无法访问
媒体内容
媒体内容
09.05.202515:25
👨💼 እቤትዎ ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?👍
⌛🖥 የኦንላይን ስራዎች የሚሰሩበት እና እንዲሁም የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት አሪፍ አፕልኬሽን፤ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ በቀላሉ የሚሰሩበት እና በየወሩ ተከፋይ የሚሆኑበት አፕ እናስተዋውቅዎ❗️
💥🎮በቀላሉ ከታች ባለው ሊንክ አፑን ዳውንሎድ በማድረግ መስራት እና መጠቀም ትችላላችሁ።
📱📱 DOWNLOAD ለማድረግ 📱📱
🔽🔽🔽🔽
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.habeshanjobs.habeshanjobs
⚡️ @Habeshan_Jobs_Com

07.05.202510:20
⏰የ Linkedln Account የ ኪራይ አገልግሎት
📌 Rent out your LinkedIn account to help corporate marketing, expand global markets, and acquire customers accurately!
Requirements:
❗️ Account must be at least 6 months old
❗️Minimum 200 connections
❗️No more than 20 connections on the last 3 days
🛎For all Accounts Advanced Payment 4$ within 24hr of login
✅100_200 connection _32$ monthly
✅200_499 connection _40$ monthly
✅500-999 connection _60$ monthly
✅1000+connection _80$ monthly
✅3000+ connections _100 Monthly
💴Payment Weekly Based
📌USDT_BINANCE, OKX,BYBIT
📌 ETB_LOCAL BANKS ,TELEBIRR
CONTACT💬 :@Rental_servicee

07.05.202509:00

07.05.202507:55
የተማርነው ለባርነት አይደለም
ላልተኖረው ልጅነታችን ስንል እስከ ጥግ እንሄዳለን
ህይወታችን ዋጋ አለው።
እርካታ የቤት ኪራይ አይከፍልም
ዳቦም አይሆንም
ለጤና ባለሙያ የጤና ዋስትና ይገባል
"እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም" ሲሉ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሰልፍ የወጡ የጤና ባለሞያዎች ተናገሩ
የጤና ባለሙያዎች የደመወዝ እና ሌሎች የጥቅማጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጣቸው በሚሰሩበት ሆስፒታል በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረብ ጀምረዋል።
@Addis_News

07.05.202504:52
#ሰበር!!
🇮🇳🇵🇰ህንድና ፓኪስታን ጦርነት ጀምረዋል።
አሁን ምሽቱን ህንድ ፓኪስታንን የደበደበች ሲሆን ሰላማዊ ነዋሪዎች በጥቃቱ መገደላቸው ታውቋል።
የፓኪስታን ጦር ለአፀፋ እርምጃ ትእዛዝ የተሰጠው ሲሆን ፓኪስታን የአየር ክልሏ ለ 48 ሰአታት ዝግ እንዲሆን አዛለች ።

