Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Анатолий Шарий

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Лёха в Short’ах Long’ует

Україна Сейчас | УС: новини, політика

🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA
➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱
═══════════════════
🤝 ለማስታወቂያ ስራ ➬ @Teme_995 @Laday_33
በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ
https://youtube.com/@alemnaaewetawcha
👍 LIKE & #SUBSCRIBE
═══════════════════
🤝 ለማስታወቂያ ስራ ➬ @Teme_995 @Laday_33
በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ
https://youtube.com/@alemnaaewetawcha
👍 LIKE & #SUBSCRIBE
关联群组

🌏 አለምና እውነታዎቿ 🗣 መወያያ ግሩኘ //
2.3K

27.04.202511:00
☝️እነዚህ ሁለት የምታዩዋቸው ግለሰቦች መንታ ከመሰሏችሁ ተሳስታችኋል ከዚህ በፊትም ተገናኝተውም ሆነ አውርተው አያውቁም። ታዲያ እንደ ድንገት ሁለቱም በአንድ አውሮፕላን ውስጥ አጠገብ ለአጠገብ ተቀምተው ነው ሊገናኙ የቻሉት
አብዛኛውን ጊዜ በአለም ላይ እኛን ከሚመስሉ 7 ሰዎች መካከል አንዱን እንኳን የማግኘት እድላችን በጣም ጠባብ ነው አስቡት እነዚህ ግን ፈጣሪ ሲያገናኛቸው በአንድ አውሮፕላን ለዛውም ከጎኑ ተቀምጦ😊
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
አብዛኛውን ጊዜ በአለም ላይ እኛን ከሚመስሉ 7 ሰዎች መካከል አንዱን እንኳን የማግኘት እድላችን በጣም ጠባብ ነው አስቡት እነዚህ ግን ፈጣሪ ሲያገናኛቸው በአንድ አውሮፕላን ለዛውም ከጎኑ ተቀምጦ😊
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

03.04.202517:03
የቀጭኔ እግር ፣ የታችኛው መርገጫው ክፍል ፣ የመመገቢያ ሳህንን ያህላል ፣ 30cm ያህል ሰፊ ነው።
😂 ወይ አለም እንኳን ተፈጠርን ያስብላል︎‼
😂 ወይ አለም እንኳን ተፈጠርን ያስብላል︎‼
30.03.202520:24
ፍቅር ይበልጣል ወይስ ገንዘብ ⁉️
ፍቅር ❤️
ገንዘብ 👍
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ፍቅር ❤️
ገንዘብ 👍
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

22.04.202509:45
#ይህን_ያውቃሉ❓
👉የኡጋንዳ ተወላጁ ጆርዳን ኪንዬራ በ6 አመቱ አባቱ መሬት በፍርድ ቤት ክርክር ሲቀሙ ያያል። 18 አመት ተምሮ ጠበቃ በመሆን በ26 አመቱ መሬታቸውን ማስመለስ ችሏል👏
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch

13.04.202506:53
🤒 የኑሮ ውድነት በ1999 ዓ.ም
እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ መቀጠል የምንችለው? ለምሳሌ የ1ሊትር የዘይት ዋጋ ከ8 ብር ተነስቶ ነው 20 ብር የገባው.....
የኑሮ ውድነቱ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል።ህዝቡ መናገር የሚፈልገው ነገር አለ።ግን ለምን ዝም እንዳለ አላውቅም
ከፌስታል አቅም 10 ሳንቲም የሚሸጥ ፌስታል 15 ሳንቲም ሆኗል።2 ብር የሚሸጥ ሳሙና 2 ብር ከ75 ሳንቲም ሆኗል።በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነን ያለነው....
ከህዝብ አንድበት የተወሰደ
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ መቀጠል የምንችለው? ለምሳሌ የ1ሊትር የዘይት ዋጋ ከ8 ብር ተነስቶ ነው 20 ብር የገባው.....
የኑሮ ውድነቱ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል።ህዝቡ መናገር የሚፈልገው ነገር አለ።ግን ለምን ዝም እንዳለ አላውቅም
ከፌስታል አቅም 10 ሳንቲም የሚሸጥ ፌስታል 15 ሳንቲም ሆኗል።2 ብር የሚሸጥ ሳሙና 2 ብር ከ75 ሳንቲም ሆኗል።በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነን ያለነው....
ከህዝብ አንድበት የተወሰደ
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

15.04.202503:12
#ይሄን_ያውቃሉ❓
አራት አፍሪካዊ ሴቶች ይሄን የምታዩትን ጀነሬተር ሰርተዋል። ጀነሬተሩም ለ6 ሰአታት በአንድ ሊትር ሽንት ብቻ የሚሰራ ነው እማማ አፍሪካ ቴክኖሎጂ ማለት ይሄ አደለ 😱
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
አራት አፍሪካዊ ሴቶች ይሄን የምታዩትን ጀነሬተር ሰርተዋል። ጀነሬተሩም ለ6 ሰአታት በአንድ ሊትር ሽንት ብቻ የሚሰራ ነው እማማ አፍሪካ ቴክኖሎጂ ማለት ይሄ አደለ 😱
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

11.04.202520:33
ተስፋ ያለመቁረጥ ምሳሌ
ፕሬዚዳንት አብርሀም ሊንከልን
➡በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ።
➡በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።
➡በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።
➡በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።
➡በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።
➡በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
➡ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
➡በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።
🛑በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ነገ ምን ይዞላችሁ እንደሚመጣ አታውቁምና ተስፋ አትቁረጡ🙌

