Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
CONFIRMED ✅

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
07.05.202517:17
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች 📷

@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
🎯 Daily Accumulator Bets 🎯
Boost your winnings with today’s accumulator bet! 💰
📲ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

#GR8 #AccumulatorBets #BetSmart #WinningTime
ሰር አሌክስ ቻክ ማን ፈርጉሰን ከአትሌቲኮ ቢልባኦ ሌጀንድ ጆሴ አንጅል ኢርባር ጋር ❤️

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
#መጠየቅ

ከቢልባዎ ያለን ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ጨረሰነዋል ብላቹ ታስባላቹ ? ምናልባት በሜዳችን የምናረገውን ጨዋታ ከኛ ተጨዋች በቀይ ቢወጣስ ?

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨 ዴቪድ ኦርንስታይን: "እየሰማናቸው ያሉት ነገሮች እንደሚያመለክቱት ብሩኖ ፈርናንዴዝ አሁን ባለበት ሁኔታ የመዘዋወር ፍላጎት የለውም።"

© [DAVID ORNESTIN] 🥇

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
A U R A

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
📸 – Garna 😄😍

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Get ready for a Champions League thriller!
PSG vs Arsenal – UCL Semi-Finals
Your winning bet starts here:

📲ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MANUTD
📲 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+
#betgr8 #BetAndWin
ሩበን አሞሪም፡ "ይህ የውድድር ዘመን በ40 ዓመታት ውስጥ የከፋው ቡድን ይህ ይመስለኛል"

"የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን በልተን እንኳን በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ውስጥ የከፋው የዩናይትድ ቡድን ልንሆን እንችላለን፣ በጣም አሳዛኝ የውድድር ዘመን ነበር ምንም ነገር ሊቀይረው አይችልም።"

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
📍☀️ ካሪንግተን !

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨 ዴቪድ ኦርንስታይን: "እሱ [ብሩኖ ፈርናንዴዝ] የትም አይሄድም። ዩናይትድ ምንም አይነት ጥያቄዎችን መቀበል አይፈልጉም። በእሱ ዙሪያ ቡድኑን መገንባት ይፈልጋሉ።"

© [DAVID ORNESTIN, SKYSPORT] 🥇

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረው ሪዮ ፈርዲናንድ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ቢገባም አሁን ላይ ግን በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል።

@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
ቀብራራው 👌

@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
በዛሬ ጨዋታ ከፍ የተደረጉ ኦዶች!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
https://winwin.et/Tel
#OFFICIAL

ቤንዲኒ ማንታቶ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል ።

[ Fabrizio Romano ]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
07.05.202513:31
ጋርናቾ: "አስቸጋሪ ጊዜያት አሳልፌያለሁ፣ ነገር ግን አስተሳሰቤ መስራቴን መቀጠል እና መጫወት እንዳለብኝ ለአሰልጣኙ እና ለሰራተኞቹ ለማሳየት መሞከር ነው።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ኦናናን ሽጦት ባልሆነ 😁

@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
✅ ዛሬ ጠዋት በማንችስተር ዩናይትድ ልምምድ ላይ የተገኙ ተጫዋቾች!

ኦናና፣ ቤይንዲር፣ ሄተን፣ ሚ

አማስ፣ ዶርጉ፣ ፍሬድሪክሰን፣ ካማሶን፣ ሊንዴሎፍ፣ ማጉዋየር፣ ማዝራዊ፣ ሾው፣ ዮሮ

ባውማን፣ ካሴሚሮ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ ማይኖ፣ ማውንት፣ ኡጋርቴ

አማድ፣ ማንታቶ፣ ጋርናቾ፣ ሆይሉንድ፣ ኦቢ

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ሩበን አሞሪም: " የመጀመሪያውን ጨዋታ ብዙ ጊዜ ተመልክቼዋለሁ፣ የመጀመሪያዎቹን 30 ደቂቃዎች፣ እና ቀሪውን እረሳዋለሁ። 11 ከ 10 ጋር ተጫውተን ለቀጣዩ ጨዋታ ለዝግጅት ይከብዳል። ስለዚህ ተጨዋቹን በቀይ ከማጣታቸው በፊት ያለውን ተመለከትኩና እና በጣም ኃይለኛ እንደነበሩ ተሰማኝ ነገር ግን አብዛኛዎቹ እድሎች የኛ ጥፋት ነበሩ።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
✅ ቤንዲቶ ማንታቶ የፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ዛሬ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ሊፈራረም ነው።

[SullyTalkz፣ centredevils]


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አይደን ሄቨን ከዋናው ቡድን ርቆ የግሉን ልምምድ እያደረገ ነው።

[RichFay]


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሞሪም፦ "የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ብናሸንፍም በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ውስጥ እጅግ የከፋው የዩናይትድ ቡድን ልንሆን እንችላለን፣ ነገር ግን ምንም ነገር አይቀይርም። ይህ የውድድር ዘመን በጣም አሳዛኝ ነበር። ምንም ነገር ያንን አይቀይረውም።"

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
显示 1 - 24 14 072
登录以解锁更多功能。