ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚
ይህ የኖህቶኤል ሀሳቦች የሚንፀባረቁበት ቻናል ነው።
በማንበብ ብቁ እና ጤናማ እውቀት ያላቸውን ትውልድ እናፍራ!
https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
I blog about marketing and sales
Buy ads: https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
በማንበብ ብቁ እና ጤናማ እውቀት ያላቸውን ትውልድ እናፍራ!
https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
I blog about marketing and sales
Buy ads: https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
关联群组
订阅者
3 114
24 小时
10%一周
30.1%一个月
30.1%
引用指数
0
提及0频道上的转发0频道上的提及0
每帖平均覆盖率
171
12 小时1050%24 小时171
2.8%48 小时200
73.9%
参与率 (ER)
2.27%
转发2评论0反应7
覆盖率参与率 (ERR)
5.65%
24 小时
0.03%一周0%一个月0%
每则广告帖子的平均覆盖率
176
1 小时3017.05%1 – 4 小时00%4 - 24 小时11062.5%
"ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚" 群组最新帖子
17.05.202510:51
መልኳ ረቂቅ ነው። ውበትዋ ክፉ ያላየ የወጣት ሴት ቁንጅና አይነት ድንገት የሚመታ ሳይሆን፥ቀስ ብሎ ከአይን ወደ አይነ ህሊና እየሰረሰረ የሚዘልቅ፤ ህይወት ገብቶበት የረጋ ነው። አስተውሎ ላያት ፥ የቀይ ዳማ ፊቷ ከቆዳዋ ስር የበራ ሻማ ያለ ይመስል በደብዛዛው የሚፈካ ነው።
16.05.202516:21
ስሜታዊ ሆኖ ለተናገረን፣ ሊረዳን ፈልጎ ለሳተ፣ ኑሮ አስክሮት ለገፋን፣ ንዴት ገፍቶት ላጠፋ፣ ግዜ አጣሁ ብሎ ላልጎበኘን፣ ስናሸንፍ ላላጨበጨበ፣ ስንወድቅ ላላነሳን፣ ስናስብለት ላልተረዳን፣ ማደጋችንን ላላየ. . .
"ትንሽ ቦታ ለይቅርታ" ማዘጋጀት ይጠበቅብናል።
አማረልን ብለን ላሳዘንን፣ አጉል ተስፋ ለሰጠነው፣ ውድቀቱ ላይ ለሳቅነው፣ ማድረግ ችለን ላላደረግነው፣ ችለን ለተጣመምነው።
ለራሳችንስ ይቅርታ አድርገናል.
. .???16.05.202504:36
ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ለምሳ ተቀምጠናል። ሞቅ ያለ ወሬ ላይ ነበርን ሁለታችንም። በዚህ ወሬያችን መሀል ድንገት ስልኳን አውጥታ ቻት እንደያዘ ሰው መፃፃፍ ጀመረች በየመሀሉም ፈገግ ትላለች። ወሬያችንን አቋርጣ ይህን በማድረጓ ሳልናደድ አልቀረሁም። በመጨረሻም ከት ብላ ስቃ "ተመልከት ቡና ትወዳለህ ወይ ብዬ ጠይቄው ምን እንደመለሰልኝ" ብላ ስልኳን ስታቀብለኝ ማነው እንዲህ ሰፍ ብላ ያወራችው በሚል ስልኩን ተቀብዬ አየሁት። ChatGpt የሚሉት ጉድ ነው ለካ!
የተፃፃፉትን አነበብኩት። ሁሉንም አውቃለሁ እንደሚለው ጀለስ ነው። ስለቡና ታሪካዊ አመጣጥ ጀምሮ ቀለል ባሉ ቃላት ያወራል። አሁን ለዚህች ጓደኛዬ በኔና በሱ መሀል ያለው ልዩነት አንድ ብቻ ነው። እሱም እኔ አውርቻት የምሳ መክፈሌ ብቻ😀 ከዚያ ውጭ ከዚህ ቻትጂፒቲ የሚለየኝ ነገር ምን አለ በወሬ። ጭራሽ መጨረሻ ምን ይላል " ቡና መጠጣት ባሰኘሽ ሰዓት እጋብዝሻለሁ" የሆነ ዋቴ ነገር ነው አቦ!
