Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
时间范围
浏览量

引用

帖子
隐藏转发
JUST IN

ማንቸስተር ዩናይትድ ድንቁን ቲዳጊ የሆነውን ኤንዞ ካና-ቢዩክን ከሌሀቭር ለማስፈረም ንግግር አድርጓል።

የ18 አመቱ አጥቂ በ INEOS ባለቤትነት ወደሚመራው ሎዛን እንዲቀላቀል ውይይቶች በመካሄድ ላይ ናቸው፣ ገና የተጠናቀቀ ነገር ባይኖርም ነገር ግን ውይይት እየተደረገ ነው።

Fabrizo Romano

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
24.04.202514:57
የተጫዋች መረጃ

የግል መረጃ

•  ሙሉ ስም: ማታውሽ ሳንቶሽ ካርኔይሮ ዳ ኩንያ

•  ዕድሜ: 25 ዓመት

•  ዜግነት: ብራዚላዊ 🇧🇷

•  ቁመት: 183 ሴ.ሜ

•  ክብደት: በግምት 76 ኪሎ ግራም

•  የሚጫወተው ቦታ: አጥቂ (CF)፣ ሁለተኛ አጥቂ (SS)፣ አጥቂ አማካይ (AM)፣ ክንፍ አጥቂ (LW/RW)

•  የሚመርጠው እግር: ቀኝ

•  የሚጫወትበት ክለብ: ዎልቨርሃምፕተን ዋንደረርስ


የተጫዋች አጭር የሕይወት ታሪክ

ማቲየስ ኩንሃ በጆአዎ ፔሶአ፣ ብራዚል የተወለደ ሲሆን ኮሪቲባ አካዳሚን ከመቀላቀሉ በፊት በሬሲፌ ውስጥ ፉትሳል በመጫወት ሥራውን ጀመረ። በ18 ዓመቱ ወደ አውሮፓ ተዛውሮ እ.ኤ.አ. በ2017 የስዊስ ክለብ ሲዮንን ተቀላቅሎ በዳላስ ካፕ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጓል። እ.ኤ.አ. በ2021 አትሌቲኮ ማድሪድን ከመቀላቀሉ አስቀድሞ በ RB ላይፕዚግ እና ሄርታ ሲጫወት ቆይቷል ። በጥር 2023 ዎልቨርሃምፕተን ዋንደረርስን በውሰት የተቀላቀለ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2023 በቋሚነት ፈርሟል። ኩንሃ እ.ኤ.አ. በ2020 ከ23 ዓመት በታች ከብራዚል ጋር የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ያሸነፈ ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2021 ለዋናው ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።

የአጨዋወት ስልት

ማታውሽ ኩንያ በተለያየ ቦታ ላይ መጫወት የሚችል አጥቂ ሲሆን እንደ አጥቂ፣ ሁለተኛ አጥቂ ፣ የአጥቂ አማካኝ ወይም ክንፍ አጥቂ ሆኖ በመጫወት ፍጥነትን፣ ድሪብሊንግን እና የአጨራረስ ችሎታን ያጣመረ ተጨዋች ነው። ቀኝ እግሩን ተጠቅሞ ኳስን በቅርቡ በመቆጣጠር ተከላካዮችን አልፎ በመሄድ ጎል ለማስቆጠር ያስችለዋል። ቪቶር ፔሬራ በዎልቭስ ወይም አሞሪም በዩናይትድ እንዳሳዩት ከፍተኛ ጥንካሬን የሚጠይቁ የአጨዋወት ስልቶች ይስማማቱል።

ጥንካሬዎች

•  ፍጥነት
•  የቆመ ኳስ አጠቃቀም
•  ኳስ መንዳት
•  ድሪብሊንግ
•  አጨራረስ
•  የቀኝ እግሩ ትክክለኛነት
•  የአካል ብቃት
•  በተለያየ ቦታ መጫወት መቻል
•  ከርቀት መምታት
•  ተለዋዋጭ
•  ፈጣን እንቅስቃሴ
•  የግል ብቃት
•  የማጥቃት አስተዋጽኦ
•  የአእምሮ ጥንካሬ
•  ኳስ አመቻችቶ ማቀበል

