Repost qilingan:
Lengo sport

23.04.202512:06
😃💰Happy Hour time😃💰
🏆 ከ ምሽት 1 እስከ 3 ሰዓት happy hour ይቀጥላል ⏱
👉 250 -500ዲፖዚት + 60 ብር ይግኙ
👉 501 ብር በላይ ዲፖዚት + 120 ብር ይግኙ
⭐ ቦነሱ በ24 ሰዓት ውስጥ ወደ ዋሌትዎ ይገባል
⭐ ያስገቡት ብር በ24 ሰዓት ውስጥ ካወጡት የHAPPY HOUR ተጠቃሚ አይሆኑም
⭐ በ24 ሰዓት ውስጥ ያስገቡትጓ ብር መጫወት አለብዎት
⭐ አሁኑኑ ዲፖዚት በማድረግ ይሳተፉ!
#lengobet

23.04.202510:33
🗣ወጣቱ አማካኝ ጋቪ ይናገራል፡- “አዎ ለአንሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እሱ ለእኔ እንደ ወንድም ነው፣ እና እንደ እውነቱ ከሆነ፣ በጣም እኮራበታለሁ።
"(ትናንት ማታ)ጥሩ ጨዋታ ተጫውቷል"
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
"(ትናንት ማታ)ጥሩ ጨዋታ ተጫውቷል"
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

23.04.202509:03
ይሄንን ያውቃሉ?
🇧🇷 ትናንት 43ኛ አመት የልደት በዓሉን ያከበረው ብራዚላዊው ኮከብ ካካ 🏆ባሎንዶር ፣ 🏆ሻምፒዮንስ ሊግ እና 🏆የአለም ዋንጫን 3ቱንም ማሳካት ከቻሉ 9 ብቻ ተጫዋቾች አንዱ ነው።
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🇧🇷 ትናንት 43ኛ አመት የልደት በዓሉን ያከበረው ብራዚላዊው ኮከብ ካካ 🏆ባሎንዶር ፣ 🏆ሻምፒዮንስ ሊግ እና 🏆የአለም ዋንጫን 3ቱንም ማሳካት ከቻሉ 9 ብቻ ተጫዋቾች አንዱ ነው።
የሌሎቹን 8 ተጫዋቾች ስም መጥቀስ ትችላላችሁ? 🤔
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

23.04.202508:24
መጥፎ የውድድር አመት ነበር ...!
🗣 የማን ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይናገራል፡
" የውድድር አመቱ መጥፎ ነበር ፤ ጥሩ አመት አልነበረም። የውድድር ዘመኑ ጥሩ እንደሆነ እንዲሰማህ የሚያደርገው ፕሪሚየር ሊግ እንጂ ሻምፒዮንስ ሊግ ወይም ኤፍኤ ካፕ አይደለም።"
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
🗣 የማን ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይናገራል፡
" የውድድር አመቱ መጥፎ ነበር ፤ ጥሩ አመት አልነበረም። የውድድር ዘመኑ ጥሩ እንደሆነ እንዲሰማህ የሚያደርገው ፕሪሚየር ሊግ እንጂ ሻምፒዮንስ ሊግ ወይም ኤፍኤ ካፕ አይደለም።"
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

23.04.202506:34
በላሊጋ ታሪክ ከታየ 15 አመታትን ያስቆጠረ በአንድ ጨዋታ ላይ 40 ሙከራዎችን የማድረግ ሪከርድ በትላንትናው የባርሴሎና እና የማዮርካ ጨዋታ በባርሴሎና አማካኝነት ሊሰበር ችሏል!😳

23.04.202505:59
ለ2025/26 የቻምፒየንስ ሊግ ካሁኑ መሳተፋቸውን ያረጋገጡ 6 ክለቦች
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
Kirishning iloji bo'lmadi
media kontentga
media kontentga

