Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
አለምና እውነታዎቿ/ALEMNAEWNTWCHA avatar
አለምና እውነታዎቿ/ALEMNAEWNTWCHA
አለምና እውነታዎቿ/ALEMNAEWNTWCHA avatar
አለምና እውነታዎቿ/ALEMNAEWNTWCHA
14.04.202507:12
🤲ይህ ቻናል ከዋናው ቻናላችን " አለምና እውነታዎቿ" ጋር ማገናኛ ቻናል ነው ቤተሰብ😎

ዋናውን እና ከ 125ሺ በላይ ተከታይ ያለውን ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተቀላቀሉን 👇
https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
😱 የሰሜን ኮሪያ ዜጎች የሚቀጡት አደገኛ ቅጣቶችና አስገራሚ ህጎች "
👇ቪዲዮውን በዚ  ሊንክ  ታገኙታላቹ "
https://youtu.be/TSvuQRhePFI?si=tdso8xH7rPIPc4RT

👍 LIKE & #SUBSCRIBE 🔔
ይህንን ያውቃሉ ❓

አንዳንድ ሰዎች ቦአንትሮፒ ( Boanthropy ) የተባለ የአዕምሮ ችግር አለባቸው ... ይህም ችግር ራሳቸው እንደላም እንደሚያሳያቸው ተገልጿል 😇

https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
በ 1938 በ ኢንዶኒዥያ የሚገኙ ጎሳዋች መካከል ጥርሳቸውን ሹል ያደርጉ የነበሩ ሰዋች ምስል😱

https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
😮በአለማችን #ላይ_የሚገኙ  ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ  ቦታዎች ቪዲዮውን
👇ይሄን link ነክታቹ ታገኙታላቹ 
https://youtu.be/iVjBDzzzSfs?si=oxd3mKqrbmg7mTat

👍 LIKE & #SUBSCRIBE 📣

" በአለምና እውነታዎቿ የዮቱብ ቻናል "
🫢 ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ተፈጥሮ ያላቸው ሰዎች "
👇ቪዲዮውን ይሄን ሊንክ ነክታቹ ታገኙታላቹ*
https://youtu.be/7Y_iShxUg2U?si=RzEQMidlH_nENCgo

👍 LIKE & #SUBSCRIBE 📣
በአለማችን ላይ የሚገኙ ለየት ያሉ አስገራሚ ካፌና ሬስቶራንቶች😯

👇ቪዲዮውን ይሄን ሊንክ ነክታቹ ታገኙታላቹ*
https://youtu.be/oNiJqz9TRVs?si=ZB1GQijTAs0EEXZc

👍 LIKE & #SUBSCRIBE 🔔
ረጅም ቃል የማንበብ ፍርሀት፦
"Hippopotomonstroesquipedaliophobia" ይባላል😃

🎉 አለምና እውነታዎቿ በቅርብ ቀን በዮቱብ ላይ በቪዲዮ ይጠብቁን......

https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
በበቆሎ ዙሪያ በዙ በዘርፉ ላይ ያሉ ተመራማሪዎች ክርክር የነሳሉ ምክንያቱም ደሞ በቆሎን ግማሹ አትክልት ግማሹ ጥራጥሬ ሌላው ደሞ ፍራፍሬ እያሉ ሀሳብ ያነሱበታል 😇

https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
የአለማችን ቁጥር አንድ ፀጥታ ያለበት ክፍል የ''Microsoft'' ዋና ቢሮ ዋሽንግተን ውስጥ ነው።
እዛ ክፍል ውስጥ እስከ -20dBA ያለው ድምፅ የመስማት አቅም አለን ፣ የልብ ምታችን በጆሯችን እንሰማለን። 😱

https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
እስከ ዛሬ በጨረታ ከተሸጡት በጣም እንግዳ እቃዎች አንዱ፣ በ16,300 ዶላር የተሸጠው የ Queen Victoria's #ፓንት ነው።

ንግሥት ቪክቶሪያ - በ 1901 በ 81 ዓመቷ የሞተችው የብሪታንያ ረጅሟ ንግሥት ነበረች። 😯

ሼር || share join Fact👇
https://t.me/+w0yvKwE73L5iZjlk
22.01.202513:28
👆#የትናንቷ ምስኪን ደሀ የዛሬዋ ሚሊዬነር የኦኘራ ዊንፍሬ አሳዛኘ አስተማሪ ታሪክ ፎቶውን 1 ጊዜ ነክታቹ ቪዲዮዋችንን ተመልከቱት❤️

👍LIKE  #SUBSCRIBE  📣
Ko'rsatilgan 1 - 16 dan 16
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.