Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ avatar
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ አሲስት ማድረግ የቻለ ተከላካይ

13 - አርኖልድ በ2019/20 የውድድር ዓመት
12 - አርኖልድ በ2018/19 የውድድር ዓመት
12 - አርኖልድ በ2021/22 የውድድር ዓመት

ህልሞች ሁሉ እውን በሚሆኑበት ሪያል ማድሪድ ቀጣይ ሲዝን እንደሚደምቅ ጥርጥር የለውም 🔥🤍

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
ሊቨርፑል የአርኖልድን ኮንትራት ለማራዘም አንድ የመጨረሻ ሙከራ አድርጎ ነበር ተጫዋቹ ግን የሚለወጥ አቋም እንደሌለው አሳወቃቸው። [Rodra10_97]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊቨርፑል ከትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ጋር በተገናኘ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል

>> ሊቨርፑል በይፋዊ መግለጫው፣ "ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ከሊቨርፑል ጋር ያለው ውሉ በሰኔ 30፣ 2025 ሲጠናቀቅ ክለቡን እንደሚለቅ ለክለቡ መረጃ ሰጥቷል።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🥇 ብዙ የሊግ ዋንጫዎችን ከአንድ ክለብ ጋር ያሳኩ ተጫዋቾች:

🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሪያን ጊግስ — 13
🏆🇩🇪 ቶማስ ሙለር — 13
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጋሪ ኔቭል — 12
🏆🇪🇸 ፍራንሲስኮ ጄንቶ — 12
🏆🇩🇪 ማኑኤል ኑዌር — 12
🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፖል ስኮልስ — 11
🏆🇪🇸 ሊዮኔል ሜሲ — 10
🏆🇮🇹 ጂያንሉጂ ቡፎን — 10
🏆🇪🇸 ፒሪ — 10

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኢንተር ሚላንን የሚገጥመው የባርሴሎና ስብስብ

✅ ሌዋንዶውስኪ ወደ ስብስቡ ተመልሷል

❌ ባልዴ ስብስቡ ውስጥ የለም

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
“ የተሻለ ጨዋታን እያደረግን ነው “ ሩበን አሞሪም

የኦልድትራፎርዱ ክለብ ፖርቱጋላዊ ዋና አሰልጣኝ አሞሪም ቡድናቸው “ የተሻለ እየተጫወተ ስለመሆኑ ጥርጣር የለኝም “ ሲሉ ከብሬንትፎርድ ሽንፈት በኋላ ተናግረዋል።

በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸው መልካም ጅማሮ አድርጎ እንደነበር ያስታወቁት አሰልጣኙ የቆመ ኳስ እና የተፈጠሩ ስህተቶች ዋጋ እንዳስከፈሏቸው ተናግረዋል።

“ ዴሊት በወደቀበት ወቅት ብሬንትፎርድ ጨዋታውን ስለመቀጠሉ ጉዳይ አስተያየት መስጠት አልፈልግም።

ትልቅ ችግር መፍጠር አልፈልግም" ሲሉም ጨምረው ተናግረዋል።(ቤስት ስፖርት)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
አርሰናል ኬቪን ዲ ብራይንን ለማስፈረም ክለቡን ማን ሲቲን ጠይቋል!

>> አርሰናል የማንቸስተር ሲቲውን ኮከብ ኬቪን ዲ ብራይንን በዚህ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ግፊት እያደረገ ነው። የ33 ዓመቱ ዲ ብራይን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ያለው ውል በሰኔ 30/2025 ሲያበቃ ነፃ ወኪል በመሆን ክለቡን የሚለቅ ሲሆን ቀደም ሲል በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ መቆየት እንደሚችል ፍንጭ መስጠቱ ይታወሳል።

ዲ ብራይን በማንቸስተር ሲቲ የ10 ዓመታት ቆይታው 6 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን፣ የ2023 ቻምፒየንስ ሊግን እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ጨምሮ 16 ዋንጫዎችን አንስቷል።

የአርሰናል ደጋፊዎች እና ተንታኞች ዲ ብራይንን ማስፈረም በመሃል ሜዳው ላይ ያለውን የግብ እድሎችን ፈጠራ እና ልምድ እንደሚያሳድግ ያምናሉ፣ በተለይ አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ዋንጫ ለማንሳት እያደረገ ያለውን ተጋድሎ ያግዛል የሚል ተስፋን ይዘዋል።