23.04.202511:18
የአርሰናል ደጋፊዎች ተቃውሞ በVISIT RWANDA ላይ...!
ዛሬ ዴይሊ ሜይል ይዞት በወጣው መረጃ መሠረት የአርሰናል ደጋፊዎች ቡድኑ ከሩዋንዳው 'VISIT RWANDA' ጋር ያደረገውን የስፖንሰርሺፕ ስምምነት በመቃወም ዘመቻቸውን አድርገዋል።
የመድፈኞቹ ደጋፊዎች ከኤምሬትስ ስታዲየም ውጪ የቶትንሀም ስም በመለጠፍ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት:
'አርሰናል ትልቅና ስታንዳርድ ያለው ክለብ ነው; 'Visit Rwanda' የሚለው መልእክት መቆም አለበት ። ይሄ ካምፓኒ በምስራቃዊ ኮንጎ እየሞቱ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ዋነኛው ምክንያት ነው።
ታላቁ ክለባችን በርካታ ገንዘቦችን ስላቀረበ ብቻ ይሄንን ድርጅት መምረጥና ነፍሱን መስጠት የለበትም።
... እናም የዚህን ድርጅት የያዘውን መልእክት በማሊያችን ላይ መልበስ አንፈልግም!
እንደውም እንደሚመስለን የትኛውም መጥፎ ነገር ሊሆን ይችላል ፣ አዎ እንደግመዋለን 'የትኛውም ነገር' 'Visit Rwanda' ከሚለው ድርጅት የተሻለ ነው!! ... ተቀናቃኛችን ቶትንሀምም ቢሆን የተሻለ ነው።"
የሚል መልእክት ካስተላለፉ በኋላ 'Visit Rwanda' በሚለው ምትክ 'Visit Tottenham' የሚለውን እንደሚመርጡ አሳውቀዋል።
(Via: Daily Mail)

23.04.202509:57
ዘንድሮ የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ለማግኘት የሚደረገው ፉክክር ጦፏል!🔛🔥
ከ 3- 7 ያሉት ቡድኖች በመካከላቸው የ4 ነጥብ ልዩነት ብቻ ነው ያለው!🙄
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
ከ 3- 7 ያሉት ቡድኖች በመካከላቸው የ4 ነጥብ ልዩነት ብቻ ነው ያለው!🙄
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

23.04.202508:47
ቪክቶር ዮክሬሽ ልክ እንዳለፉት የውድድር ዘመኖቹ ሁሉ ዘንድሮም አስገራሚ የውድድር ዘመንን እያሳለፈ ይገኛል ።
🚨 ቪክቶር ዮክሬሽ በዚህ ሲዝን ለክለቡ እና ለሃገሩ ባደረጋቸው 53 ጨዋታዎች 72 የጎል ተሳትፎ አድርጓል
🔥🥶
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
🚨 ቪክቶር ዮክሬሽ በዚህ ሲዝን ለክለቡ እና ለሃገሩ ባደረጋቸው 53 ጨዋታዎች 72 የጎል ተሳትፎ አድርጓል
🧠 53 ጨዋታዎች
⚽ 57 ጎሎች
⚽️ 15 አሲስት
🔥🥶
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia

23.04.202507:35
🏟️ || በኢትሃድ ስታድየም ብዙ የፕሪምየር ሊግ ግቦች ያስቆጠሩ የተቃራኒ ቡድን ተጨዋቾች፦
✔️ ዋይኒ ሩኒ (𝟔)
✔️ ጄሚ ቫርዲ (𝟓)
✔️ ማርከስ ራሽፎርድ (𝟒) 🆕
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia
✔️ ዋይኒ ሩኒ (𝟔)
✔️ ጄሚ ቫርዲ (𝟓)
✔️ ማርከስ ራሽፎርድ (𝟒) 🆕
@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