06.05.202518:22
09.05.202514:01
ድምፃዊ አስጌ በኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በወጣበት መግለጫ
ድምፃዊዉም መግለጫ አውጥቷል....
አስጌ:- የሀገር ካስማ ምስክር ነው!!..
በመጀመሪያ ደረጃ ፣ ጽሑፌ ላይ "ሁሉም ሴቶች" የሚል የለም። ምንም አማርኛ አራተኛ ቋንቋዬ ቢሆንም "ሴቶች" ስል ከአንድ በላይ ፣ መሆናቸውን እንጂ "ሁሉም" ማለት እንዳይደለ ፣ ጠንቅቄ አውቃለሁ።
ሲቀጥል ፣ አታብድም እንጂ ፣ አታፈቅርም ፣ የሚል ፅሑፍም በየትኛውም የፊት ገጽ(ማህበራዊ ሚዲያ) ላይ አላጋራሁም።
እንዲያውም ፣ ለሴቶች ድምጽ ፣ መሆኔን ነው የማውቀው ፣ ዓለም ያልመሰከረላቸውን ፣ ጥንካሬ ነው የመሰከርኩላቸው።
ወንድ ልጅ ፣ ሴት ልጅ ፣ ጥላው ስለሄደች(ስለተከዳ) ብቻ ፣ ሰማይ የተዘጋበት ፣ ሊመስለው ይችላል ፣ አቅሉን ሊስት ፣ ሊያብድ እና ፣ ጨርቁን ጥሎ ፣ ጎዳና ሊወጣ ይችላል። ለዚህም ፣ እስከዛሬ ትመጣለች እያለ ፣ በተስፋ የሚጠብቀውን ፣ መንገድ ላይ ቆሞ ፣ መንገድ የጠፋውን ፣ እሷን ፍለጋ ራሱን ያጣውን ፣ ወንድማችንን ማየት በቂ ነው።
ሴቶች ጋር ግን ፣ እንዲህ ዓይነት ነገር ፣ ዕምብዛም አይታይም። ይሄ ደግሞ ፣ ጥንካሬያቸውን እና ልዩ ፍጡር መሆናቸውን ፣ ነው የሚያሳየው። ከዚህ ተነስቼ ነው ፣ ሴት ልጅ ፣ በፍቅር አታብድም የምለው። ለምን አያብዱም ትለናለህ ፣ እናብዳለን ብላችሁ ፣ የምታብዱ ሴቶች ፣ እደግመዋለው አታብዱም ፤ እንድታብዱም አልፈልግም ፤ እኔ የልጄ(ሴት) አባት ፣ የእናቴ(ሴት) ልጅ ነኝ። ማበድም ደግሞ ፣ የፍቅርም የጀግንነትም ፣ መገለጫም አይደለም'ና ፣ የወሰድኩባችሁ ክሬዲት ካለም ፣ በይፋ መልሼአለሁ🙌 ፣ ይቅርታዬንም እነሆ።🙏🏽
ለሚመለከተው ግን ፣ አንድ ነገር ፣ ማለት ፈልጋለሁ፤
ተደፍረው የተገደሉ ፣ ሕፃናትን ፣ ዶሴ አቧራ ፣ ሳናራግፍ ፤💔🙌
📍📚አክሱም ላይ ፣ በሂጃብ ምክንያት ፣ ከትምህርት ገበታ ፣ ስለታገዱ ሴቶች ፣ ዝምታችንን ሳንሰብር ፤
📌በትግራይ ጦርነት ጊዜ ፣ ከ15 እስከ 49 ዓመት ዕድሜ ክልል ፣ ውስጥ የሚገኙ ሴቶች ፣ 10% የሚሆኑት ሲደፈሩ ፣ ያልነበርን ፣
(ለቀነኒ አዱኛ ወዳጆች እና ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ)💔🙌 ፣
"አታብዱም" ተባልን ተብሎ ፣ መግለጫ ማውጣት ፣ ከየት ተማርን ፣ እንዴት ቻልንበት ፣ ሞራሉንስ ከየት አገኘን ማለት እወዳለሁ።
ግና ግን ፣ ለሴት ልጅ ያለኝን ፣ ፍቅር'ና ክብር ፣ በልጄ : በእናቴ እና ፣ ዙሪያዬ ባሉ ፣ እንዲሁም ፣ በቅርበት ፣ በሚያውቁኝ ሴቶች ፣ ማየት ፣ ማረጋገጥ ፣ ይቻላል ፤ "የሀገር ካስማ" (ለሴቶች እኩልነት የተሰራ ሙዚቃ) ምስክሬ ነው።
በመጨረሻም ፣ በነፃ ሀሳባችን ፣ በአማርኛችን ፣ በመልካችን እና በመጣንበት አቅጣጫ ፣ ለማሸማቀቅ የሚደረገውን ፣ የትኛውንም ተግባር'ና እንቅስቃሴ እቃወማለሁ🙌 ፣ አመሰግናለሁ!!
አሁንም ኑና እሰሩኝ ሴት በፍቅር አታብድም (ድምፃዊያን አስገኘው ደንደሾ)።