እንደ ምንጮች መረጃ፣ ዲ ብራይን ቀደም ሲል እንደ አርሰናል ያሉ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፣ ይህም አርሰናልን በዝውውሩ ውስጥ ግንባር ቀደም እንዲሆን ያደርገዋል።

ይሁን እንጂ፣ ዲ ብራይንን ለማስፈረም አርሰናል ከሌሎች ክለቦች ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ መግባት እንደሚኖርበት ይጠበቃል፣ በተለይ የ MLS ክለቦች እንደ ቺካጎ ፋየር እና ኢንተር ሚያሚ፣ እንዲሁም የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦች ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።

[ዘገባው የ MirrorFootball ነው]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ኪዬዛ በፕሪሚየር ሊጉ፦

5 ጨዋታ
0 ጨዋታ በቋሚነት ተሰለፈ
🏆 1 ዋንጫ

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በ352 የቀዮቹ ማልያ ጨዋታዎች 23 ጎሎችን እና 86 አሲስቶችን አስመዝግቧል።

ተከላካይ ሆኖ ከብሩኖ ፈርናንዴዝና ደብራይን ጋር ትልቅ የግብ እድሎችን በመፍጠር ሲፎካከር የነበረው ይህ ድንቅ ተጫዋች የአሎንሶ ዋነኛ መሳርያው ሊሆን ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከትሟል🫡

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአርሰናል እና የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ዊልያም ሳሊባ ከሪያል ማድሪድ ጋር በድርድር ላይ እንደነበር ተገለጸ።

እንደ ምንጮች መረጃ መሰረት፣ ሳሊባ አርሰናልን የመልቀቅ ፍላጎት ካለው መቀላቀል የሚፈልገው ብቸኛው ክለብ ሪያል ማድሪድ ነው። ሆኖም ተጫዋቹ በአሁኑ ጊዜ አርሰናልን ለመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ተነግሯል፣ ነገር ግን ክለቡ ዋንጫዎችን ማሸነፍ የሚችል መሆኑን ማሳየት እንዳለበት አሳስቧል።

[Via Lequipe]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉ ተረጋገጠ! 💣⚪️

- የሊቨርፑል እና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ከሊቨርፑል መልቀቁ እና ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀሉ በይፋ ተረጋግጧል። ትሬንት ከሊቨርፑል ጋር በ2024-25 የውድድር ዘመን አንድ ተጨማሪ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ካሸነፈ በኋላ ከክለቡ መለየቱን አስታውቋል።

ሪያል ማድሪድ ከትሬንት ጋር የ5 ዓመት ውል ለመፈራረም ሰነዶችን እያዘጋጀ ሲሆን፣ ቃል በቃል የተደረገው ስምምነት ተጠናቋል።

ትሬንት ከሊቨርፑል አካዳሚ ጀምሮ ለክለቡ ተጫውቶ የተለያዩ ዋንጫዎችን አሸንፏል፣ ከነዚህም መካከል የ2019 ቻምፒየንስ ሊግ፣ የ2019-20 ፕሪሚየር ሊግ እና የ2021-22 የኤፍኤ እና የሊግ ዋንጫዎች ይገኙበታል።

ይህ የዝውውር ውሳኔ ለሊቨርፑል ደጋፊዎች ከባድ ሀዘንን የጫረ ሲሆን፣ እንደሚታወቀው ትሬንት በክለቡ ውስጥ ከ18 ዓመቱ ጀምሮ ግልጋሎት ሲሰጥ እና የቡድኑ ምክትል ካፕቴን ሆኖ ሲመራ ነበር።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ሂሩት መሸሻ በረጅም ርቀት ግራንድ ስላም 2ኛ ወጣች

በማያሚ በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር ረጅም ርቀት አትሌት ሂሩት መሸሻ 1ኛ ብትወጣም በአጠቃለይ ውጤት ተበልጣለች።

8 ደቂቃ 22.72 ሰከንድ አትሌቷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ ያስመዘገበችው የግል ምርጥ ሰአቷም ሆኗል።

በ5 ሺህ ሜትር 3ኛ ወጥታ የነበረችው ሂሩት መሸሻ በአጠቃለይ 18 ነጥብ በማግኝት ከኬንያዊቷ አግነስ ንጌቲች እኩል ነጥብ ብታገኝም 2ኛ ደረጃን አግኝታለች።