አንድ ጊዜ እዚሁ መንደር በዓለም ላይ የሚገኙ ሴቶች ከዚሁ ChatGpt ፍቅር እየያዛቸው እንደሆነ የሚገልጽ ፅሁፍ አንብቤ ደንቆኝ ነበር። ሀሳቡ እውነት የመሆን እድሉ ግን ሰፊ ነው። አሁን ደግሞ በዚሁ በሀገራችን ሴቶችም ዘንድ በሰፊው እየተጠቀሙበት እናያለን። ይህ እስከምን ድረስ ይደርሳል? ጊዜ ይፍታው!
በተለይ በዚህ ሪሌሽንን ሸሽተው ከወዳጅና ጓደኛ ራሳቸውን ከልለው በራሳቸው ዓለም ውስጥ በተብሰልስሎት የሚኖሩ ሴቶች በሞሉበት ወቅት ይህ ነገር በጥሩ ተቀባይነትን አጊንቷል። በርግጥ በስፋት ሴቶች ተጠቀሙት እንጂ ወንዶችም አሉበት።
ለማንኛውም እህትህም ሆነች ሚስትህን ስታወራህ እህ ብለህ አዳምጥ። መፍትሔ እንኳ ባይኖርህ ማድመጥህ ትልቅ ዕረፍት ይሰጣታል። በኮንቨርሴሽን የሚያምን ወንድ ሁን። ውይይት ልመድ!
እኔም የቤት ስሜ ChatGpt ነው😉

15.05.202517:31
"
ጠላቶቻችሁን ማወቅ ከፈለጋችሁ ደካማ እንደሆናችሁ ብሎም አቅም እንደሌላችሁ አሳዩዋቸው፤ እነሱ በእናንተ ላይ የበለጠ ድፍረትና ፈር የለቀቀ ንቀት ሲያንጸባርቁ ትመለከታላችሁ።
ነገር ግን ከዛ በኋላ ምህረት እንዳታሳዩዋቸው!!!።
"
via :~ 𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣
转发自:
ታዖርያ

14.05.202519:32
i miss my ልጅነት🥹🥹
ትዝ ይለኛል 16 አመቴ ነበር ቀኑ አርብ ነበር ከትምህርት ቤት ተመልሼ መጥቼ ቁጭ ብዬ ነበር ለምን እንደሆነ በማላውቀው ጉዳይ ብቻ በሀሳብ ማዕበል ተጉዤ ልጅ እያለሁ እናቴ ፍንደቅ ብዬ ልቤ እስኪጠፋ ስጫወት አልያም እዚህ ግባ የማይባል ነገር ሲያስለቅሰኝ ታይና
"ምፅ አይ ልጅነት" ትልና ......"እንደው አይመለስ" ትላለች ......እኔም ቡረቃውን ወይ ለቅሶውን እቀጥላለሁ እንደው በሀሳብ እንደሄድኩ ትዝ አለኝ ..ግን...
ያኔ እህህ
......
ሳስበው ሳቄ ይመጣል እንዴት ሰዉ ልጅነት ይናፈቅዋል???
አልኩ ቀጠል አረኩና ሰው እንዴት ቁጥጥር ይናፍቀዋል???
አልኩ አይ እማ ሞኝ ናት ልበል አልኩ (እንደሱም ያለ ነፃነት አልነበር)... ነገሩ ገና አልገባኝም ነበር ....."አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል"... ነበር ለካ አለማወቄ ነበር አሁን ነዉ የልጅነት ጥቅሙ የገባኝ ለካስ ፍፁም ነፃ አለም ነበር ...ለካስ ፍፁም አለማወቅ ጥሩ ነበር ........ለካስ ወጣትነት እስር ቤት ነዉ.......ለካስ ማወቅ ሀሳብ ነው ...ለካስ ጎልማሳነት የብዙ ሰዎች ሀላፊነት ነው .....ለካስ ቤተሰብ መምራት ነፃነት ማጣት ነዉ .....ለካስ እርጅና ምርኩዘ የመያዝ ጭንቀት ነዉ ....ሀሳቡ ብዙ ነዉ
ያኔ 16 አመት እያለሁ ምን ሆና ነው የናፈቃት ያልኩት ያ እስርቤት የመሰለኝ ልጅነት ፍፁም ነፃነት ነበር አለማወቅ ሰላም ነበረው ማወቅ ለካስ ጭንቀት ነገን ማሰብ ነው አሁን ሳስበው አለመብሰሌ ነበር እናቴ ሞኝ መስላ እንድትታየኝ ያረገኝ ከመናፍቅ በላይ መናፍቅም የሚገባው ህይወት ልጅነት ነው ።
....''አይ ልጅነት እንደው አይመለስ''.........