ድክመቶች

•  ስነ-ምግባር ጉድለት
•  ውሳኔ አሰጣጥ: አንዳንድ ጊዜ ቀላል አማራጮችን ትቶ አደገኛ እና አስቸጋሪ የሆኑትን ለመሞከር ይሞክራል።
•  በአየር ላይ ኳሶችን አጠቃቀም
•  የመከላከል ተግባሮች ላይ ደካማ መሆን

ተመሳሳይ ተጨዋቾች

•  ምቤሞ
•  ሞርጋን ሮጀርስ
•  ሲሞንስ
•  ኦሊሴ

............. ይቀጥላል ..............

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ማንችስተር ዩናይትዶች የኩንሃን ዝውውር ለመጨረስ በጣም በቅርቡ ሁለተኛ ዙር ንግግር ያደርጋሉ::

here We go በቅርቡ!

Fabrizio Romano🎖

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ማንችስተር ዩናይትድ በ 2012 ኤደን ሀዛርድን ከ ሊል ለማስፈረም ከ ሊል ጋ በክፍያ ሁኔታ ተስማምተዉ ከ ኤደንም ጋ እንደዛዉ በግል ጥቅማጥቅም ተስማምተው ነበር ነገር ግን የኤደን ኤጀንት በጠየቀዉ ከፍተኛ ክፍያ ሳይስማዉ ቀርተዋል !

Times Sport

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
转发自:
Hulusport avatar
Hulusport
በሁሉስፖርት የድርብ ጨዋታ መደቦች ቦነስ ይበልጥ ያሸንፉ!

በአንድ ትኬት እስከ 50 ጨዋታዎች ይጫወቱ እና እስከ 400% ቦነስዎንም ይግኙ!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እስከ 400% ቦነስዎን ይግኙ


@hulusport_et
የቢልኦው አጥቂ ለተጠባቂው ጨዋታ ላይደርስ ይችላል።

የማንቸስተር ዩናይትድ የግማሽ ፍፃሜ ተጋጣሚው የአቴሌቲክ ቢልባኦ ምርጥ አጥቂ ኦይሃን ሳንሴት በመጨረሻው ጨዋታ ላይ ጉዳት አጋጥሞታል።

የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ይድረስ አይድረስ የታወቀ ነገር የለም።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ከለሊቱ የአድሚኖች ጨዋታ 😂

ቤተሰብ እናንተስ ብትሆኑ 😂
#Update!

ማቲያስ ኩንሃ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለመዘዋወር ዝግጁ ቢሆንም ግልጽ መደረግ ያለባቸው ጉዳዮች አሉ

Florian Plettenberg🏅

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
转发自:
Hulusport avatar
Hulusport
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et
ሊያም ዴላፕ በሊጉ ውስጥ ካሉት አጥቂዎች በፕሮግረሲቭ ተግባሮች ንፃሬ እና በየ100 ኳስ ንክኪ በሚፈፅመው ድሪብል ቀዳሚ አጥቂ ያደርገዋል። ከዚ ባለፈ አንድ ለአንድ ግንኙነቶችንም በማሸነፍ አንደኛ ነው። በሌሎች የአጥቂዎች መመዘኛ ግን የወረደ ነው።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
የማታውሽ ኩንያን ስካውቲንግ ሪፖርት የምናቀርብላችሁ ይሆናል የተጨዋቹን ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን፣ ከክለባችን ተጨዋቾች በምን ይለያል፣ የሚሰጠንን ጥቅም፣ ምን አይነት ሚናን ሊወጣ ይችላል እነዚህን እና መሰል ሪፖርቶች ይቀርባሉ። Stay Tuned 🫡

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ራስመስ ሆይሉንድ ማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ መቆየት እና ለቦታው መፋለም ይፈልጋል።

