Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet avatar

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet

እንኳን ወደ መዝገበ እውነት በደህና መጡ...
በመዝገበ እውነት ላይ ስለ ጥንታዊ የብራና መጽሃፍት፣ ስለ መጽሃፈ ሄኖክ ፣ስለ ኔፍሊሞች ፣ስለ ጥንታዊ ሰዎች ስልጣኔ፣ስለ የረቀቀ ቴክኖሎጂ፣ ስለ ስነ ከዋክብት እና መሬታችን ፣ ስለ ድብቅ ማህበራት ሴራ፣ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ስለ ቤተክርስቲያን እና መጽሃፍ ቅዱስ ወዘተ ያልተነገሩ እና ያልተሰሙ አስገራሚ ድብቅ እውነታዎችን በስፋት እንዳሣለን፡
TGlist 评分
0
0
类型公开
验证
未验证
可信度
不可靠
位置
语言其他
频道创建日期Oct 26, 2020
添加到 TGlist 的日期
Jan 21, 2025
关联群组

记录

24.01.202522:58
5.8K订阅者
28.12.202423:59
0引用指数
29.12.202423:59
754每帖平均覆盖率
31.05.202523:59
517广告帖子的平均覆盖率
13.05.202522:44
4.50%ER
25.12.202422:58
11.59%ERR
订阅者
引用指数
每篇帖子的浏览量
每个广告帖子的浏览量
ER
ERR
JAN '25FEB '25MAR '25APR '25MAY '25

መዝገበ እውነት Mezgebe Ewnet 热门帖子

የቶ ምልክት እንኳን በቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የማይታወቅ የጣኦት አምላኪዎች የሟርተኞች ምልክት ነው። ከክርስትና ጋር ምንም የሚያገናኘው የሌለ እንደውም የክርስቶስን መስቀል ለማስረሳት እና ለመሸፈን በክርስቶስ ጠላቶች በሆኑ በተረፈ አሁዳዊያን የሚተዋወቅ የጣኦት አምልኮ ምልክት ነው።
转发自:
Day 7 tube avatar
Day 7 tube
ነገ ማክሰኞ 2017 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰአት በቲክቶክ Live ከወንድማችን ጋር በflat earth ጉዳይ ውይይት እናደርጋለን

መሬት ክብ ናት ወይስ ዝርግ?
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምሮስ በመሬት ዙሪያ ምን ይላል?
                      በመረጃና በማስረጃ
15.05.202514:50
ከ Day 7 ጋር በቲክ ቶክ የነበረን ቆይታ
16.05.202509:49
ይሄንን ሁሉ ያስረዱ እና ምድር ኳስ ናት ብለው ይደመድማሉ...
ዶር እኮ የማመን እንጂ የእውቀት ችግር የለባቸውም።
09.05.202519:02
የቶ ምልክት አቀንቃኞች፣ ቶ የሚለው ፊደል ክርስቶስ የሚለው ስም ውስጥ ስላለ ክርስቶስን ይወክላል ይላሉ፣ ያላስተዋሉት ነገር ግን ክርስቶስ የሚለው ቃል ውስጥ "ክ" "ር" "ስ" የሚሉት ፊደሎችም አሉ እነዚህም ክርስቶስን ይወክላሉ ማለት ነው? "ቶ" ከሌሎቹ ተለይቶ ክርስቶስን የመክልበት መንገድ የለም፣ ክርስቶስም እንደዚህ ሲወከል በቅዱሳን መጻህፍት ተጽፎም ታይቶ አይታወቅም።ክርስቶስ በ "ቶ" ፊደል ቢወከል እንድ ገድል ወይ ድርሳን ላይ ተጽፎ የገኝ ነበር። ሰለዚህ ክርስቶስ በ "ቶ" ፊደል ይቀከላል የሚለው የፈጠራ ተረት ነው።

ሌላኛው ከአዳም ጀምሮ ያሉት አበው የሚይዙት በትር የ"ቶ" ቅርጽ ያለው ነው የሚል ነው። ይሄም ተረት ነው እንጂ እንድም ይሄንን ሃሳብ የሚያረጋግጥ ከቅዱሳን መጻህፍት እንድ አረፍተ ነገር አይገኝም።

ለሌላኛው መጀመሪያ ቅዱሳን መላእክት ከዲያቢሎስ ጋር ሲዋጉ ስላልቻሉት እግዚአብሔር የ "ቶ" ምልክት በመላእክቱ ክንፍ ላይ እትሞባቸዋል በዚህም ምልክት ዲያቢሎስን ሊያሸንፉት ችለዋል የሚል ማስረጃ ያቀርባሉ። በቤተክርስቲያን መጻህፍት ግን እግዚአብሔር በቅዱሳን መላእክት ክንፍ ላይ ትእምርተ መስቀል ። የመስቀል ምልክት አደረገባቸው ይላል እንጂ "ቶ" ምልክት አደረገባቸው አይለም

በዚህም የ"ቶ" ምልክት የመጣበትን ትክክለኛ አላማ መረዳት እንችላለን፣ እሱም ቅዱስ መስቀሉን ለማጥፋት እና ለመሸፈን የመጣ የጠላት ተንኮል ነው።
10.05.202508:16
ባለ ቶ ምልክቶች

"ቶ እኛ እንጠቀመው እንደነበረ ምንም ማስረጃ ባይኖርም፣ ጣኦት አምላኪዎች የሚጠቀሙት ግን ከእኛ ወስደው ነው፣ ስለዚህ መጠቀም መጀመር አለብን