07.05.202510:18
የሶማሊላንዱ ፕሬዝዳንት በሀርጌሳ የ ኢትዮጵያን ከፍተኛ ተወካይ ተቀበለው አነጋገሩ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነትንና ቀጠናዊ ትብብርን ለማጠናከር ተስማሙ
የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሀመድ አብዱላሂ (ኢሮ) በሶማሊላንድ የኢትዮጵያ ቆንጽላ ኃላፊ አምባሳደር ተሾመ ሹንዴን ሀርጌሳ በሚገኘው ቤተ መንግስታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።
ሁለቱ ወገኖች ትናንት ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄዱት ውይይት በሶማሊላንድ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙርያ መነጋገራቸውን ሆርን ዲፕሎማት ዘግቧል።
ይህ ውይይት የተደረገው ፕሬዝዳንቱ ለፓርላማ ባቀረቡት ዓመታዊ የአገሪቱ ሁኔታ ንግግር ላይ ወደ ኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ማስታወቃቸውን ተከትሎ ነው።
በስብሰባው ላይ ከፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሀመድ አብዱላሂ (ኢሮ) ጋራ የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዲራህማን ዳሂር አዳን ተሳትፈዋል።
በውይይታቸው ወቅት ሁለቱም ወገኖች የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ያላቸውን ቁርጠኝነት ያረጋገጡ ሲሆን ገንቢ የሆነ ውይይት ያለውን ጠቀሜታ ማጉላታቸውን ዘገባው አመልክቷል።

'ለነፍሳችን እንስራ'
ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ መልዕክት👇
ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ መልዕክት👇

07.05.202506:50
5 የህንድ ተዋጊ ጀቶች ተመቱ‼️
ፓኪስታን April 22 በካሽሚር ግዛት pahalgam ባደረሰችው ጥቃት ከ26 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ህንድ ትናንት ምሽት በካሽሚር ግዛት የፓኪስታን አሸባሪዎች መሽገውበታል ባለቻቸው 9 ኢላማዎች ላይ የአየር ሃይል እና የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች። የህንድ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቶቹ የተሳኩ ነበር ያለ ሲሆን ፓኪስታን በወሰደችው የአፀፋ ምላሽ 5 የህንድ ተዋጊ ጀቶችን መትታ ጥላለች።
የፓኪስታን ወታደራዊ ቃል አቀባይ ሌተናል ጄኔራል አህመድ ሸሪፍ ቻውድሃሪ ለሮይተርስ እንደገለጹት፣ እስካሁን ድረስ አምስት የህንድ ጄቶች ማለትም፡
💥 ሶስት ራፋሌ (Rafale)፣
💥 አንድ SU-30 እና
💥 አንድ ሚግ-29 - እና አንድ ሄሮን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መመታታቸውን አረጋግጠዋል።
ህንድ፣ ፓኪስታን መታኋቸው ስላለቻቸው የጦር አውሮፕላኖች ጉዳይ እስካሁን ምላሽ አልሰጠችም።
የRafale ተዋጊ ጄት፣ ውስጡ እንደያዘው ፓኬጅ ቢለያይም ዋጋው ከ100 ሚሊዮን እስከ 277 ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ ይችላል።
የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሞልዲ ወደ ፓኪስታን የሚፈሰውን ወንዛችንን እናቋርጣለን ብለዋል።