ነገር ግን ክለቡ አዲስ አጥቂ ሚያስፈርም ከሆነ ለመልቀቅ ሊያስብ ይችላል የወደፊት ዕጣው ገና ባይወሰንም እንደ ናፖሊ እና ጁቬንቱስ ያሉ ክለቦች ተጫዊቹን እየተከታተሉት ይገኛሉ።

[Fabrizio Romano]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
#BREAKING

ማንቸስተር ዩናይትድ የጂአን ፍሊፕ ማቴታ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል ።

[ caught offside ]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🚨JUST IN : ማንቸስተር ዩናይትድ ስምምነቱን ለመጨረስ በቅርቡ ከማቲያስ ኩንሃ ጋር አዲስ ንግግር ያደርጋል ሩበን አሞሪም ተጫዋቹን አድናቂ ነው።

ዩናይትድ ኩንሃ በእርግጥ መቀላቀል እንደሚፈልግ እና በፕሮጀክቱ እንደተደሰተ ይሰማቿል::

[Fabrizio Romano YT]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ማንችስተር ዩናይትዶች የ ፕሪስተን ኖርዝ ግብ ጠባቂ የሆነዉን ፍሬዲ ዉድማንን በዚ ሲዝን መጨረሻ ራሱን ከ እግርኳስ የሚያገለዉ የ ቶም ሂተን ተተኪ አርገዉ በ ነፃ ዝዉዉር ወደ ኦልድትራፎርድ ለማምጣት እየሰሩ ነዉ !

SportsPeteO

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ዩናይትድ በአጥቂ ስፍራ ሁለት አማራጮችን ይዟል። እነኚህም ሊያም ዴላፕና ቪክቶር ኦሲሚሄን ናቸው።

የስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ ዊልኮክስ ዴላፕን የሚያደንቀው ሲሆን: ከዚህ ቀደም ሊያም ዴላፕን ከማንቸስተር ሲቲ አካዳሚም አስፈርሞት ነበር።

ሌላኛው አማራጭ የባለብዙ ልምዱ ቪክቶር ኦሲሚሄን ነው። ዩናይትድ ትክክለኛ ግብ አስቆጣሪ ተጫዋች ወይንስ ባለብሩህ ተስፋ ያለው ታዳጊ አጥቂ ያስፈርማል የሚለው ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል።

ሆኖም ይሮፓ ሊጉን ከበሉ በክረምቱ ድራማዊ የሆነ ለውጥና እንቅስቃሴን ያደርጋሉ።

(ሜሊሳ ሬዲ ከስካይ ስፖርት)
ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለባቸው የ psr ችግር ምክንያት የኩንሃን ዝውውር ላይ አራርቆ ለመክፈል ለወልቭሶች ፕሮፖዛል ሊያቀርቡ ነው ሲል አሌክስ ክሩክ በዘገባው አስፍሯል ።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
24.04.202521:15
ያ አዳኛችን እና መድመቂያችን ይሄ የመከራ አመት ከመፈጸሙ በፊት ልምጣ እና ህመሙ የማያቋርጠውን ቁስል ላክም እያለ ነው አሉ...!

እንዴት ያለ ችኮላ ነው......ለማንኛውም አርፈህ ተቀመጥ ለከርሞ እንገናኝ በሉት......መናፈቅን ናፍቀህናል ግን ነገስ ብለን እናስባለን

ይደርሳል ግድ የለም ለከርሞ ይቆየን

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🚨 ማቲያስ ኩንሃ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ " HERE WE GO " በቅርብ እንላለን ። [ Fabrizio Romano ]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ይሄን ማሊያ ስትመለከቱ ቀድሞ ወደ አይምሯቹ ሚመጣው ተጨዋች ማነው ?

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🤩

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Amad😭😭😭😭😭😭

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ዩናይትድም ተጫዋች በረጅም ጊዜ ተከፍሎ በሚያልቅ የክፍያ ዘዴ ለማምጣት ከስምምነት የደረሱ ሲሆን ወልቭስም በቀረበላቸው አማራጭ ደስተኛ እንደነበሩ ተገልጿል ።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
显示 1 - 24 13265
登录以解锁更多功能。