Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
የህይወት ቅኔ🥀 avatar
የህይወት ቅኔ🥀
የህይወት ቅኔ🥀 avatar
የህይወት ቅኔ🥀
Davr
Ko'rishlar soni

Iqtibos

Postlar
Repostlarni yashirish
13.02.202510:33
ምርጥ ምክር 😍😍

★ጥቂት አውራ ፤ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነው አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ።

★ ስራህ ላይ አተኩር ተግባቢና የተረጋጋ ሰው ሁን።

★ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ አትጠብቅ ፤ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት

★ስላለህ ነገር ደጋግመ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ ፤ ምርጥ አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን።

★አደርገወለሁ ያልከውን ነገር አድርገው ፤ በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ውሳኔ አትወስን

★የግል ጉዳይህን ላገኘኸው ሰው አትናገር ፤ ሰው ስላንተ የፈለገውን ቢየስብ ከማንነትህ ጋር አታገነኘው

★ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ

★የጎዱህንና 'ምንን የለውም!' ብለው የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸው።

★ሃሳብህን ላማሳመን የሰዎች ማንነት አትጉዳ ፤ ትክልል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካለመኑህ ጊዜው ያሳምናቸዋል

 💛 ሼር 🙏
O'chirildi09.02.202516:23
08.02.202519:35
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
08.02.202517:49
✨🩶
O'chirildi07.02.202521:41
07.02.202520:16
ጎልልልልልልልልል አማድድድድድድ

አማድ ዲያሎ ለዩናይትድ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇

https://t.me/+m9qQk0Xp__c0MDBk
https://t.me/+m9qQk0Xp__c0MDBk
O'chirildi07.02.202521:41
ማን ዩናይትድ ከ ሌስተር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
O'chirildi07.02.202521:41
07.02.202511:22
1GB ስንት MB ነው
09.02.202515:00
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
O'chirildi09.02.202516:23
08.02.202519:28
ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝

https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
አሉ

ያልተረጋጉ ልቦች... ውጪ ውጪውን የሚያዩ፣ በጊዜ የተቆለፈባቸው፣ ያለ እረፍት የሚቁነጠነጡ፣ በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ የሚያጮልቁ ግን የማይወጡ፣ ታማኝነት ግዴታ የሆነባቸው ነገር ግን በምኞት የሚቃጠሉ፣ በሙዚቃ እያሳበቡ በፊልም እያሳበቡ በአንዳንድ ጽሁፍ እያማኸኙ... አጓጉል የሀሳብ ሰፈር የሚገኙ፣ እህቶች የሚያበዙ ባሎች፣ ንፁህ የወንድ ጓደኛ የሚያካብቱ ሚስቶች፣ ታይተው ያልተጠገቡ እኚህ ምስኪን ሰዎች፣ ቤት የተቀመጡ ነገር ግን ያላረፉ፣ ዘወትር ፍለጋ ላይ ያሉ፣ የሚፈልጉትን የማያውቁ፣ ለክስ የሚያበቃ ክህደት ያልፈፀሙ እኚህ ሰዎች፣ ያልተረጋጉ ታማኝ ልቦች...