አግነስ ንጌቲች በ 5 ሺህ ሜትር ያስመዘገበችው ፈጣን ሰአት ከሂሩት በላይ እንድትቀመጥ አድርጓታል።

በመሆኑም ኬንያዊቷ አትሌት የ100 ሺህ ዶላር አሸናፊ ስትሆን ሂሩት መሸሻ 50 ሺህ ዶላር ተሸልማለች።

አትሌት መዲና ኢሳ 3ኛ ደረጃን አግኝታ አጠናቃለች።

በ5 ሺህ እና በ3 ሺህ 2ኛ የወጣችው መዲና ኢሳ 16 ነጥብ አግኝታ በአጠቃላይ 3ኛ ደረጃን አግኝታ አጠናቃለች።

በአንተነህ ሲሳይ

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
05.05.202510:56
ይህን ያውቃሉ? 👇
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በፕሪሚየር ሊጉ ከፖል ስኮልስ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ሜሱት ኦዚል፣ ዴቪድ ሲልቫ፣ በርናንዶ ሲልቫ፣ ኤዲን ሃዛርድ የበለጠ ከቀኝ የተከላካይነት መስመር በመነሳት አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።
Unreal🤭😮‍💨

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et@Bisrat_Sport_433et
ዋይን ሩኒ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ትችት አቅርቧል!

>>የማንቸስተር ዩናይትድ የቀድሞ ግብ አስቆጣሪ እና ካፕቴን ዋይን ሩኒ ክለቡ(ማን ዩናይትድ) አሁን ስላለበት ሁኔታ ከፍተኛ ትችት አቅርቧል። ሩኒ በተለይ የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን የጨዋታ ስልቶች ጥያቄ ውስጥ በማስገባት "ያልተለመደ አጨዋወት" ተብሎ የሚገለጽ ነገር መኖሩን ጠቁሟል።

ሩኒ በትናንትናው እለት የተደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ በብሬንትፎርድ 4-3 የተሸነፈበትን ጨዋታ በመተንተን ፣ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ያለውን ወጥነት የሌለው አጨዋወት እና በዩሮፓ ሊግ ውስጥ ያለውን ጥሩ ውጤት በማነጻጸር "ይህ የዩሮፓ ሊግ ውጤት በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ያሉትን ችግሮች እየሸፈነ ነው" ብሏል።

እንደ ሩኒ አስተያየት፣ አሞሪም በተለይ በብሬንትፎርድ ጨዋታ ላይ ቁልፍ ተጫዋቾችን ለማሳረፍ በመምረጥ ቡድኑን ለከፍተኛ ሽንፈት አጋልጧል፣ ይህም በተጫዋቾች መካከል ያለውን ሚዛን እና ተነሳሽነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባል። ብሏል!

ሩኒ በመግለጫው ውስጥ፣ "አሞሪም በዩሮፓ ሊግ ውስጥ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ ቢሆንም፣ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ያለው አፈጻጸም በጣም ያሳስባል። ተጫዋቾችን በተደጋጋሚ መቀየር እና በእያንዳንዱ ጨዋታ የተለያዩ ስልቶችን መጠቀም ያልተለመደ ነገር ነው፣ ይህም ቡድኑ ወጥነት ያለው አጨዋወት እንዳያሳይ እያደረገው ነው።"

[Via MirrorFootball]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ላውታሮ ማርቲኔዝ ለነገው የመልስ ጨዋታ ለመድረስ ከሚገባው በላይ እየሰራ ነው። [elchiringuitotv]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ወደፊት በእግርኳስ ህይወትህ ወደ ስፔን ወይም ጀርመን ሂደህ መጫወትን አትፈልግም?

ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ🗣"እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አስቤ አላውቅም ሁሌም ሊቨርፑልን እወዳለሁ ዘመኔን በሙሉ ለሊቨርፑል ነው የተጫወትኩ እናም ስለሌላ ክለብ አስቤ አላውቅም ሊቨርፑልን ከምንም ነገር በላይ እወዳለሁ!"

ትሬት ከጥቂት አመታት በፊት ባደረገው ቃለ ምልልስ የተናገረው!

