24.04.202512:43
ፕ/ት ትራምፕ አዲስ ለሚወለዱ ህጻናት 5,000 ዶላር እንደሚሰጡ ቃል ገቡ
ትራምፕ የእናቶችን የወሊድ መጠን ለማበረታታት አዋጭ ያሏቸውን እርምጃዎች እየወሰዱ ነው ተብሏል፡፡ ውሳኔው፣ "አሜሪካን እንደገና ጤናማ ማድረግ" ከሚለው የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆን ኤፍ ኬኔድ እቅድ አካል መሆኑ ተገልጿል። የወቅቱ የአሜሪካ መንግስት አሜሪካውያን እንዲያገቡና ብዙ ልጆች እንዲወልዱ እያበረታታ እንደሚገኝ ተዘግቧል፡፡
@Ethiopian_Digital_Library

已删除23.04.202515:25
23.04.202515:15
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም. በትምህርት ቤት ዙሪያ በደረሰ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
BBC News Amharic
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
BBC News Amharic
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

22.04.202513:41
በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ ሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡ ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን፤ የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል፡፡

19.04.202513:12
ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቶአል "
በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡
መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡
እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡
መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን #ኢየሱስን_እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል !

18.04.202519:49
Apply Now!!
👉 https://app.globedocket.com/jobs/globedock_plc/teacher-trainer-(afar-af-and-amharic-languages-proficient) 👈
We're Hiring: Teacher Trainers (Afar Af & Amharic)
Role Summary
- Deliver teacher training programs focused on:
- Effective teaching strategies
- Learning theories and classroom management
- Customized content for Afar Af and Amharic-speaking regions
- Supporting teachers' professional growth
Requirements
- Bachelor’s degree in Education or related field
- Proficient in Afar Af and Amharic
- Strong communication and coaching skills
- Prior teacher training experience preferred
- Familiarity with digital tools and pedagogy
Why Join Us
Be part of Ethiopia’s leading e-learning platform, shaping the future of education through culturally responsive and accessible training.

17.04.202512:48
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

24.04.202508:45
ጃማይካ የትምህርት ሥርዓቷን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለማዘመን እየሰራች ነው
የጃማይካ መምህራን ማህበር ባዘጋጀዉ የትምህርት ኮንፈረንስ ላይ እንደተገለጸዉ የፈተና እርማትን የመሰሉ ስራዎችን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሰራ ለማድረግ ሙከራዎች ተጀምረዋል፡፡
ይህም የመምህራንን የስራ ጫና በማቅለል ከተማሪዎቸ ጋር ተቀራርበዉ መስራት እንዲችሉ ያግዛል ተብሏል፡፡ ጃማይካ ለርኒንግ አሲስታንት የተሰኘ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ሥርዓት በመበልጸግ ላይ እንደሚገኝም ተነግሯል፡፡ ሥርዓቱ የተማሪዎችን ፍላጎት ያማከሉ ጥያቄና መልሶች፣ተረቶች እና ቃለ ምልልሶችን ያካተተ የትምህርት አጋዥ ነዉ፡፡
ቴክኖሎጂው መተግበሩ ተማሪዎች ዝንባሌያቸውን መሰረት ያደረጉ ጉዳዮች ላይ ይበልጥ እንዲያተኩሩ ያስችላል ሲል የሀገሪቷ ተነባቢ ጋዜጣ ጃማይካ ኦብዘርቨር ዘግቧል፡፡ በሀገሪቱ የትምህርት ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለማዘመን እንዲያስችሉ ኮምፒዩተሮችን በነጻ የማቅረብ እና የዋጋ ማስተካከያ የማድረግ ስራ መጀመሩም በኮንፍረንሱ ተገልጿል፡፡
EAII

