Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
GOLDEN FIXED VIP avatar

GOLDEN FIXED VIP

we guarantee:
➡Strong and reliable tips from football sports⚽
➡Steady profit 💷📈
➡100%+ win rate (99% win on VIP Games)
➡💯 customer satisfaction
➡💯 Transparency/Legit work
⬇️THIS IS OUR ONLY CHANNEL ON TELEGRAM
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置
语言其他
频道创建日期Apr 04, 2025
添加到 TGlist 的日期
Apr 04, 2025

GOLDEN FIXED VIP 热门帖子

已删除15.04.202518:02
#OFFICIAL

ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ሪያድ ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ ግብ የሳውዲ ሊግ 27ኛ ሳምንት ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች።🚀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
የአል ሂላል ደጋፊዎች ''ክሪስትያኖ ትንንሽ ቡድኖች ላይ ብቻ ነው ግብ የሚያስቆጥረው'' ሲሉ ነበር...

እናም ልክ ናቸው ! 💀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
ዜና ድንቃድንቅ

ይህ ከላይ በምስሉ ላይ ምትመለከቱት ፍጡር ሰው ነው! 🥶

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ማንቸስተር ዩናይትድን ከለቀቀ በኋላ 113 ጎሎችን አስቆጥሯል 🤯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:02
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያስቆጠረዉ ሁለተኛው ጎል  ፍጥነት 148 Km/h ነበር 🤯🚀

ይህም በሊጉ ፈጣኗ ጎል በመሆን አዲስ ሪከርድ ሆና ተመዝግባለች !

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
ሮናልዶ በINSTAGRAM ገፁ 📲

"ሪያድ ቢጫ እና ሰማያዊ ነች💛💙"


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:02
ሮናልዶ ካለ

አታስብ Comeback አለ! 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:02
📱 ጆን ዱራን በሮናልዶ IG ፖስት ስር:

"There will never be another like him 👑''


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:02
🗣ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ:

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሪያል ማድሪድ ካስፈረምኳቸው ተጫዋቾች ሁሉ ምርጡ ተጫዋች ነው"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን ላይ በሳውዲ ሊግ 70 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል! 🤯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
ጀለስ ሌላ ታሪክ ገብቷል

የእግርኳሱ ኢንደስትሪ አጥለቅልቆ ዩቲዩብ ጀመረ እሱንም አጠልቅልቆ ሳያበቃ በፊልም መጣውላቹ አለ።

የኦስካር አዘጋጆች ከወዲው አሸናፊውን የለዩ ይመስላል

ለማንኛውም ሮናልዶ የራሱን ፊልም ፕሮዳክሽነ መከፍቱን እና ሁለት ፊልሞች ላይ በአክተርነት መተወኑን ተናግሯል።

በቅርቡ ይለቀቃል 💪

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:02
📸| አል ናስር በ [IG]. ገፃቸው፡ ⚡️🐐

Call him what you want. He’s my GOAT
已删除15.04.202518:01
ሮናልዶ ከ አል ናስር ጋር

104 ጨዋታዎች

94 ጎሎች ⚽️

19 አሲስቶች 🎯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
已删除15.04.202518:01
አረካሽኝ ወላሂ አለ ባይስ😂😂
已删除15.04.202518:02
#ሮናልዶ አሁን ላይ በእግር ኳስ ህይወቱ 570ኛ የሊግ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ❗️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia
登录以解锁更多功能。