Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማኅደረ ተዋህዶ avatar
ማኅደረ ተዋህዶ
ማኅደረ ተዋህዶ avatar
ማኅደረ ተዋህዶ
“የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።”
        መዝሙር 22፥24

like❤ and share
በማድረግ ለብዙ ሰው ይድረስ
“እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።”
      መዝሙር 34፥18

አስተማሪ ከሆነ like❤ and share
በማድረግ ለብዙ ሰው ይድረስ

https://t.me/Mahdere_tewahedo
24.04.202506:17
ውድ እግዚአብሔር ቤተሰቦች


በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችስብከቶች፤ ፤ጥያቄዎች እና የአባቶች ምክር እንለቃለን ።

እርስዎም ይህ ማኅደረ ተዋህዶ ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድና እንዲቀላቀሉ ቤተሰብ እንዲሆኑ በተለያዩ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ  ሼር በማድረግ ይተባበሩ!
ሁላችንም በእግዚአብሔር ስም እንተባበር

@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
21.04.202517:33
"እሳትና ውኃን ማዋሐድ እንደ ማይቻል በሰው ኃጥያት መፍረድ በራስ ኃጥያት ከመፀፀት ጋር አብሮ አይሄድም "
         
             ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋሰው
20.04.202519:47
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ሰኞ
#ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

#ማክሰኞ
#ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29

#ረቡዕ
#አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

#ሐሙስ
#አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

#አርብ
#ቅድስት+ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

#ቅዳሜ
#ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

#እሁድ
#ዳግም_ትንሳኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

ፔጁን #Like_Sebscribe_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም መረጃ ያግኙ።

🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 👇👇👇
https://t.me/Fnote_Hywet
https://t.me/Fnote_Hywet
01.05.202516:17
የዛሬው ጥያቄ ጨርሰናል በሰላም እደሩልን የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን አብሮነታችሁን በ❤🥰 ግለፁልን
አብሮነታችሁን በ ❤ 🥰 ግለፁልን
23.04.202520:05
ከሚከተሉት አንዱ የመለኮት ባሕርይ አይደለም?
ሐዋርያዊ መልሶች በቴሌግራም🥰

❤️ ለኦርቶዶክሳውያን ምርጥ ቻናል ነዉ
join በማለት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።የመፀሃፍ ቅዱስ ጥናት፣ዶግማ ኤና ቀኖና እና ብዙብዙ ትምህሮችን ያገኙበታል᎓᎓
ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የሁለተኛው ዕለተ ማክሰኞ   
ቶማስ

             ማኅደረ ተዋህዶ
       @Mahdere_tewahedo
እንኳን አደረሳችሁ
❤❤❤
ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ።”
  — ሮሜ 12፥17

አስተማሪ ከሆነ like❤ and share
በማድረግ ለብዙ ሰው ይድረስ

https://t.me/Mahdere_tewahedo
24.04.202508:29
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13

@Mahdere_tewahedo
23.04.202517:30
"በሰዎች ስትገፋ ለምን አትበል ቅቤም ተገፍታ ነው  ከሰው እራስ የምትወጣ ።"
       ማኅደረ ተዋህዶ

  
@Mahdere_tewahedo
     #ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏

    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
የመጀመሪያው ዕለተ ሰኞ
🔷on Telegram
🔸 @Mahdere_tewahedo
18.04.202517:52
ይደመጥ ....................

@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
@Mahdere_tewahedo
显示 1 - 24 124
登录以解锁更多功能。