23.04.202514:40
በ2017 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

21.04.202515:12
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 1 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
19.04.202512:56
በፌዴራል ተቋማት ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሐሰተኛ ሆኖ ተገኘ
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተቋማቸውን የዘጠኝ ወር ሪፖርተር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረቡት ወቅት እንደገለፁት፥ ትምህርት ሚኒስቴር የፌዴራል መስሪያ ቤት ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ እያከናወነ ይገኛል።
በመጀመሪያ ዙር ከ280 የፌዴራል እና ተጠሪ ተቋማት መስሪያ ቤቶች ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተላከ መረጃን መሠረት በማድረግ የ32,815 ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት መጣራቱን አብራርተዋል። በዚህም 129 ሐሰተኛ የትምህርት ማሰረጃ የተገኘ ሲሆን፤ የ469 ሰራተኞች መረጃ ያልተሟላ በመሆኑ ለሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተመላሽ ተደርጓል ብለዋል።
ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ማለትም በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚታተም መገለፁ ይታወቃል። #ኢፕድ #GazettePlus

17.04.202513:45
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከ177 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተፈትነው ያለፉት 47,790 (27%) ብቻ ናቸው ::
#Exit_Exam_Result
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
#Exit_Exam_Result
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
17.04.202509:09
ሁሌ የሚገርመኝ ስለ ዩኒቨርሲቲ መምህራን አንድ መረጃ ሲለቀቅ የሃይስኩል/ የፕሪፓራቶሪ መምህራን (ሁሉም ማለቴ አይደለም) ይመጡና የዩኒቨርሲቲ መምህር ደግሞ በppt እያስተማረ ገለመሌ ይላሉ።
እንዲህ የሚያደርጉት ብዙ ጊዜ ነው እኔም አይቼ አልፍ ነበር አሁን አሁን እየበዛ ስለሆነ ማስጠንቀቁ ተገቢ ይመስለኛል።
የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ከ30 በላይ የተለያዩ ኮርሶችን እንዲያስተምር ይደረጋል። ለዚህ ደግሞ ቴክኖሎጂ (ፕሮጀክትር እና የመሳሰሉትን ) ይጠቀማል።
በቾክ እየፃፉ ማስተማር እየቀረ ነው ። ባይሆን በማርከር መፃፍ ይመረጣል።
ሲጠቃለል እንዲህ አይነት ኮሜንት የሚፅፍ ሰው ብሎክ የሚባል ቅጣት ይጠብቀዋል እና ይጠንቀቅ።

24.04.202508:36
5 ህፃናትን የደፈረው ግለሰብ በስቅላት ተቀጣ
በኢራን አምስት ህፃናትን ደፍሮ መድፈሩ ሳያንስ ቪዲዮ ቀርፆ በኦንላይን የለቀቀው ግለሰብ በቴህራን አደባባይ በስቅላት ተቀጥቷል።
ይህ ግለሰብ በኢራን ፍርድቤት ሞት ከተፈረደበት በሗላ ማስተማሪያ እንዲሆን ህዝብ በተሰበሰበበት በአደባባይ እንዲሰቀል ሆኗል።
ኢራን ከ 1979 በሗላ የሼሪአ ህግ መተዳደሪያየ ነው ብላ ያወጀች ሲሆን አስገድዶ መድፈር በኢራን በሞት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው።
መረጃው የ Middle East Spectator ነው።

23.04.202509:24
World Book Day - April 23
ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው ። በሃገር ውስጥ ደራሲያን ከተጻፉ መጽሐፍቶች መካከል የእርስዎ 1ኛ የትኛው ነው? የመጽሐፉን ርዕስ ቢገልጹልን።
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው ። በሃገር ውስጥ ደራሲያን ከተጻፉ መጽሐፍቶች መካከል የእርስዎ 1ኛ የትኛው ነው? የመጽሐፉን ርዕስ ቢገልጹልን።
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