15.04.202521:01
#ይህን_ያውቃሉ❓
ወንድ አንበሶች ደሞ የአለማችን ደፋሮቹ እስሳቶች ሲሆኑ....
ምድር ላይ የሚፈሩት አንድ እንስሳት ብቻ ነው እሱም የገዛ የራሳቸውን ሚስቶች ነው።
ማስታወሻ ለወንዶች ሚስትህን ከፈራህ አንበሳ ነህ ማለት ነው👍
👇በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ"
https://youtu.be/w5jv77PTxYQ?si=SaMY9oYZpl5cYZnj
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ወንድ አንበሶች ደሞ የአለማችን ደፋሮቹ እስሳቶች ሲሆኑ....
ምድር ላይ የሚፈሩት አንድ እንስሳት ብቻ ነው እሱም የገዛ የራሳቸውን ሚስቶች ነው።
ማስታወሻ ለወንዶች ሚስትህን ከፈራህ አንበሳ ነህ ማለት ነው👍
👇በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ"
https://youtu.be/w5jv77PTxYQ?si=SaMY9oYZpl5cYZnj
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
14.04.202504:38
✍️ የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !!
ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ።
ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ??
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ
እናም ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ
Share ➽ @Alemniewntwcha

1. ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%
2. እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%
3. ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%
4. እድል (L+u+c+k) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%)
ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ።
ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ??
5. ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%
አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?
6. አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም!
ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ
7. አስተሳሰብ
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%
እናም ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ
Share ➽@Alemniewntwcha
Share ➽ @Alemniewntwcha

15.04.202514:09
❣የአንዳንድ ሰዎች ቅንነታቸው እጅጉን ያስገርማል
ዴንማርካዊ የሆነው የዚህ መኪና ባለቤት ለአንድ ወር ያህል መኪናውን አላንቀሳቀሳትም።
ምክንያቱም ይህች ወፍ የታቀፈችው እንቁላል ጫጩት ሆኖ እስኪፈለፈል ድረስ አንጀቱ አላስችል ብሎት።
ይህ ሰው ‘’ቤቷን ለመስራት መኪናዬን ስለመረጠች ምርጫዋን ማክበር አለብኝ" ሲል ተናግሯል👏
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ዴንማርካዊ የሆነው የዚህ መኪና ባለቤት ለአንድ ወር ያህል መኪናውን አላንቀሳቀሳትም።
ምክንያቱም ይህች ወፍ የታቀፈችው እንቁላል ጫጩት ሆኖ እስኪፈለፈል ድረስ አንጀቱ አላስችል ብሎት።
ይህ ሰው ‘’ቤቷን ለመስራት መኪናዬን ስለመረጠች ምርጫዋን ማክበር አለብኝ" ሲል ተናግሯል👏
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

13.04.202504:33
🌿ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ "እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳቹ"🙏
https://t.me/alemniewntwcha
https://t.me/alemniewntwcha

15.04.202517:09
👆Alice Michel' ፈረንሳያዊ አትሌት ለማነቃቂያ ይሆናት ዘንድ የኢትዮጲያን መለያ ልብስ ሮጣለች😊
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha

14.04.202518:01
ራሰ በራዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች!
★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት።
★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!
★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ!
★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!
★ በአርጀንቲና "ራሰ በራ" ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች!
★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!
★ በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር
ጸጉሩ ለሸሸው ወይም ለመላጣው ጀለስ Share 😁አርጉለት

27.03.202510:57
ኔልሰን ማንዴላ ፕሬዝደንት ከሆኑ በኋላ አንድ እለት ከቅርብ ጠባቂዎቻቸው ጋር ለምን በእግራችን ወጣ ብለን አንንሸራሸርም በዛው ምሳ እንበላለን ብለዋቸው ተያይዘው ወጡ።
አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው ከጠባቂዎቻቸው ጋር ገብተው እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸው ያዘዘው ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ "ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለው አንዱን ወታደር ላኩ።
ሰውየው መጥቶ አብሯቸው ተመገበ።
እየተመገበ ሳለ እጁ ይንቀጠቀጣል ጨርሶ ሲሄድ ከጠባቂ ወታደሮቹ መሃል አንዱ
"ማዴባ የቅድሙ ሰውዬ ህመምተኛ ነበርኮ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር"ይላቸዋል
"አይደለም!ድሮ የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር።ብዙ ግዜ ተደብድቤ ከቶርች ስመለስ ውሃ ስለሚጠማኝ ውሃ እንዲሰጡኝ በጩኽት ስጠይቅ ይሄ ሰው ይመጣና ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናል።አሁን የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝደንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለው መስሎት ፈርቶ ነው"
ሀገር በመቻቻል እና በፍቅር እንጂ በቂም በቀል አትገነባም።
ደካሞች ይቅርታን አያውቋትም ይቅርታ የጠንካሮች መለያ ባህርይ ናትና!

26.04.202506:41
ጉረኛው፣ ሠውነቱ ማደግ የሚያቆመው ወንዱ ካንጋሮ ሴቷን ለማማለል የሚጠቀምበት ዘዴ
BICEPS 💪 ይላሀል እንግዲህ ነው😂
👇ቪዲዮውን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ይመልከቱ
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
https://t.me/alemniewntwcha
BICEPS 💪 ይላሀል እንግዲህ ነው😂
👇ቪዲዮውን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ይመልከቱ
https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
https://t.me/alemniewntwcha
频道变更历史
登录以解锁更多功能。