06.05.202519:08
❗️ዶርም ውስጥ በጩቤ...
ዛሬ ጠዋት በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ አንድ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ዶርም ውስጥ እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ከዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ሰምተናል።
የግቢው ተማሪዎች ካምፓሱ ላይ ተማሪ ሲወጋ ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና መወጋጋትም የተለመደ እየሆነ ነው ዩንቨርሲቲውም የተማሪዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ አይደለም ሲሉ ስጋታቸውን አጋርተውናል።
ከደቂቃዎች በፊት የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚከተለውን የሃዘን መግለጫ አውጥቷል👇
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ትምህርትና ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ ከጓኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ/ም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል:: በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፏል።
አደጋውን ያደረሰው ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሎ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሕግ ሂደቱን በመከታተል ውሳኔውን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል::
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ናትናኤል ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።
Via Atc news

06.05.202517:22
ዕድሜያቹ ከ 20 እስከ 55 የሆናችሁ በሙሉ ይህ ለእናንተ ነዉ
👇🏻👇🏻👇🏻
👇🏻👇🏻👇🏻
07.05.202511:34
መንግስት የጤና ባለሙያዎች ላቀረቡት ጥያቄ በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ የ ኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማህበር አሳሰበ
የጤና ባለሙያዎች ከደሞዝ ጭማሪ እና ጥቅማጥቅም ጋር ተያይዞ ለሚያነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጥ የሚጠይቅ የቅድመ ስራ ማቆም አድማ ሰልፎችን በመላው ኢትዮጵያ እያካሄዱ መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማህበር፤ መንግስት ለጥያቄያቸው በአስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አሳሰበ። የባለሙያዎቹ ንቅናቄም "አገሪቱን እና ማህበረሰቡን በማይጎዳ መልኩ" መከናወን እንዳለበት አፅንዖት ሰጥቷል።
ማህበሩ ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ፤ "በጤና ባለሙያዎች የተነሱት ጥያቄዎች ተገቢ በመሆናቸው መንግስት አፋጣኝ መፍትሄዎችን መስጠት አለበት" ብሏል። “መንግስት በጤና ባለሙያዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን ችላ ማለቱን እንዲያቆም እና ለሀገሪቱ ችግር ከመፍጠሩ በፊት ተገቢውን ትኩረት እና ምላሽ እንዲሰጥ” አጥብቆ አሳስቧል።
ማህበሩ እነዚህን ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እና ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በተገቢው ህጋዊ መንገድ ማቅረቡን ገልጾ፤ ይሁን እንጂ "የጤና ባለሙያዎች የሚያነሱት ጥያቄ በአፋጣኝና በተገቢው መንገድ ምላሽ ስላልተሰጠው የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ መንገዶች መብታቸውን እየጠየቁ ነው" ሲል ገልጿል።

07.05.202509:29
ፓኪስታን ኒኩሌር ብትጠቀም ህንድ ቁጭ ብላ የምታይበት ምክንያት የለም ።
በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩመር
via_fidel
@Addis_News
@Addis_News
በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩመር
via_fidel
@Addis_News
@Addis_News
07.05.202508:56

07.05.202506:38
‼️የ 1499 ብሩን ኤርፖድ ሲያዙን የ 500 ብሩን ሌዘር መያጃ እንመርቅሎታለን ‼️
🔥በ 1499 ብር ብቻ ኤርፖድ
ከ ፓዉር ባንክ ጋር አዲስ አበባ ዉስጥ ሲቀበሉ ቀድመዉ ለደወሉ ሰዎች ብቻ 500 ብር ሚሸጠዉን ሌዘር የኤርፖድ መያጃ በነፃ ለእርሶ ልንሰጥ ነዉ😱
🌍 ማን ያዉቃል 5ኛ ዕድለኛዉ ዕርሶ ሊሆኑ ይችላሉ ደዉለዉ ያረጋግጡ
👇👇👇👇👇👇
📞 0990050575
✅ መንገድ ላይ ስልኬ ባትሪ ጨረሰ
አይሉም። ኢርፓዶን አውጥተው
ስልኮን ቻርጅ ማድረግ ያስችሎታል!
✅ ዲጂታል ዲስፕሌይ ስላለው
የኢርፓዶን የቻርጅ መጠን
በፐርሰንት ያሳዮታል!
✅ አንዴ ቻርጅ ካረጉት ለቀናት
መጠቀም ያስችሎታል!
✅ የሚገርም የድምፅ ጥራት ያለዉ
orignal ኤርፖድ
👉 ቀድመው ለሚያዙ ብቻ በ 1500 ብር ከ ሌዘር መያጃ ጋር!!!
🕹ጥቂት ፍሬዎች ሰላስገባን
ለማዘዝ አሁኑኑ በ 📞0990050575
📞 0990050575
ፈጥነዉ ደዉሉ!
🚚አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃና ፈጣን የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን
በተጨማሪ
👉 w26smart watch 2500 ብር
👉 p9 headset በ 2000 ብር ከኛ ያገኛሉ🙏
ተጨማሪ ዕቃዎችን ለማየት
@Dubai_Tera2 ን ይቀላቀሉ!

