Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher

@Wiz_Hasher

መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
Tekshirilmagan
Ishonchnoma
Shubhali
JoylashuvУзбекістан
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaJul 06, 2017
TGlist-ga qo'shildi
Nov 01, 2024
Muxrlangan guruh

"ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ" guruhidagi so'nggi postlar

ማትያስ ኩንሃ በ IG ገፁ ፡-

"ወደ ስራ እንግባ አይደል ?... በጣም ማውራት 🗣️🗣️🗣️🤣"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዩናይትድ በድጋሚ እጅጉን ስራ የበዛበት የክረምት የዝውውር መስኮት እንደሚያሳልፍ በብዙ ሚድያዎች እየተገለፀ ይገኛል !!

በዛሬው እለት ከሀገረ ጣልያን ሲወጡ የነበሩ ዘገባዎች ደግሞ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ...

የአታላንታው አማካይ ኤደርሰን ወደ ዩናይትድ በሚያደርገው ዝውውር ላይ አዲስ ነገሮች ይፈጠራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙ ናቸው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መላው አፍሪካን ያንቀጠቀጠው ጨዋታ ተመልሶ መጥቷል 🎉
አቪዬተር ✈️- በፍጥነት ያሸንፉ ፣ ብዙ ብር ያሸንፉ! 💰
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 https://t.me/lalibet_et
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on +251978051653
ትኬትዎ አያሸንፍም ብለው አስበዋል?
ትኬትዎን ያቋርጡ እና ጨዋታው ሳያልቅ ብርዎን ይውሰዱ!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
TELEGRAM 👉 https://t.me/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ! WEBET- YOU WIN,WE PAY!!!
Contact Us on 👉 +251983151617
በነገራችን ላይ በዛሬው እለት ክለባችንን ለመቀላቀል የተስማማው ኤንዞ ካና-ቢይክ ክለብ የሆነው ሌ ሃርቬ ከዚህ በፊት ፖል ፖግባ፣ ፓዬት እና ሪያድ ማህሬዝን የመሳሰሉ በአውሮፓ ትልቅ ቦታ መድረስ የቻሉ ተጫዋቾችን ማፍራት ችሏል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
📉 || አሌሃንድሮ ጋርናቾ በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ተጫዋቾችን አታሎ ለማለፍ ከ60 በላይ ሙከራ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል እጅግ የከፋ የስኬት ንፃሬ ያለው ተጫዋች ነው (29.3%)።

[WhoScored]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
✅ || ምትሃተኛው ብሩኖ

በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአውሮፓ አምስቱ ከፍተኛ ሊጎች ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ 2,654 ተጫዋቾች ይገኛሉ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከ 70 በላይ ታክሎችን ያደረገ እና ከ 70 በላይ የጎብ እድሎችን የፈጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

The most complete player in the world. That’s a fact.

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Update

ኤንዞ ካና-ቢይክ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን ክለባችንን ከተቀላቀለ በኋላ በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በስዊዘርላንድ ለሚገኘው እና የ INEOS ንብረት ለሆነው ላውዛን በውሰት የሚሰጥ ይሆናል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጋርናቾ ክለባችንን ሊለቅ ይችላል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር ገበያ ላይ የሚኖረውን እንቅስቃሴ ለማጠናከር እና በሚኖረው የቡድን ግንባታ ላይ ይረዳቸው ዘንድ የክለቡ አመራሮች ጋርናቾን ለመሸጥ ፍቃደኛ ናቸው።

[Alex Crook]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Repost qilingan:
Lengo sport avatar
Lengo sport
😃💰Happy Hour time😃💰

🏆 ከ ምሽት 1 እስከ 3 ሰዓት happy hour ይቀጥላል ⏱

👉 250 -500ዲፖዚት + 60 ብር ይግኙ
👉 501 ብር በላይ ዲፖዚት + 120 ብር ይግኙ

⭐ ቦነሱ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደ ዋሌትዎ ይገባል

⭐ ያስገቡት ብር በ24 ሰዓት ውስጥ ካወጡት የHAPPY HOUR ተጠቃሚ አይሆኑም

⭐ በ24 ሰዓት ውስጥ ያስገቡትጓ ብር መጫወት አለብዎት

⭐ አሁኑኑ ዲፖዚት በማድረግ ይሳተፉ!