23.04.202506:15
PASSION!🩵
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

23.04.202505:07
➨ በክለባቸው ያላቸው ኮንትራታቸው በመጪው ሰኔ 30 የሚጠናቀቅ ተጫዋቾች፡-
🏴 ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ
🏴 ታይሪክ ሚቼል
🏴 አንሄል ጎሜዝ
🏴 ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን
🏴 ካይል ዎከር-ፒተርስ
🏴 ካሉም ዊልሰን
🏴 ዳኒ ኢንግስ
🏴 ኤሪክ ዲየር
🇳🇬 ኦላ አይና
🇨🇦 ጆናታን ዴቪድ
🇩🇪 ሌሮይ ሳኔ
🇩🇪 ጆናታን ታህ
🇩🇪 ቶማስ ሙለር
🇩🇪 ሉካስ ንሜቻ
🇧🇪 ኬቪን ዴ ብሩይና
🇨🇲 ፍራንክ አንጊሳ
🇬🇭 ቶማስ ፓርቴይ
🇬🇭 ታሪቅ ላምፕቴይ
🇫🇷 ኦሊቪየር ቦስካግሊ
🇫🇷 አሌክሳንደር ላካዜት
🇳🇱 ኬኒ ቴቴ
🇧🇷 ኔይማር ጁኒየር
🇧🇷 ካርሎስ ቪኒሲየስ
🇭🇷 ማሪዮ ፓሳሊች
🇭🇷 ሉካ ሞድሪች
🇮🇹 ማርኮ ቬራቲ
🇮🇹 አሌክስ ሜሬት
🇮🇹 ጆርጂኒዮ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇵🇹 ኔልሰን ሴሜዶ
🇵🇹 አንቶኒ ሎፔዝ
🇵🇹 ሩይ ፓትሪሺዮ
🇵🇹 ጆአኦ ሞቲንሆ
🇸🇳 ክሬፒን ዲያታ
🇦🇷 ዋልተር ቤኒቴዝ
🇦🇷 አንሄል ዲ ማሪያ
🇦🇷 ኒኮላስ ኦታሜንዲ
🇦🇷 ኒኮላስ ታግሊያፊኮ
🇦🇷 ዮአኪን ኮሪያ
🇪🇸 አዳማ ትራኦሬ
🇪🇸 ኮኬ
🇪🇸 ጃቪ ፑአዶ
🇪🇸 ሰርጂዮ ሬጉዊሎን
🇪🇸 ፓብሎ ሳራቢያ
🇪🇸 ዴቪድ ዴ ሂያ
🇪🇸 ሉካስ ቫዝኬዝ
🇪🇸 ሱሶ
🇪🇸 ሁዋን በርናት
🇸🇪 ቪክቶር ሊንደሎፍ
🇸🇪 ሮኒ ባርድጂጂ
🇲🇿 ሬናልዶ ማንዳቫ
🏴 ቤን ዴቪስ
🇲🇱 አብዱላዬ ዶኮሬ
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
🏴 ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ
🏴 ታይሪክ ሚቼል
🏴 አንሄል ጎሜዝ
🏴 ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን
🏴 ካይል ዎከር-ፒተርስ
🏴 ካሉም ዊልሰን
🏴 ዳኒ ኢንግስ
🏴 ኤሪክ ዲየር
🇳🇬 ኦላ አይና
🇨🇦 ጆናታን ዴቪድ
🇩🇪 ሌሮይ ሳኔ
🇩🇪 ጆናታን ታህ
🇩🇪 ቶማስ ሙለር
🇩🇪 ሉካስ ንሜቻ
🇧🇪 ኬቪን ዴ ብሩይና
🇨🇲 ፍራንክ አንጊሳ
🇬🇭 ቶማስ ፓርቴይ
🇬🇭 ታሪቅ ላምፕቴይ
🇫🇷 ኦሊቪየር ቦስካግሊ
🇫🇷 አሌክሳንደር ላካዜት
🇳🇱 ኬኒ ቴቴ
🇧🇷 ኔይማር ጁኒየር
🇧🇷 ካርሎስ ቪኒሲየስ
🇭🇷 ማሪዮ ፓሳሊች
🇭🇷 ሉካ ሞድሪች
🇮🇹 ማርኮ ቬራቲ
🇮🇹 አሌክስ ሜሬት
🇮🇹 ጆርጂኒዮ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ
🇵🇹 ኔልሰን ሴሜዶ
🇵🇹 አንቶኒ ሎፔዝ
🇵🇹 ሩይ ፓትሪሺዮ
🇵🇹 ጆአኦ ሞቲንሆ
🇸🇳 ክሬፒን ዲያታ
🇦🇷 ዋልተር ቤኒቴዝ
🇦🇷 አንሄል ዲ ማሪያ
🇦🇷 ኒኮላስ ኦታሜንዲ
🇦🇷 ኒኮላስ ታግሊያፊኮ
🇦🇷 ዮአኪን ኮሪያ
🇪🇸 አዳማ ትራኦሬ
🇪🇸 ኮኬ
🇪🇸 ጃቪ ፑአዶ
🇪🇸 ሰርጂዮ ሬጉዊሎን
🇪🇸 ፓብሎ ሳራቢያ
🇪🇸 ዴቪድ ዴ ሂያ
🇪🇸 ሉካስ ቫዝኬዝ
🇪🇸 ሱሶ
🇪🇸 ሁዋን በርናት
🇸🇪 ቪክቶር ሊንደሎፍ
🇸🇪 ሮኒ ባርድጂጂ
🇲🇿 ሬናልዶ ማንዳቫ
🏴 ቤን ዴቪስ
🇲🇱 አብዱላዬ ዶኮሬ
የትኛው ተጫዋች ወደምትደግፉት ክለብ ቢፈርም ደስ ይላችኋል?
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
Repost qilingan:
Winball Betting