06.05.202518:46
‹እኔም አንተም አንቺም ሁላችን ለወገን የሚጠቅም ሃሳብ፣ ልምድ፣ የህይወት ተሞክሮ አለን። ለማገልገል ቅንነት እንጅ ካሰቡበት ስኬት መድረስ ግደታ አይደለም!› ። በዚህ CHANNEL የማይዳሰስ ሃሳብ የለም፤ በህጋዊ መንገድ ከሃገር መውጫ መንገዶች፣ ስለ አዳድስ ቴክኖሎጅዎች አጠቃቀም፣ ሥራ ፈጠራና የቢዝነስ ሃሳብ ማጋራት እና ሌሎች ወቅታዊና ሃገራዊ ሁነቶች ይዳሰሳሉ። ኑ! እናንተም ሃሳባችሁን ለውይይት አቅርቡ፤ ልምዳችሁን አጋሩ፤ ኑ! አብረን እንሥራ፣ ማህበረሰባችንን እናገልግል።
ውጭ መሄድ ለምትፈልጉ በተለይ ገብታችሁ ተመልከቱ ❗️👇👇👇
https://youtu.be/_xHfBzmYOX8
https://www.youtube.com/channel/UCN7VWSigN5zfJJEe9ReV1fw?sub_confirmation=1
ኑ! እንወያይ፡ ማህበረሰባችንን እናገልግል።

06.05.202517:16
“40 በመቶ የሚሆነው የትግራይ ግዛት በወራሪዎች ስር ነው የሚገኘው፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋነኛ ተልዕኮ የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ ነው” - ፕሬዝዳንት ታደሰ
“የትግራይ ክልል 40 በመቶ የሚሆነው ግዛት በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው” ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ዋነኛ ተልዕኮ የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው መመለስ ነው” ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለጹት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር የሆኑትን ጄነስ ሃኒፈልድ ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው።
ፕሬዝደንት ታደሰ “40 በመቶ የሚሆነው የትግራይ ክልል ግዛት በወራሪዎች ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው፣ ከሁሉም ነገር በፊት እና ከምንም ነገር በላይ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ተልዕኮ በህገመንግስቱ የተከለለውን የክልሉን የግዛት ወሰን ማረጋገጥ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው መመለስ ነው” ሲሉ ለአምባሳደሩ መናገራቸውን ከጽህፈት ቤታቸው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ውይይት “የመጀመሪያው ዙር 75ሺ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ተግባር እስከ መስከረም ይጠናቀቃል፣ ሁለተኛው ዙር ግን ከክልሉ ግዛት መከበር ጎን ለጎን የሚፈጸም ነው” ሲሉ መናገራቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል።
Via AS