©our side of the story🤍

✨ግዕዛዊት✍🏻
07.02.202517:39
ልብ አንጠልጣዩ ተከታታይ ትረካ


             ምዕራፍ  2  
#ክፍል 3

.. ..አይኔ ያየውን ማመን አቃተኝ "ባርሳ" ነበረች ድንጋጤና ደስታ በአንድ ላይ ተቀላቀሉብኝ ግን አንዲትም ቃል አልተነፈስኩም እሷም እንደኔ የፊጥኝ ታስራለች ፊቷ ላይ የደም ነጠብጣብ ይታየኛል አይን አይኔን እያየች አንባዋ ቁልቁል ወደ ጆሮዋ ይወርዳል አሁን ያለሁበት ሁኔታ ጥሩ ባይሆንም ግን የተስፋ ጭላንጭል ይታየኛል "በአንበሶች ጉድጓድ የተጣለውን ዳንኤልን ያየ አምላክ አይኑም ክንዱም ለኔ እንደማይዝሉ አምናለሁ" ብዬ ለራሴ አውርቼ ባርሳን እያየሁ ጭንቅላቴን ነቀነኩኝ ፊቴን ከሷ ላይ መልሼ በአቧራ ካደፈው መስታወት አሻግሬ ተመለከትኩ አነስ ምትለዋ ሴት የተለያዩ የህክምና መስጫ መድሃኒቶችን ይዛ አረመኔውን ሰውዬ ካላከምኩህ ብላ ትሟገተዋለች እሱ ደግሞ አለመፈለጉን በምልክት ያሳያታል ምን እንደምትለው ለማወቅ ቢቸግርም ብቻ ብዙ ነገር እያወራችው ነው ከወዲያ ወዲህ እየተንጎራደደ የሆነ ነገር ማብሰልሰል ውስጥ የገባ ይምስላል ግራ እጁን ወገቡ ላይ አድርጎ የቀኝ እጁን ደግሞ አፉ ላይ አድርጎ ሌባና መሃል ጣቱን ከፍና ዝቅ እያደረገ ይንጎራደዳል ትልቋ ሴትዮ ቁጭ ብላ ትመለከተዋለች ብቻ አንዳች ነገር እያሰበ ነው ትኩረታቸው ወደኛ ሊሆን እንደማይችል በተረዳሁ ጊዜ ወደ ባርሳ ተመለስኩኝ እሷ አሁንም ወደኔ እየተመለከተች ነበር "ባርሳ" ብዬ ጠራሗት እጅግ ዝግ ባለ ድምፅ "ሜርሲ ደና ነሽ ደግሜ አይሻለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር ከመሞቴ በፊት ስላየሁሽ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ" አለች በእንባ ሳግ በሚቆራረጥና በለዘበ ድምፀት "ሽሽሽሽ እንደዚ አትበይ ባርሳ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እስካሁን የቆየሽው ለምክንያት ነው እሱ እኛን ከመግደሉ በፊት ራሳችንን ገለን ልንጠብቀው አይገባም አይዞሽ ባርሳዬ" ስላት ከንፈሯን እየነከሰች እንባዋን ለማቆም መጣር ጀመረች የሷ መበርታት ለኔም አቅም ነው...በድጋሜ አይኔን ወደ ሰዎቹ መለስኩኝ ነገር ግን ማንም አልነበረም ወዲያው አይኔን ወደ ክፍሉ መልሼ የክፍሉን በር ተመለከትኩ ማንም አልመጣም ባርሳን ዝም እንድትል ነግሪያት ለደቂቃዎች ፀጥ አልን ግን አንዳች ነገር አልተከሰተም ለምን እንደው እንጃ ከአይኔ መሰወራቸው ጨንቆኛል "ባርሳ ይሄስ ማነው" ብዬ ጠየኳት አጠገቧ የተኛውን ለማየት ያልተመቸኝን ክፍሉ ውስጥ ያለውን ሌላኛውን ሰው "ባባ ነው" አለችኝ በጣም እንዳዘነች ፊቷ አብዝቶ ይናገራል "ምን ሆኖል በጣም ተጎድቷል እንዴ..." እያልኩኝ ጥያቄዬን ሳልጨርስ ከፍ ባለ ድምፅ "ግደላት" የሚል ድምፅ ሰማሁ አይኔን ወደ መስታወቱ መለስኩኝ ትንሿ ሴትዮ ነበረች ለአረመኔው ሰውዬ ስታወራ የነበረችው ትልቋ ሴት ቁጭ ብላ ትመለከታቸዋለች ወዲያውኑ ሰውዬው እርምጃውን አፍጥኖ በእልህ እኛ ወደነበርንበት ክፍል ሲምዘገዘግ መጣ በሩንም ብርግድ አርጎ ገብቶ ቀጥ ብሎ ወደኔ መጣ ከዛም በራስጌ በኩል ሆኖ የተኛሁበትን አልጋ እየገፋ ወደ ውጪ ይዞኝ ወጣ ባርሳ አይን ላይ ያየሁትን ፍቅርና ፍራቻ ቃል አይገልፅልኝም በትንሿ ሴት መሪነት ወደ ሌላ ክፍል ተወሰድኩኝ ምንም አላልኩኝም ነበር...ክፍሉ ውስጥ ገባሁ እስከዛሬ ያልተመለከትኩት በስለት የተሞላ አስፈሪ እና አሰቃቂ ቦታ ነው ሰውዬው የታሰርኩበትን ቀበቶ መፍታት ጀመረ ልክ እንደጨረሰም አንጠልጥሎ ከአንድ የማይንቀሳቀስ ተለቅ ያለ የብረት ወንበር ላይ አስቀመጠኝ...ወዲያውኑ እጄን ለክንድ ማስቀመጫ ተብሎ ከተሰራበት የወንበሩ ክፍል ጋር አጥብቆ አሰረው ወረድ ብሎም ከመዳፌ ትንሽ ከፍ ብሎ በድጋሜ አሰረኝ እግሬንም እንዲሁ ከወንበሩ ጋር አሰረው አስሮ እንደጨረሰ ከኔ ራቅ ሲል ክፍሉን መመልከት ጀመርኩኝ የተለያዩ የእጅ እና የእግር ጣቶች በየቦታው ተንጠባጥበዋል ጥፍሮችም ጭምር ከተቀመጥኩበት በስተ ቀኝ በኩል ያየሁት ነገር ከምንም በላይ ሰቅጥጦኛል ከአንድ ሰርቢስ ላይ በአንድ ላይ የተቀመጡ የአይን ኳሶች ይታዩኛል በሌላኛው ሰርቢስ ላይ ደግሞ ጆሮና ምላስ ተቀምጧል አጥወለወለኝ አንገሸገሸኝም የማረገውና የምሆነው ጠፋኝ ሆዴ ተላወሰ አስመለሰኝም እዛው በተቀመጥኩበት ራሴ ላይ ለቀኩት ቀና ብዬ ስመለከት ከበላዬ የተለያየ አይነት ቅርፅ ያላቸው መርፌዎች ይታዩኛል ዶክተሮች ለህክምና የሚጠቀሙት መብራትም አለ ሰውዬው ጋውን ለብሶ ወደኔ መጣ የተቀመጥኩበትንም ወንበር ትንሽ ከፍ አድርጎ ወደሗላ አንጋለለው አሁን ካሁን ወደኩኝ ስል ወንበሩ ግን አልወደቀም ነበር አሁን ለመወራጨትም ሆነ ለምንም የማያመች አቀማመጥ ነው ያስቀመጠኝ ዶክተሮች ለቀዶ ጥገና የሚጠቀሙበትን መብራት አበራው አይኔ እሱን መመልከት አልቻለም ነበር ጨፈንኩት ይህ ሰው ሊያሰቃየኝ እንደፈለገ ግልፅ ነው በቀሉን ለመመለስ ይመስላል ከዛም ክፍሉ ውስጥ ይበራ የነበረውን መብራት አጠፋው አይኔን ከፍቼ ግራ ቀኜን ስመለከት አንዳች አልታየኝም የመብራቱ ጉልበት ከፍተኛ ነበር እዛው ባለሁበት አንደበቴን ዘግቼ ፀጥ ብዬ መጠበቅ ጀመርኩ ከሰከንዳት በሗላ ሰውዬው ወደኔ ሲመጣ የእግር ኮቴው ተሰማኝ...