23.04.202511:01
ሳምንቱን ሙሉ ተጫውተው ላልተሳኩላቸው ጌሞች ተመላሽ የሚያገኙበት ዕድል ኣሁንም ቀጥሏል🎉🎉🎉
በየሳምንቱ ሰኞ በሚወጣው የ CashBack እድልዎን ይጠቀሙ 💰💰
ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ Casino.winball.bet ላይ በመግባት እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
የዊንቦልን ቤተሰብ ኣሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
Telegram - t.me/winball_sport_betting
Tiktok - tiktok.com/@winball.et
Facebook - facebook.com/winballbetting

23.04.202509:45
➨ ማንቸስተር ሲቲ ከአስቶንቪላ በሜዳው ባደረጋቸው የመጨረሻ 15 ጨዋታዎች:
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
WWWWWWWWWWWWWWW
@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

23.04.202508:38
በዚህ ሲዝን በአውሮፓ TOP 5 ሊጎች በርካታ ግቦችን ያስቆጠሩ ክለቦች
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
O'chirildi23.04.202513:03
23.04.202506:46
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

23.04.202506:08
💡💡💡
ቪንሽየስ ጁንየር ውሉን ሊያድስ ነው!
የሪያል ማድሪዱ ተጫዋች ብራዚላዊው ቪንሽየስ ጁንየር በሪያል ማድሪድ ጋር በቀጣዮቹ 5 አመታት የሚያቆየውን ውል ለማሰር ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።
ስምምነቱ ተጠናቋል ማለት ይቻላል፤ እስከ 2029 ነው ወይስ እስከ 2030 የሚለው ላይ ብቻ የመጨረሻ ውሳኔዎች ይጠበቃሉ።
La Ser / via ፋብሪዚዮ ሮማኖ ⭐️