07.05.202510:33
ህንድ በፓኪስታን ላይ በፈጸመችዉ ጥቃት አስር የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሰዎች ተገደሉ
በፓኪስታን የሚገኘው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአሸባሪነት የተፈረጀው ቡድን መሪ ማውላና ማሱድ አዝሃር ህንድ በፓኪስታን ባሃዋልፑር በሚገኘው ሱብሃን መስጂድ ላይ በፈጸመችዉ ጥቃት 10 የቤተሰቡ አባላት እና አራት የቅርብ አጋሮቹ መገደላቸውን አስታውቋል። አዝሃር የሚመራው ታጣቂ ቡድን ጄም እሮብ እለት በሰጠው መግለጫ ሟቾቹ ታላቅ እህታቸው እና ባለቤቷ፣ የወንድሙ ልጅ እና ባለቤቱ፣ የእህት ልጅ እና አምስት ልጆች ከነቤተሰቦቻቸው ይገኙበታል።
ጄኤም በየካቲት 2019 በህንድ የምትተዳደር ካሽሚር ውስጥ 40 ወታደሮችን የገደለ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ የሚታወስ ሲሆን ጎረቤት ሀገራቱን ወደ ጦርነት አፋፍ መዳረጉ ይታወሳል፡፡ በጥቃቱ ሶስት የአዝሃር የቅርብ ረዳቶች እና የአንዱ ረዳቱ እናት መሞታቸውንም ቡድኑ ገልጿል።ህንድ በፓኪስታን እና በፓኪስታን በሚተዳደረው ካሽሚር በሚገኙ ዘጠኝ ቦታዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽማለች። ፓኪስታን ስድስት ቦታዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ገልጻ አምስት የህንድ ተዋጊ ጄቶች መምታቱን ተናግራለች።
የፓኪስታን የማስታወቂያ ሚኒስትር አታላህ ታራር የህንድ ጥቃት የእኛን ገደብ ያለፈ ነዉ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡የወታደራዊው ቃል አቀባዩ ስለ አጸፋዊ ጥቃቶች የተናገሩ ሲሆን"ይህ ጥቃት ተገቢ ያልሆነ እና ፍፁም ጭፍን ጥቃት ነው" ብለዋል። "በግልጽ የአጸፋ ምላሻችንን በመሬት እና በአየር ላይ ጥቃት እንመልሳለን" ሲሉ ተደምጠዋል፡፡በድንበር አካባቢ በህንድ የአየር ጥቃት 26 ሰዎች ሲገደሉ 46 ቆስለዋል ስትል ፓኪስታን ተናገረች። ህንድ ፓኪስታን ውስጥ በሲቪሎች ላይ ስለደረሰ ጉዳት ምንም አይነት መረጃ አልሰጠችም፡፡
ህንድ እና ፓኪስታን ሁለቱም የኒውክሌር ኃይል የታጠቁ ሀገራት ሲሆኑ በህንድ የሚተዳደረው የካሽሚር ግዛት ውስጥ በፓሃልጋም ቱሪስቶች ላይ ባለፈው ወር የደረሰውን አስከፊ ጥቃት ተከትሎ በሁለቱ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩ ይታወሳል። የሕንድ ባለስልጣናት በአጥቂዎቹ እና በፓኪስታን መካከል ግንኙነት እንዳለ ማረጋገጡ አስታዉቋል፡፡ ኢስላማባድ ግን የኒዉ ዴሊን ክስ አጥብቃ ውድቅ አድርጋለች ። በጸጥታ ሃይሎች የማደን ዘመቻ አሁንም ቀጥሏል።ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ህንድ እና ፓኪስታን ድንበር መዝጋት እና የወንዝ ውሃ ስምምነትን ማገድን ጨምሮ አንዳቸው በሌላው ላይ የተለያዩ የበቀል እርምጃዎችን አውጀዋል። ከሁለቱም ወገኖች የተውጣጡ ወታደሮች መጠነኛ የትጥቅ ግጭት ዉስጥ ገብተዋል፡፡
Via Dagu

