋ አለው ለንደን ያሉት ደጋፊዎች ማይረቡ ሆኑ እንጂ 🙌
ለ kronke out በየ ፔጁ እና የአርሴ ኦፊሻል እናጥለቅልቀው ??
ከአርሰናል ሚገርመኝ ምን እንደሆነ ታቃላቹ ?

በየ አመቱ ክፍተት ማያጣው ነገር ።
ክለቡ ሞልቶለት አያቅም ከድሮም ።

ተከላካይ ሲኖር አጥቂ አይኖረውም አጥቂ ሲኖረው መሀል አይኖረውም ።

ጉዳት ዳኛ ዕድለቢስነት ተጨዋች አለማስፈረም ............አስተውላቹታል ግን 🤔


@SELEARSNAL
23.02.202507:08
ትላንት ኦዲጋርድን ስተች ለመሳደብ የቃጣቹ አላዋቂውች ። እስኪ እቺን ቪዲዮ ተጋበዙ !!

ካነሠ ይጨመራል 😂🙏
已删除23.02.202509:58
23.02.202506:21
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
📊 ትናንት በዌስትሃም 1-0 የተሸነፈው አርሰናል በ 314 ቀናት ውስጥ በኤምሬትስ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሲሸነፍ የመጀመሪያው ነው። ❌🏠

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL
显示 1 - 24 295
登录以解锁更多功能。