ቀጥሎ ደግሞ ጨረቃ እና ኮከብም እኮ እስላሞች የሚጠቀሙት ከኛ ወስደው ነው፣ እኛ እንጠቀምበት እንደነበረ ግን ምንም ማስረጃ ባይሆርም፣ ስለዚህ አሁን መጠቀም መጀመር አለብን "

ማለታቸው አይቀርም።
ዶር መስከረም ቶ ምልክት ከክርስትና ጋር ለማገናኘት እጅግ እጅግ የወረዱ ተረቶች እና ለማስረጃነት የማይበቁ ተራ ወሬዎችን ነው እንደ መረጃ ያቀረበችው። ይሄ ማስረጃ ሊሆን አይችልም።

ማስረጃ ማለት ከቤተክርስቲያን የምትቀበላቸው ቅዱሳን መጻህፍት፣ ገድላት ድርሳናት እና ሌሎች አዋልድ መጻህፍት ፣ ከታሪክ ፣ የቤተክርስቲያን ሰእላት፣ ከብራና መጻህፍት ወዘት የሚታዩ የሚመረመሩ ማስረጃዎች ናቸው ማስረጃ የሚባሉት

አንድ ከቤተክርስቲያን የሚታይ ቦታ ላይ ቶ ምልክት ተደርጎ ታይቶ ያውቃል? ለምንድነው የቀደሙት አባቶች ክርስቶስን እንዴት መወከል እንዳለባቸው ሳያውቁ ቀርተው ነው እንዴ ቶ ያማይጠቀሙት? እንኳን በቤተክርስቲያን ወስጥ ይቅርና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሁሉ ቶ የሚባል ምልክት ተነግሮም ታይቶይ አይታወቅም። በአሁኑ ዘመን ቅዱስ መስቀላችንን ለማስረሳት የመጣ ምልክት መሆኑን በመረዳት መንቃት አለብን።

ይህቺንም ሴትዮ(ዶር መስከረምን) ባልጠፋ ምልክት፣ ቅዱስ መስቀሉን የካዱትን የነ ደቂቀ ኤልያስ እና አይህዳዊያን የሚጠቀሙበትን ምልክት አርማዋ ማድረጓ ሳታውቅ ሳይሆን ሆን ብላ የምታደርገው እንደሆነ፣ በተጨማሪም የሆነ ነገር ከጀርባዋ እንዳለ መረዳት ይቻላል። ስለዚህ እንቺ ሴትዮ መጠርጠር ይገባል ።
09.05.202519:02
ደቂቀ ኤልያሳዊያን ማለት፣ አሁዳዊ ሆነው ድርቅ ብለው ክርስቲያን ነን የሚሉ አስመሳዮች ሰዎች ማለት ናቸው፣እና እነዚህ ሰዎች በክርስቶስ አያምኑም፣ በቤተክርስቲያን አያምኑም፣ ቅዱሳን መፃህፍትን ሁሉ አይቀበሉም፣ ቅዱስ መስቀሉንም አይቀበሉም... እነዚህ ሰዎች ባሉበት ቦታ እንድም መስቀል የለም። የመስቀል ጠላቶች ናቸው። በመስቀል ቦታ ግን "ቶ" ምልክትን ያደርጋሉ። ይሄም እነዚህን ከጀርባ የሚገፋቸው የአሁድ መንፋስ መገለጫ ነው።

እኛ በዘወትር ጸሎት "መስቀል ኃይልነ፥ መስቀል ጽንእነ፥ መስቀል ቤዛነ፥ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ፥ አይሁድ ክህዱ ንሕነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።" እንላለን አይሁድ መስቀሉን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም ድነናል ማለታችን ነው፣ ይሄም ክርስቲያኖች ባሉበት ቦታ ሁሉ ቅዱስ መስቀል እንዳለ፣ ሃይላችን እንደሆነ የሚያሳይ ነው። መስቀልን ለማየት የማፈልጉ ደግሞ አይሁዳውያን ናቸው ማለት ነው።
09.05.202519:02
ይሄ "ቶ" ምልክት የኢትዮጵያውያን ወይም የቤተክርስቲያን አትቀበለውም የኛ የክርቲያኖች ምልክት አይደለም፣ የግብጽ የጣኦት አምላኪዮች ቀጥሎም የመስቀል ጠላቶች የሆኑ ሰዎች፣ ቅዱስ መስቀልን ለመሸፈን ቀጥሎም ለማፋት የመጣ ሴራ ነው፣

ይሄንንም የጠላት ተንኮል ወጣቱ አንገቱ ላይ ያለውን የማህተቡን መስቀል እያወለቀ "ቶ" ምልክት እያደረገ ወጣቱን እና መስቀልን የማለያየት ሥራ በብዙ ተሠርቷል።

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናችን ምንም አይጎድላትም፣ ሁሉም ነገር አባቶቻችን አስተካክለው ሥርዓትን ሰርተውልን አልፈዋል፣መስቀል ከፈለግን በብዙ አይነት ቅርጽ የተሠሩ የመስቀል አይነቶች አሉ ከነዛ ውስጥ መጠቀም እንችላለን... ነገር ግን የጣኦት አምላኪዎች የሆነውን የአይሁድን ክህደት የሚያሳየውን "ቶ" ምልክትን እያደረጉ መቀላወጥ ምንም አያፈልገንም።
13.05.202504:50
የቲክ ቶክ ገጾች
登录以解锁更多功能。