07.05.202509:03
🇪🇹 የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
መማሪው የዲጂታል መተግበሪያ የተዘጋጀለት የቋንቋ ፎኖተ ካርታ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
📖 መፅሐፉ በ2012 ዓ.ም በፀደቀው የቋንቋ ፖሊሲ መሠረት በአምስቱ የፌዴራል ቋንቋዎች ማለትም፦
🔸በአማርኛ፣
🔸አፋን ኦሮሞ፣
🔸በሶማሌ፣
🔸በአፋርኛ እና
🔸በትግረኛ የተዘጋጀ ነው፡፡
ፍኖተ ካርታው በኢትዮጵያ ብዝሃ ቋንቋን እና ህብረ ብሔራዊነትን ለማሳደግና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል መባሉን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
via ስፑትኒክ

መረጃ፡
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ኢትዮጵያ በ9 ወር ውስጥ ከወጪ ንግድ 5.3 ቢሊየን ዶላር አግኝታለች ያለ ሲሆን ገቢዎች ሚኒስትር በ9 ወር ውስጥ 653.2 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስቢያለሁ ብሏል!
መረጃዉ የአንኳር መረጃ ነዉ

07.05.202506:05
"የሚሰረዝ የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት የለም...
የኢትዮጵያ መንግስት የሕወሓትን ዕውቅና አልመልስም ካለ፣ ከፕሪቶርያው ስምምነት በፊት የነበረውን የትግራይ መንግስት ወደ ነበረበት እንመልሰዋለን።
የነበረውንም ምክር ቤት ወደ ነበረበት እንመልሰዋለን። የፕሪቶርያው ስምምነት ደግሞ በግልጽ ይፈርሳል።"
የደብረጽዮን ሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ አማኑኤል አሰፋ ከዛራ ሚዲያ ጋር ባደረገው ቆይታ።

አስገኘው አሽኮ ሴቶችን በተመለከተ በሰጠው አስተያየት ላይ ከኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር የተሰጠ መግለጫ
እንደሚታወቀው በሀገራችን የሴቶችና የሴት ህፃናት ጥቃት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ፣ አይነቱን እየቀያየረና በአፈፃፀሙም እየረቀቀ የመጣ እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው። ይህንንም ለመከላከል የተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት እንዲሁም መላው የህብረተሰብ ክፍል የራሱን አስተዋፅዖ ማድረግ እንዳለበት እሙን ነው። አብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል ጥቃት ምን ማለት እንደሆነ በቂ ግንዛቤ የሌለው ከመሆኑም በተጨማሪ በአንዳንድ ግለሰቦች የሚሰነዘሩ ሴቶችን የተመለከቱ አስተያየቶች ለጥቃት መባባስ ጉልህ ሚና አላቸው።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ሰሞኑን በአንድ ታዋቂ ግለሰብ ማለትም በድምፃዊ አስገኘው አሽኮ ሴቶችን በተመከተ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተደረገው ንግግር ሴቶች በአካላዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየደረሰባቸው ካለው ጥቃት በተጨማሪ በጠቅላላው በመፈረጅ የስነልቦናዊ ጥቃት እንዲደርስባቸው ያደረገ እና ብዙ ሴቶችንም ያስቆጣ ተግባር ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳዩን ብዙ ሰዎች እንዲቀባበሉት እና የበለጠ ሴቶች ላይ እንዲዘባበቱ ያነሳሳም ጭምር ነው።
ድምፃዊው ከዚህ ቀደም "የሀገር ካስማ" በተሰኘው ሴቶችን ለማበረታታት ታልሞ በተሰራ ህብረዝማሬ ላይ በመሳተፍ የሴቶች አጋር መሆኑን በማሳየቱ እንደተቋም እውቅና ሰጥተን የነበረ ሲሆን አሁን ባደረገው ንግግር ግን ሴቶች ላይ የጥላቻ ዘመቻ እንዲከፈት በማድረጉ ማኅበራችን እጅግ ያዘነ መሆኑን ለመግለፅ ይወዳል።
ድምፃዊው በንግግሩ "በፍቅር ያበደች ሴት ካሳየኸኝ የማይሞት ሰው አሳይሀለው" በማለት ሴቶችን ሁሉ በአንድ በመፈረጅ በአጠቃላይ የሴቶችን ስብዕና የሚነካና ሴቶች በህገመንግስቱ የተሰጣቸውን ክብራቸው ተጠብቆ የመኖር መብት የጣሰ አስተያየትን ሰጥቷል። ይህ ንግግሩም በሀገራችን የጥላቻ ንግግር እና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 አንቀፅ 2(2)፣ 4 እና 7ን የጣሰ እና የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያመጣ ተግባር ነው።
በመሆኑም ማኅበራችን ግለሰቡ በተገቢው መልኩ በህግ ተጠያቂ እንዲሆን የሚሰራ መሆኑን እየገለፅን የተፈፀመውን ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን። ዛሬ ላይ ያለተጠያቂነት የምትታለፍ አንዲት ጥላቻ ነገ ላይ በሴቶች ላይ ለሚፈፀም ከባድ ዘመቻ በር ከፋች በመሆኗ ይህንን ንግግር የምታሰራጩ የማህበራዊ ሚዲያዎችም ይህን ከማድረግ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።
በሴቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃትን መከላከል የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሀላፊነት ነው።
በሴቶች ላይ የሚፈፀም የጥላቻ ንግግርን አጥብቀን እንቃወማለን!!
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር (ሚያዝያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ)