20.04.202517:28
ከ38 ዓመት በኋላ በድጋሜ ኑ ተፈተኑ ተባለ
ኔዘርላንድ ወስጥ በ1987 የባዮሎጂ የመውጫ ፈተና የተፈተኑ ተማሪዎች በድጋሜ እንዲፈተኑ ሊጠሩ ነው። የተሰጠው ምክንያት ደግሞ የባዮሎጂ ፈተና መሰረቁ ተረጋግጧል የሚል ነው።
ይህ እንግዲህ የተረጋገጠው ከ38 ዓመት በኋላ ነው። የያኔዎቹ ተማሪዎች ዛሬ እድሜያቸው 55 ደርሷል ።
ባለስልጣኑ ለሁሉም ጥሪ እንደሚደረግና ፈተናውን በድጋሜ እንደሚወስዱ ገልፀው ፣ ካልወሰዱ ግን ዲፕሎማቸው ሙሉ እንደማይሆን አስጠንቀቀዋል ።
ከ38 ዓመት በኋላ በድጋሜ ተፈተኑ ብትባሉ ምን ትላላችሁ? በሚል ብዙዎች እየተነጋገሩበት ነው።

19.04.202508:35
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

17.04.202513:34
Top 10 Countries in Africa with highest literacy levels
1. Seychelles🇸🇨,95.9%
2. South Africa 🇿🇦,95.0%
3. Sao tome and Principe 🇸🇹94.8%
4. Namibia🇳🇦,92.3%
5. Mauritius🇲🇺,92.2%
6. Cape verde,🇨🇻,
7. Cote d'ivoire 🇬🇳,89.9%
8. Zimbabwe🇿🇼,89.7%
9. Eswatin 🇸🇿88.4%
10. Zambia🇿🇲86.7%
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
1. Seychelles🇸🇨,95.9%
2. South Africa 🇿🇦,95.0%
3. Sao tome and Principe 🇸🇹94.8%
4. Namibia🇳🇦,92.3%
5. Mauritius🇲🇺,92.2%
6. Cape verde,🇨🇻,
7. Cote d'ivoire 🇬🇳,89.9%
8. Zimbabwe🇿🇼,89.7%
9. Eswatin 🇸🇿88.4%
10. Zambia🇿🇲86.7%
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
已删除20.04.202512:01

16.04.202514:58
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 5 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/

23.04.202515:16
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም. በትምህርት ቤት ዙሪያ በደረሰ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
የአካባቢው አስተዳደር ግን ጥቃቱ በአካባቢው ተሰብስበው በነበሩ የፋኖ ታጣቂዎች ላይ እንጂ በንፁሃን ነዋሪዎች ላይ አለመፈጸሙን ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት ክትትል እያደረገ መሆኑን አመልክቷል።
BBC News Amharic
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
የአካባቢው አስተዳደር ግን ጥቃቱ በአካባቢው ተሰብስበው በነበሩ የፋኖ ታጣቂዎች ላይ እንጂ በንፁሃን ነዋሪዎች ላይ አለመፈጸሙን ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት ክትትል እያደረገ መሆኑን አመልክቷል።
BBC News Amharic
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

23.04.202508:12
መምህራንን በእንዲህ አይነት መልኩ ማሰቃየት አላማው ምንድነው?
ስላስተማሩ ብቻ ከዚህ በፊትም ህይወታቸውን ያጡ መምህራን በአማራ ክልል አሉ፣ አሁንም በዚህ መልኩ እና ከዚህ በባሰ ሁኔታ የሚሰቃዩ አሉ። ትክክል አይደለም ብሎ መግለፅ ጉዳዩን ማሳነስ ይሆናል፣ ከግፍም በላይ ነው።
በክልሉ በየቀኑ የሚቀጠፉትን ዜጎች፣ በድሮን የሚጨፈጨፉትን ወጣቶች እና ወጥተው የሚቀሩ የሀገር ተረካቢዎችን በተመለከተ ድምፅ ስንሆን እንደቆየነው ሁሉ እንዲህ አይነት ድርጊት ስናይም የማውገዝ ስብዕና እና የሞራል ልዕልና ሊኖረን ይገባል።
Elias Meseret