ምዕራፍ 2 .P4...ይቀጥላል.........
            

ከተመቻቹ ÷
                
#𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭
                
#𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭
                
#𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏

    ¶ የህይወት ቅኔ 🥀 ¶™🌐

  📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! 📱      
09.02.202514:54
ለሽያጭ የቀረቡ

12k channel
4.3k channel
2.5k channel migeza
1.1kchannel migeza

አረረ ተዉ ግዙኝ
08.02.202519:05
ስሙትማ 🤍
በውስጥ የተላከልኝ መልእክት ነበር እና ስራ አየር እንደሌለው ነገሮኝ እንዳግዘው ጠይቆኝ ነበር እና አዲስ አበባ እና አከባቢዋ የምትኖሩ ሰዎች ይህንን ወንድማችንን ስራ በመስጠት እንድታግዙት እና እንድታበረታቱት ስል በትህትና ጠይቃለሁ ።

መተጋገዝን ባህላችን እናድርግ🙏
07.02.202514:44
አንተ  አዎ አንቺም
ይህንን
#post የምታነቡ



    👨‍👩‍👧‍👦እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላቹ👨‍👩‍👧‍👦

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
O'chirildi07.02.202521:41
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
07.02.202509:34
በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የመጀመሪያ መፅሐፏን እኤአ በ1964 ካሳተመች ወዲህ ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለንባብ አብቅታለች ይሄ በ2014 እኤአ ያሳተመችው አነጋጋሪ መፅሐፏ ነው ከ100 በላይ ሬዲዮ ጣቢያዎች ላይ የምትደመጠውና የራሷ ቶክሾው ያላት የሚዲያ ሰውም ነች ፊሊስ።

በአሁኑ ጊዜ በፌሚኒዝም ስም የሚወጡት ህጎች ዋና ዓላማቸው ባልነት እንዲፈራ ማድረግ ነው። የዳኞቹ ሚና ቤተሰብን መጠበቅ ሳይሆን፣ ቤተሰብን ማበጣበጥና ማፋታት ነው።

ፊሊስ ፌሚኒስቶችን የምታያቸው እንደ ኮሙኒስቶች ርዝራዥ አድርጋ ነው። የፀረ ቤተሰብ አስተሳሰብን ለማራመድ የፈለጉ ሠይጣናዊ ኃይሎች የሴቶች መብት አቀንቃኞችን የትሮይ ፈረሳቸው አድርገው ተጠቅመውባቸዋል፣ ሠይጣን ጋልቧቸዋል ትላቸዋለች።

ባጠቃላይ በዚህ የግራዘመሞች፣ የፍናፍንቶች፣ የሴቶች መብት አራማጅ ነን ባዮችና አዲስ ዐይነት ዘመናይና እኩልነት የሰፈነበት ማኅበረሰብ እንፈጥራለን ባዮች እጅ፣ "ቤተሰብ" የምንለው የተቀደሰ የሀገርና የትውልድ ምሰሶ፣ ዓይናችን እያየ በላያችን ላይ እየተደረመሰብን ነው ትላለች!