@SPORT_433ET
@SPORT_433ET
ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ወደ ሪያል ማድሪድ

HERE WE GO

[FabrizioRomano]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በድል ቤት ድል በድል ይሁኑ

ከፍ ያለ ኦድ!በድል ቤት የመጀመሪያ ተቀማጭዎ የ100% ጉርሻ ያግኙ።

አሁኑኑ Dil.bet ይወራረዱ!
ድል ቤት የአሸናፊዎች ቤት!

አሁኑኑ Dil.bet ይወራረዱ!

በጥበብ ተጫውተው ትላልቅ ብር ያሸንፉ

ይቀላቀሉን ⤵️⤵️

https://t.me/dillbett
- ምባፔ
- አርኖልድ

የሪያል ማድሪድ ነፃ ዝውውር ፖሊሲ 🥶

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Kylian Mbappé dreaming of those Trent assists 😍

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊቨርፑል ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ቀደም ብሎ ሪያል ማድሪድን እንዲቀላቀል አይፈቅድም!

- በአሁኑ ሰአት ሊቨርፑል ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን ከውሉ ቀደም ብሎ ክለቡን(ሊቨርፑልን)በመልቀቅ ለሪያል ማድሪድ በክለቦች ዓለም ዋንጫ እንዲጫወት ፈቃደኛ አይደሉም።

ትሬንት ከሊቨርፑል ጋር ያለው ውል እስከ ሰኔ 30፣ 2025 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ፣ ነገር ግን ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹ በሰኔ 18 በሚጀመረው የክለቦች ዓለም ዋንጫ እንዲሳተፍ ቀደም ብሎ ለማምጣት እየሞከረ ነው።

ሪያል ማድሪድ ትሬንትን ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ለማግኘት ከ500,000 ፓውንድ በላይ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆኑን ገልጿል፣ ነገር ግን ሊቨርፑል የበለጠ ካሳ እንደሚፈልግ ተገልጿል።

[JacobsBen]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
Bernabéu calling. 🤴🤴🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ራፊንሃ፡ "ከጣሊያን ብሔራዊ ቡድን የቀረበልኝን ጥሪ ለመቀበል ተቃርቤ ነበር!"

የባርሴሎና እና የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ተጫዋች ራፊንሃ በአንድ ወቅት የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ለመቀበል ተቃርቦ እንደነበር ገልጿል። ራፊንሃ፣ ከኢሳቤላ ፓግሊያሪ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ፣ "ጣሊያን የ2020ውን የዩሮ ዋንጫ ባሸነፈችበትን ወቅት ብሔራዊ ቡድኑን ለመቀላቀል ተቃርቤ ነበር። ሁሉም ነገር ተዘጋጅቶ ነበር። እንደ እድሌ ፓስፖርቴ በጊዜ ሳይዘጋጅ ቀርቷል፣" ብሏል።

ራፊንሃ በመቀጠል፣ "በዚያን ጊዜ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ሰዎች በየጊዜው ይደውሉልኝ ነበር። ጆርጂንሆ ሁልጊዜ ይደውልልኝ ነበር። የጣሊያን ሰራተኞች ለኔ አስደናቂ ፕሮጀክት ነበራቸው፣በሰዓቱ በጣም ያስደሰተኝ ነገር ነበር። ነገር ግን በተመሳሳይ ሰዓት፣ በውስጤ ጥልቅ ተስፋ ነበረኝ፣ ምን አልባት የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ማልያ መልበስ እችል ይሆን የሚል። እንደ እድሌ የጣሊያን ፓስፖርቴ በጊዜው ዝግጁ ሆኖ አልተገኘም!" ብሏል።

ራፊንሃ የብራዚል ተወላጅ ቢሆንም፣ አባቱ የጣሊያን ዝርያ ስላለው ለጣሊያን ብሔራዊ ቡድን መጫወት የሚያስችለው እድል ነበረው። በመጨረሻ ግን ለብራዚል መጫወት መርጦ በ2021 የመጀመሪያ ጨዋታውን ለብሔራዊ ቡድኑ ሲጫወት፣ በ2022 የፊፋ ዓለም ዋንጫ እና በ2024 ኮፓ አሜሪካ ላይ ተሳትፏል።

[Via FabrizioRomano]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ብራዚላዊው ሮድሪጎ በቀጣይ ለሚደረገው ተጠባቂ የኤልክላሲኮ ጨዋታ ወደ ሪያል ማድሪድ ስብስብ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ።

@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
显示 1 - 24 32 866
登录以解锁更多功能。