20.04.202517:24
የscholarship እድል የሚያስገኘው የALX Pathway ፕሮግራም ምዝገባ ሊያልቅ 4 ቀን ብቻ ቀረው!
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
የALX ‘Pathway’ ፕሮግራምን በመውሰድ፣ የአለምአቀፍ ዲግሪ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ እድል ለማግኘት ይመዝገቡ። የዚህ ስኮላርሺፕ እድል በጥቅሉ በአመት የ85,000 አሜርካን ዶላር፣ ወይም የ11 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር፣ ተመጣጣኝ ዋጋ አለው።
ALX ከ14 በላይ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ስምምነት አለው። አብዛኛዎቹ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙት America ሲሆን፣ በEurope እና South Africa የሚገኙም አሉ።
የዚህ የትብብር ስምምነት ዋና ይዘት፣ የALX Pathway ኘሮግራምን በስኬት የሚጨርሱ ልጆች፣ በእነዚህ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀባይነት እና የስኮላርሺፕ እድሎች የሚያገኙበትን መንገድ ማስፋት ነው።
የምዝገባውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ ለማየት፣ እንዲሁም ምዝገባውን በተሳካ ሁንያ ለማጠናቀቅ፣ ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ፡- https://t.me/ALXScholarship2ndBatch.
ወደ ምዝገባው ቀጥታ ለመሄድ ይህንን ተጫኑ - https://www.alxafrica.com/join-pathway/
19.04.202506:44
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።
ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።
ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

17.04.202513:02
በአዲስ አበባ በ239 የሽማቾች ልኳንዳ ቤቶች 1ኪሎ ስጋ ከ460 ብር እስክ 520 ብር እንዲሸጥ ተመን ተቀምጦለታል
ለፋሲካ በዓል 239 የሸማች የህብረት ስራ ሉካንዳ ቤቶች አንድ ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብር ብቻ እንዲሸጡ ተመን መቀመጡን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ልእልቲ ግደይ በዓሉን አስመልክቶ በምርት አቅርቦትና የዋጋ ተመን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚህ መሰረት በከተማዋ ከእሁድ ገበያ በተጨማሪ 137 ባዛሮች በልዩ ሁኔታ በየአካባቢው በመክፈት ማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶችን እንዲሸምት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። 154 መሰረታዊ የህብረት ስራ ማሀበራትና 11 ዩኒየኖች ከተማዋ ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት ባማከለ መልኩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረቡ መሆናቸውን ተናግረዋል።
800 የሚጠጉ የህብረት ስራ ሱቆች ለበዓሉ ሙሉ አቅርቦትን በመያዝ እየሰሩ መሆናቸውን ኮሚሽነሯ ጠቅሰው፥ በዚህ መሰረት የምርት አቅርቦት ችግር እንዳያጋጥም ከክልሎች ጋር በመተሳሰር እየተሰራ መሆኑን አመላክተዋል። ለበዓሉ የእርድ እንስሳት ወደ ከተማዋ እንዲገቡ በማድረግ 1 ኪሎ ስጋ ከ460 እስከ 520 ብቻ በማህበራቱ ሉካንዳ ቤቶች እንዲሸጥ በጥናት ተወስኗል ብለዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሁሉም የመሸጫ ቦታዎች የእንስሳት ተዋጽኦ ደረጃውን በጠበቀና በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርባል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን

16.04.202512:14
የዩኒቨርሲቲ መምህር ነኝ ደሞዜ 99 ዶላር ነው:: ይህ ደሞዝ ዝቅተኛ ብቻ ሳይሆን ኢምሞራላዊም ነው! መምህራን ለልጆቻቸው መሆን አልቻሉም! ኢምሞራላይዝድ የሆነ መምህር ይዘህ ነገ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ያፈራሉ ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው::
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
显示 1 - 24 共 45
登录以解锁更多功能。