ልጆቻችንን ፆታ-አልባ ሊያደርጉብን የወጡ ህጎችና በየትምህርት ቤቶቻችን በልጆቻችን ጭንቅላት ውስጥ እየተተከሉብን ያሉት የብልግና መርዝን ለልጆቻችን የሚግቱ ትምህርቶችና ስብከቶች ተጠራርገው ከሥራቸው መነቀልና መጥፋት አለባቸው ትላለች እጅግ ጫን ባለ ኃይለቃል!

በመጨረሻም ፌሚኒስቶችና የጌይ መብት አስጠባቂዎች በአሜሪካ ማኅበረሰብ ውስጥ ተነውረውና ተመንቅረው፣ ከተፈናጠጡበት የተቀደሰ የቤተሰብ ተቋም አካባቢ ድርሽ እንዳይሉ መደረግ አለባቸው ባይ ናት ፊሊስ!

ፆታችን ግልፅ ስለሆነ አዲስ ፆታ እንፈጥራለን፣ ፆታን እናስተምራለን የሚሉት ሁሉ በህግ መታገድና ብዙዎቹም የአዕምሮ ህክምና የሚያገኙበትና ወደ ትክክለኛ የአዕምሮ ሚዛናቸው እስኪመለሱ የሚያገግሙበት መፍትሄ መዘጋጀት አለበት ትላቸዋለች!
Soul and Spirit
Awarness and knowledge


ነፍስ ማለት መንፈስ ነው። መንፈስ ማለት ነፍስ ነው፡፡ መንፈስ ማለት ነፍስ ሙሉ በሙሉ በእራሷ ግንዛቤ Awareness ውስጥ ስትሆን ማለት ነው። የነፍስ ግንዛቤ እና የመንፈ
ስ ግንዛቤ የሚባል የተለያየ ግንዛቤ የለም። ያለው አንድ ግንዛቤ እና በግንዛቤው ስር የታቀፈ አንድ ዕውቀት ነው፡፡ ዕውቀትን ባለመገንዘብ ውስጥ የነፍስ መንፈሳዊ ማንነት ዝቅ ይላል። ዕውቀትን በመገንዘብ ውስጥ የነፍስ መንፈሳዊ ማንነት ከፍ ይልና መንፈስ ትሆናለች ዕውቀትን መገንዘብ ማለት ዕውቀትን ማወቅ ማለት አይደለም። ዕውቀትን መገንዘብ ማለት ከእግዚአብሔር ጋ ፍፁም አንድነትን መፍጠር ማለት ነው፡፡ ከላይ በመንፈሳዊ ሠማያ መንፈስ አለ። ከመንፈስ በግንዛቤ ዝቅታ ውስጥ ነብስ አለ። በነፍስ የዕውቀት ዝቅታ በታች ደግሞ የአዕምሮ እና የስጋ ግዞት አለ። የነፍስ የዕውቀት ግንዛቤ ገለልተኛ ሁኖ የአዕምሮን እና የስጋን የንቃት ደረጃ መቃኘት ሲጀምር ነብስ ወደ ዕውነተኛ መልኳ ወደ መንፈስነታ ትመለሳለች ነፈስ አዕምሮ አይደለችም። አዕምሮ ከቋንቋ ዕውቀት ውጪ ከመንፈስ የተቀዳ እኔነት የለውም።ነፍስ ግን እኔነቷ የመንፈስ እስትንፋስ ነው። የመንፈስ እስትንፋስ ደግሞ እራሱ መንፈስ ካልሆነ ምንም ሊሆን አይችልም። በዕውነተኛ ማንነት ነብስ ግንዛቤ ወይም መንፈስ ነች
 
      ✍ zoca
O'chirildi08.02.202520:07
07.02.202521:36
ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝

https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
O'chirildi07.02.202521:41
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
O'chirildi07.02.202521:41
⚠️Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️ https://t.me/+TNYsWI6KKio3Njdk
O'chirildi07.02.202514:04
07.02.202506:08
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዘበነ ለማ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር እዮብ ይመኑ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛

🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 181
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.