#lengobet
ክለባችን የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እጅጉን እየተቸገረበት ካለው የፊት መስመር ቦታ ለወደፊቱ መፍትሄ ለማግኘት ወደ ገቢያው ከወጣ ሰነባብቷል ።

ዩናይትዶች በዚሁ የፊት መስመር ቦታ ላይ ከመለመሏቸው እናም ሊስት ውስጥ ስማቸው ከሰፈሩት ተጨዋቾች መካከል ንብረትነቱ የናፖሊ የሆነው ቪክቶር ኦስምሄን ይገኝበታል።

ማንችስተር ዩናይትዶች ከቪክቶር ኦሲምሄን ጋር ባደረጉት ድርድር ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማሳየታቸው የሚታወስ ሲሆን እንዲሁም በኮንትራት ውል ዙሪያ በቅርቡ ከስምምነት ላይ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።

አሁን በወጣ መረጃ መሰረት ክለባችን ይህን ተጨዋች ለማስፈረም ለጣሊያኑ ክለብ 40 ሚልየን ፓውንድ ሊያቀርቡ ነው።

ነገር ግን የኔፕልሱ ክለብ ከተጨዋቹ ዝውውር 64 ሚልየን ፓውንድ የውል ማፍረሻ ይፈልጋሉ።

ዘገባው የጣሊያኑ ተነባቢ ጋዜጣ የካልሲዮ መርካቶ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ስለ ማርከስ የወጡ አዲስ ዘገባዎች!

የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ሳይመን ስቶን እንደገለፀው ራሽፎርድ በአሞሪም ስር በድጋሚ ለዩናይትድ የመጫወት እድል እንደሌለው ያምናል ነገርግን በወደፊት ህይወቱ ላይ ውሳኔ ለማድረግ መቸኮል አይፈልግም።

በተጨማሪም ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ለንደን መሄድ እንደማይፈልግ እና በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፍ ክለብ መቀላቀል እንደሚፈልግም አክሎ ዘግቧል።

[Simone Stone/BBC]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ካሪንግተን ላይ ፀሀዩ በርትቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዩናይትድ ሌላ ታዳጊ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !!

ማርከስ ራሽፎርድ ዳግም ለዩናይትድ ሊጫወት የሚችልበት እድል አለ !!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የ18 አመቱን ታዳጊ የሌ ሀቭሬ የፊት አጥቂ ኤንዞ ካና ቢይክ ለማስፈረም መቃረቡ እየተገለፀ ይገኛል።

የክለባችን ምልመላ ክፍል ዋና ሀላፊ የሆኑት ክሪስቶፈር ቪቬል የወጣቱ ተጨዋች ዝውውር እውን እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ላይ እንደሚገኙም ተመላክቷል።

በሌላ ዜና እንግሊዛዊው የመስመር አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ በመጭው ክረምት በአስቶን ቪላ ቤት ያለው የውሰት ውል ሲያበቃ ...

ወደ ክለባችን ተመልሶ ሊጫወት የሚችልበት እድል እንዳለ ተነግሯል ።

ተጨዋቹን አሁንም ቢሆን ለክለባችን የመጫወት ፍላጎት እንዳለው ሲገለፅ ለ በዩናይትድ ቤትም ጠንክሮ በመስራት ቦታውን ማስከበር ይሻል ተብሏል።

ዘገባው የስካይ ስፖርት እና ታሊዞክ ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Repost qilingan:
Elephant Bet - Ethiopia avatar
Elephant Bet - Ethiopia
⚽️ በዛሬዉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ይፋለማሉ 🙌

🔥በኤሌፋንት ቤት  ስፖርት ይሁን ካዚኖ እኛ ጋር 300% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ ይበረከትሎታል! ብሎም ምንም ዓይነት የቫት ተቀናሽ የለም🎉

✅እንዳይረሱ በየቀኑ በስፖርት ዉርርዶ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!

አያምልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇

🌐 https://elephantbet.et

Rekordlar

23.04.202523:59
391.4KObunachilar
24.12.202420:26
100Iqtiboslar indeksi
02.02.202523:59
48.3KBitta post qamrovi
02.02.202523:59
48.3KReklama posti qamrovi
20.04.202518:44
3.77%ER
03.02.202504:52
12.63%ERR

Rivojlanish

Obunachilar
Iqtibos indeksi
1 ta post qamrovi
Reklama posti qamrovi
ER
ERR
OCT '24JAN '25APR '25

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ mashhur postlari

ፅናት፣ ጠንክሮ የመስራት እና ወድቆ የመነሳት ተምሳሌት!

ንጉስ ማጉ 👑

እስኪ ቀለል አድርጋችሁ 7k Like ❤️

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ስለዚህ ልጅ በደንብ የሚወራበት ጊዜ ደርሷል ይከላከላል እንደዛው ሲያጠቃ ደግሞ ምርጥ ድሪብለር ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ኳሷን በዛ ሰዓት በዛ ሁኔታ ላይ ስታገኛት፤ ረጋ ብለህ ዋጋዋን መስጠት ነው ያለብህ። 😎 እኔም ያደረግሁት ያንን ነው!!"

ኮቢ ማይኖ🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
#Breaking

ሜሰን ማውንት በእነዚህ 2 ሳምንታት ውስጥ ምንም አይነት ጉዳት አላስተናገደም።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
112 ኛ ደቂቃ - ፍፁም ቅጣት ምት አስገኘ
120 ኛ ደቂቃ - ለኮቢ ማይኖ አሲስት
120+1 ደቂቃ - ለሀሪ ማጓየር አሲስት

ካርሎስ ሄንሪኬ ካሴሚሮ ! ❤

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሶፍያን አምራባት ፡

"በማን ዩናይትድ ሳለው ለመስገድ ጥቅም ላይ የማይውል ትንሽ ክፍልን እጠቀም ነበር። አንድ ቀን አንድ የክለቡ ሰራተኛ ስለ መስገዴ ጠየቀኝ። እኔም ከ5–10 ደቂቃ ብቻ እንደሚያስፈልገኝ ነገርኩት።

"በኋላም ማንችስተር ዩናይትዶች አዲስ የመስገጃ ክፍል ከቁርኣን ጋር ሰጡኝ። ትንሿ መስጂድ ያገኘው መስሎ ነበር የተሰማኝ። የሰጡኝ የአክብሮት ደረጃ በጣም ከፍተኛ ነበር።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊዮን ጨዋታ ከአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ጨዋታ በእጥፍ የሚበልጥ እይታዎችን አግኝቷል።

This is Manchester united baby 🔥

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ካርሎስ ካሴሚሮ ያደረግኸውን አንዘነጋም !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሀሪ ማጓየር!!!

እንደዛ በሁሉ ሲሰደብ የነበር ተጫዋች አሁን ላይ የክለባችን አዳኝ ሁኗል!

ሰለ ሀሪ ምን ትላላቹ?

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ማይኖ ከግቡ መቆጠር በኃላ በሳምንቱ መጨረሻ እስከ ሲዝኑ መጨረሻ በጉዳት ከሜዳ የራቀውን ጆሽዋ ዚርክዚ ደስታ አገላለጽ ነበር የተጠቀመው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሩበን አሁን በግልጽ ይህን ብሏል !

"እኛ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ታዳጊዎችን በማጫወት ሪስክ የምንወስድበት እና በኢሮፓ ሊጉ ላይ ትኩረት ማድረግ ያለብን ጊዜ ነው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
አለቀ ....

የምንጊዜም የህይወቴ ምርጡ ምሽት ነው !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ለመጪው 20 እና 30 አመት በጭንቅላታችን የማንረሳው ትልቅ ታሪክ ዛሬ በአይናችን ተመልክተናል።

ምነኛ መታደል ነው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ መሆን❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዩናይትድ አመሰግናለሁ !!
ብሩኖ ወይስ ዴብሩይኒ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ስቦዝላይ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ማዲሰን?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ኦዴጋርድ?
መልስ: ብሩኖ

Wants to play with the greatest.🔥🤝🏼

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.