23.04.202504:49
➨ የአመቱ የመጀመሪያ ሳምንታት ላይ አስደናቂ አቋም በማሳየት ለሊጉ መሪነት ሲፎካከሩ የነበሩት ጂሮናዎች በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው ያለፉት 15 ጨዋታዎች ያሸነፉት 1 ብቻ ሲሆን ከወራጅ ቀጠናው በ3 ነጥብ ብቻ ርቀው ይገኛሉ ...
❌ 2-1 ሽንፈት በ ሲቪያ
❌ 1-0 ሽንፈት በ ሚላን
❌ 2-1 ሽንፈት በራዮ ቫሌካኖ
❌ 2-1 ሽንፈት በአርሰናል
✅ ላስ ፓልማስን 2-1 አሸንፈዋል
❌ 3-0 ሽንፈት በአትሌቲክስ ቢልባኦ
❌ 2-1 ሽንፈት በጌታፌ
❌ 2-0 ሽንፈት በሪያል ማድሪድ
⚖️ ከሴልታ ቪጎ 2-2 አቻ
⚖️ ከኤስፓኞል 1-1 አቻ
⚖️ ከቫሌንሺያ 1-1 አቻ
❌ 4-1 ሽንፈት በባርሴሎና
❌ 1-0 ሽንፈት በዲፖርቲቮ አላቬስ
❌ 2-1 ሽንፈት በኦሳሱና
❌ 3-1 ሽንፈት በሪያል ቤቲስ
📉
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
❌ 2-1 ሽንፈት በ ሲቪያ
❌ 1-0 ሽንፈት በ ሚላን
❌ 2-1 ሽንፈት በራዮ ቫሌካኖ
❌ 2-1 ሽንፈት በአርሰናል
✅ ላስ ፓልማስን 2-1 አሸንፈዋል
❌ 3-0 ሽንፈት በአትሌቲክስ ቢልባኦ
❌ 2-1 ሽንፈት በጌታፌ
❌ 2-0 ሽንፈት በሪያል ማድሪድ
⚖️ ከሴልታ ቪጎ 2-2 አቻ
⚖️ ከኤስፓኞል 1-1 አቻ
⚖️ ከቫሌንሺያ 1-1 አቻ
❌ 4-1 ሽንፈት በባርሴሎና
❌ 1-0 ሽንፈት በዲፖርቲቮ አላቬስ
❌ 2-1 ሽንፈት በኦሳሱና
❌ 3-1 ሽንፈት በሪያል ቤቲስ
📉
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
Repost qilingan:
Elephant Bet - Ethiopia

23.04.202510:43
⚽️ በዛሬዉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ይፋለማሉ 🙌
🔥በኤሌፋንት ቤት ስፖርት ይሁን ካዚኖ እኛ ጋር 300% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ ይበረከትሎታል! ብሎም ምንም ዓይነት የቫት ተቀናሽ የለም🎉
✅እንዳይረሱ በየቀኑ በስፖርት ዉርርዶ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
አያምልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇
🌐 https://elephantbet.et
🔥በኤሌፋንት ቤት ስፖርት ይሁን ካዚኖ እኛ ጋር 300% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ሲያደርጉ ይበረከትሎታል! ብሎም ምንም ዓይነት የቫት ተቀናሽ የለም🎉
✅እንዳይረሱ በየቀኑ በስፖርት ዉርርዶ 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
አያምልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ👇
🌐 https://elephantbet.et

23.04.202509:30
እግር ኳስ ይቺ ነች!
ለአንዱ 😁 ... ለአንዱ ደግሞ 🫣
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia
ለአንዱ 😁 ... ለአንዱ ደግሞ 🫣
@Skysport_Ethiopia @Skysport_Ethiopia

23.04.202508:35
🎁ልዩ ስጦታ🎁 🎊
🌼🌼🌼🌼
👌ዘመን ተሻጋሪ ስጦታዎችን ለሚወዱት ያበርክቱ።
📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size ባማረ መልኩ የሚሰራ፣ ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣ 🎊ለበዓል፣🎂ለልደት።፣🎓 ለምርቃት ፣💍 ለሠርግ እና ለመሳሰሉ....
ይዘዙን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን
inbox=@firamk
=@kiyamik
Call:-0987579035
0941759900
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም 👇👇
Join:-@afripix1
:-@afripix1
🌼🌼🌼🌼
👌ዘመን ተሻጋሪ ስጦታዎችን ለሚወዱት ያበርክቱ።
📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size ባማረ መልኩ የሚሰራ፣ ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣ 🎊ለበዓል፣🎂ለልደት።፣🎓 ለምርቃት ፣💍 ለሠርግ እና ለመሳሰሉ....
ይዘዙን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን
inbox=@firamk
=@kiyamik
Call:-0987579035
0941759900
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም 👇👇
Join:-@afripix1
:-@afripix1
O'chirildi23.04.202513:03

23.04.202506:46
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

23.04.202506:08
ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ!
በ1XBET ይወራረዱ
አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል
Registration Link ➡️1XBET
promocode:-
የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ
በ1XBET ይወራረዱ
አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል
Registration Link ➡️1XBET
promocode:-
SKYSPORT1XX
የኛን ፕሮሞ ኮድ ሲጠቀሙ 300% ቦነስ ያገኛሉ
O'chirildi23.04.202513:03

23.04.202504:49
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️
ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️
ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️
ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 14558
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.