Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™ avatar
CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™
CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™ avatar
CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™
Davr
Ko'rishlar soni

Iqtibos

Postlar
Repostlarni yashirish
#ክሪስትያኖ_ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች መጠን 925 አድርሷል ።

1000⏳⏳

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
O'chirildi25.02.202521:11
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
25.02.202519:10
አል ናስር በመጨረሻ ደቂቃ ፔናሊቲ አግኝተው #ክሪስ ለሳድዮ ማኔ አሳልፎ ተሰጥቶታል

#ክሪስ 🤝 ማኔ

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
25.02.202518:10
ነቀነቀውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
ማርከስ ራሽፎርድ በ Instagram ገፁ

🐐

Share
@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
ብራዚላዊው የሳንቶስ ተጫዋች ነይማር ጁኒየር ትላንትና ከማዕዘን ምት በቀጥታ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የ #ክሪስን ደስታ አገላለፅ በመጠቀም ደስታውን ገልፆል😍

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
25.02.202520:15
ክርስቲያኖ_ሮናልዶ አል ናስር ከተቀላቀሉ ወዲህ የዛሬውን ጨምሮ 8 ፔናሊቲዎችን ለቡድን አጋሮቹ አሳልፎ ሰቷል

LEADER 👑🐐

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
O'chirildi25.02.202521:11
25.02.202519:22
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
25.02.202519:03
የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ

                      ⏰ ተጠናቀቀ

        🔸 አል ዋህዳ 0-2 አል ናስር 🇸🇦

🏟️ ንጉስ አብዱላዚዝ ስፖርት ሲቲ

Share @CristianoRonaldoETH🙏🙏
25.02.202518:09
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ
#ክሪስ በ Instagram ገፁ

Share
@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
የእግር ኳስ አርአያህ ማነው?!

ቦካዩ ሳካ 🗣 የኔ አይዶል
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ነው  ❤️🐐

Share
@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
25.02.202520:04
Same Vibes 🥶📸

Share
@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
25.02.202519:16
ለማስታወስ ያህል #ሮናልዶ

231ኛ የብሬስ ጎሉን (በአንድ ጨዋታ ሁለት ጎል) +

ለወርቅ ጫማው የሚደረገውን ፉክክር ከቤንዜማ ያለውን ልዩነት በ 2 የሚያሰፋበትን ዕድል +

ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ 926 ከፍ የሚያረግበትን አጋጣሚ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማኔ አሳልፎ ሰጥቶታል።

Respect 🐐

Share
@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
25.02.202518:13
925ተኛ ጎሉን አስቆጠረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ዛሬ ሚደረግ የሳውዲ ሊግ ጨዋታ!

1:00 || አል ወዳህ ከ አል ናስር

Share @CristianoRonaldoETH🙏🙏
🗣| ሚትጃ ሌኒች ከኢንተር ሚያሚ ጋር ጎል አስቆጥሮ ''SIUUU'' ስላለበት አጋጣሚ :-

''የክሪስትያኖ ትልቅ አድናቂ ነኝ። ከሜሲ ፊት እንደዚህ ማለት ለኔ ህልሜ ነበር።'' 😁

@CristianoRonaldoETH
#ክሪስ የሳውዲ ፈረሰኞች ውድድር የፍፃሜ ፍልሚያ በሚደረግብት የንጉሲያን መንደር ላይ የክብር እንግዳ ሁኖ ተገኝቷል።

.Share@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
25.02.202519:47
🚨 OFFICIAL:

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል!

THE GOAT 🔥🐐

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
25.02.202519:13
#ክሪስ 🤝 አንጀሎ

Share @CristianoRonaldoETH 🙏🙏
25.02.202518:10
ሮናልዶና አንጄሎ በአንድላይ SIU አሉ ❤️
✅ UPDATE

#ክሪስ ለነገዉ ጨወታ ጅዳ ከተማ ደርሷል ።

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
ስፔናዊው ኒኮ ዊላያምስ ትላንትና ክለቡ ባደረገው ጨዋታ ላይ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የ #ክሪስን CALMA ደስታ አገላለፅ በመጠቀም ደስታውን ገልፆል🔥

የብዙ ወጣቶች ተምሳሌት እና በብዙ ሰዎች ልብ የነገሰ የምንጊዜውም ምርጡ ተጨዋች።
#ሮናልዶ❤️‍🔥🐐

Share
@CristianoRonaldoETH🙏🙏
ጋዜጠኛ : ላንተ ምርጥ የ7 ቁጥር ተጨዋች ማነዉ?

ሜሱት ኦዚል 🗣 :
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ነዉ ሌላ ማንም የለም

ሜሱት ኦዚል 🗣 :
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐

Share@CristianoRonaldoETH 🙏🙏
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 92
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.