Taorya ✍️✍️
https://t.me/taoriia

ልጅነቴን ከምናፍቅባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ቦርቄ መጥቼ እግሬን ሰቅየ ጧ ብዬ የምተኛበት ግዜ ነበር
....''አይ ልጅነት እንደው አይመለስ''.........
Taorya ✍️✍️
https://t.me/taoriia
14.05.202516:26
"ከአሳማ ጋር ክርክር አትግጠም! መጨረሻውም በሁለታችሁም መጨቅየት ያበቃል! በእርግጥ አሳማዎቹ ይሄንን ይወዱታል. . .
ከረጅም ጊዜ በኋላም ቢሆን ይሄን ተምሬያለሁ 🙃"
🗣ጆርጅ በርናንድ ሾው
ዘ-ጥበብ
ከረጅም ጊዜ በኋላም ቢሆን ይሄን ተምሬያለሁ 🙃"
🗣ጆርጅ በርናንድ ሾው
ዘ-ጥበብ
14.05.202503:50
ቀንህን ማሳመር ከፈለክ የተደረገልህን መልካም ነገር አስብና በማመስገን ጀምር፤ የሚያስደስቱህን ነገሮች ደጋግመህ ባሰብክ ቁጥር ሌሎች አስደሳች ነገሮች ይጨመሩልሀል። በተበሳጨህ ቁጥር የሚያበሳጩ ነገሮች ይጨመሩልሀል።
Good morning ❤️🔥🫀
13.05.202517:04
እነዚህን 6 የጅል ምክሮች ከመስማት እንቆጠብ!!!
1.
1.
ለሚታገሱ መልካም ነገር ይመጣል. . .
* 40 አመት ሙሉ ታግሶ እየሰራ አሁንም በድህነት የሚኖር ሰራተኛ አለ።
2. ልብህን ተከተል. . .
* ልብ ሞኝ ነው፣ ልብህን ተውና አዕምሮህን ተከተል።
3. ጊዜ ሁሉንም ቁስል ይፈውሳል. . .
* ዶክተሮችስ???
ቁስልህን ለሀኪም አሳይና አገግም።
4. በጣም ጠንክረክ ከሰራክ የማታሳካው ነገር የለም. . .
* ታዲያ ለምን ወዛደሮች አሁንም ደሀ ሆኑ???
5. ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው. . .
* ያለህበት ሁኔታ የውሳኔህና የስራክ ውጤት ነው።
6. እራስህን ሁን. . .
* ስለዚህ የተሻለውን እራስህን ለመሆን ሞክራ።
12.05.202516:23
አንዳንዴ ህይወት ወደየት አቅጣጫ እየሄደች እንደሆነ አናውቅም። እኛ ግን የመንገዱን መከራ ረስተን መጨረሻ እናገኛለን ብለን እንቀጥላለን
. . .😞🚶♂️12.05.202504:27
ብቻ ምን አለፋክ ዛሬ አንተ ያለክን የሚመኙ እና እሱን ለማግኘት ዘወትር የሚፀልዩና የሚለምኑ ብዙ ሺዎች አሉና ሁሌ ከምኝታክ ስትነሳ ማመስገን አትርሳ
ለማንኛውም ነግቷል! ዛሬ ጥዋት ከእንቅልፍህ ስትነቃ ድንቅ ሰው እንደሆንክ እና ራዕይህ ከፊትህ እንዳለ ተራ ሰው ሆነህ እንደማትሞት ታሪክ ተናጋሪ ሳይሆን ታሪክ ሰሪ እንደሆንክ ካልተሰማህ አንተ ጋር አልነጋም ማለት ነው ተመልሰህ ተኛ!