06.05.202516:42
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነገ ረቡዕ በሚያካሄደው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፤ 60 ሚሊዮን ዶላር ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ባንኮች የሚያቀርቡትን ዋጋ ነገ ከረፋድ አራት ሰዓት እስከ እኩለ ቀን እንዲያስገቡ ብሔራዊ ባንክ ጥሪ አቅርቧል።
ለነገ የታቀደው ጨረታ፤ ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ስርዓት ለውጥ ካደረገች ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ወዲህ አምስተኛ ነው። ብሔራዊ ባንክ ባለፉት አራት ዙሮች ባካሄዳቸው ጨረታዎች፤ በድምሩ 355 ሚሊዮን ዶላር ለተሳታፊ ባንኮች አቅርቧል።
አቶ ማሞ ምህረቱ በገዢነት የሚመሩት ብሔራዊ ባንክ፤ “በየሁለት ሳምንት” ልዩነት ተመሳሳይ ጨረታ እንደሚያካሄድ ያስታወቀው ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ ገደማ ነበር። በዚህ መልኩ የሚካሄደው ጨረታ እስከ 2017 በጀት ዓመት መጨረሻ ድረስ እንደሚካሄድ ብሔራዊ ባንክ ማስታወቁ አይዘነጋም።
በእነዚህ ጨረታዎች የሚቀርበው የውጭ ምንዛሬ መጠን፤ “በወቅቱ ያለውን የውጪ ምንዛሬ ፍላጎት በማገናዘብ” እንደሚሆን አቶ ማሞ ምህረቱ በዚሁ ወቅት ተናግረው ነበር። በዚህ መሰረት ባለፈው መጋቢት ወር መጨረሻ በተካሄደው ጨረታ 50 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ የቀረበ ሲሆን፤ በዚሁ ጊዜ ለአንድ ዶላር የቀረበው አማካይ ዋጋ 131.7 ብር ሆኖ ተመዝግቧል።
በተመሳሳይ መልኩ በሚዝያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት በተካሄደ ጨረታ 70 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቀርቧል። ለአንድ ዶላር በአማካይ 131.1 ብር በቀረበበት በዚህ ጨረታ፤ በጥያቄያቸው መሰረት ለ26 ባንኮች የውጭ ምንዛሬ መከፋፈሉን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የነገው ጨረታ ውጤት አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ ይፋ እንደሚደረግ ባንኩ ገልጿል።
via_ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

显示 1 - 24 共 1 019
登录以解锁更多功能。