!!转发自:
ታዖርያ

11.05.202518:44
ስሞኑን እንዲሁ social media ላይ ስንቀዋለል አንድ ፅሁፍ ሰውን ሲያንጫጫ ተመልክቼ ነበር። ባልሳሳት አንድ ሙዚቃ አቀንቃኝ ' በፍቅር ያበጀች ሴት ካሳየኸኝ፤ የማይሞት ሰው አሳይሀለው።' በማለት ተናግሮ ነው አሉ።
.......ያው እንግዲህ እርሱ ስለሚያውቃት (ስለሚያውቃቸው) ሴት እንዲያ ተናገረ እና እኔም ስለማውቃትስ ለምን ትንሽ አልልም ብዬ አሰብኩ( ፍክክር አይደለም😅)።
እናላችሁ እኔ የማውቃትን ሴት ለመግለፅ አንድ ርዕስ የሚበቃ አይሆንም ።
ግድ ካሉ ግን "እናትነት " ከሚለው በላይ ገላጭ አላገኝም።
እናም እኔ በምድር ከኖርኩባቸው ሀያ ሁለት አመታት (አዎ 22 አመቴ ነው 😁) ስለ እዚህች እንስት ከሰማሁት ከአነበብኩት እንዲሁም ካስገረሙኝ እወነታዎች ጥቂት ጀባ ልበላችሁ።
1. They are Built-in lie detector
እርሷን መዋሸት እንዳታስበው ሁሏ። ገና ከስንትና ስንት እርቀት ውሸትን መለየት የሚችል ስድስተኛ ህዋስ አላቸው።..
.
.
2.ሁሉንም ነገር ማስታወስ
መጀመሪያ ከተናገርካት ቃል ጀምረህ ያ አንተ ሰብረህ በውሻቹ ያሳበብከው ሳህን ድረስ እያንዳንዷ ነገር አትረሳም።
3. 'where is ....?' radar
ሁሌም ከሚያስደንቀኝ ጥበብ ይሄ የመጀመሪያው ነው። ቁልፍ ፣ ያኛውን ሱሪ፣ ጫማህን ፣ ሰላምህ ጠፍቶብሀል? እናትህን ጠይቃት ። እርሷ ሁሉም የት እንዳለ ታቃለች ፤ እዛ እንደሌለ ምለህ ነግረሀት ሁላ ሊሆን ይችላል
.
.
4. ብዙ ተግባር በአንድ ጊዜ በእኩል ማከናወን
አስር እጅ እንዳለው ሁሉንም በሚገባ እንዴት መስራት ይቻላል። እናት ሲኮን አብሮ የሚሰጥ ጸጋ ሳይሆን አይቀርም።
5.እርግዝና
አንዲት ሴት በእርግዝና ወቅት የውስጥ አካላቶቿ በሙሉ ከነበሩበት የተፈጥሮ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። ለምን? ለአዲሱ ትውልድ የሚመች ቦታ ለመፍጠር።
.......በወሊድ ወቅት የሚኖረው ህመም ደግሞ ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም ። ለንፅፅር ያህል እንኳ ጥናቶች እና በወሊድ ዚሪያ ያሉ ባለሞያዎች እንደሚናገሩት አንዲት እናት በወሊድ ወቅት የሚሰማት ሕመም 20 የሰውነታችን አጥንቶች በአንዴ ሲሰበሩ ከሚሰማን ሕመም ( አሰቡት እንኳን 20 አንድ ሲሰር ምን ያህል እንደሆነ) ጋር አኩል እንደሆነ ይገልፃሉ ።
6,....
.
7,....
እያልን ብዙዙዙዙዙ ማለት ይቻላል ግን አያልቅም ።
እንኳንስ አንድ ቀን..... ሙሉ 364 (አንዱ ለአባቶች) የእነሱ በዐል ቢደረግ ዉለታቸውን አይተካም።
መልካም የእናቶች ቀን🥳❤️
እንደረዘመው ፅሁፌ የእናቶችን እድሜ ያርዝምልን
እናንተም ሰለ እናቶች የሚያስደንቃችሁን ነገር ጀባ በሉን እስኪ....
.
.
abu✍✍

ጥንቅሻ✍🏼🦋

11.05.202517:36
አስተናጋጁ የተቀደደ ጫማዉን ሳይ አይቶኝ አፈረ፣
ስላስተናገደኝ ደህና ሰዉ መስዬዉ፣
የልቤን መቦርጨቅ በምን’ነዉ ማሳየዉ፣
ስላስተናገደኝ ደህና ሰዉ መስዬዉ፣
የልቤን መቦርጨቅ በምን’ነዉ ማሳየዉ፣
11.05.202517:23
💭
.
.
.
.
ጥንካሬ ያለው በመጋፈጥ ውስጥ ይመስለኝ ነበር
ለካ አንዳንዴ ንቆ በመተው ውስጥም አለ. . .!!!
😔记录
15.05.202506:28
3.1K订阅者06.03.202523:59
0引用指数16.05.202509:45
176每帖平均覆盖率14.05.202521:08
176广告帖子的平均覆盖率15.05.202517:16
6.74%ER17.05.202508:13
5.65%ERR登录以解锁更多功能。