Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

Мир сегодня с "Юрий Подоляка"

Труха⚡️Україна

Николаевский Ванёк

Лачен пише

Реальний Київ | Украина

Реальна Війна

Україна Online: Новини | Політика

Телеграмна служба новин - Україна

Резидент

እንማር
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን
🎯 መፅሀፎች
🎯ተከታታይ ልቦለድ
🎯ግጥም
🎯ፍልስፍና
🎯ምክር
የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ
Ads - @Kiya988
https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q
Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988
🎯 መፅሀፎች
🎯ተከታታይ ልቦለድ
🎯ግጥም
🎯ፍልስፍና
🎯ምክር
የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ
Ads - @Kiya988
https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q
Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
TekshirilmaganIshonchnoma
ShubhaliJoylashuvЕфіопія
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaDec 26, 2021
TGlist-ga qo'shildi
Aug 22, 2024Muxrlangan guruh

እንማር
3.3K
Rekordlar
31.12.202418:06
128.8KObunachilar28.02.202523:59
229Iqtiboslar indeksi01.02.202510:09
6.2KBitta post qamrovi01.02.202510:09
6.2KReklama posti qamrovi07.09.202423:59
1650.00%ER01.02.202510:09
4.84%ERR

11.04.202512:53
“ዛሬ ለምን ከፋሽ? ከፍቅረኛሽ ጋር ተጣልተሻል እንዴ?” ብሎ ጠየቃት።
እሷም በንዴት መለሰች፦ “እሺህ ጊዜ ፍቅረኛ እንደሌለኝ ነግሬሃለሁ”
እሱም እሳቀ፦“እና ለማን ነው በስልክሽ እንዲህ ተመስጠሽ የምትጽፊው?”
ልጅቷም ዓይን አይኑን እያየች፦“ለአንድ ደደብ ሰውዬ ነው የምጽፈው?” ብላ መሰለችለት።
ጠያቂው ወንድ በመገረም፦“ምን ማለትሽ ነው?”
ልጅቷ፦“እንደምወደው አያውቅም። ፍንጭ ለመስጠት ብዙ ሞከርኩ ግን ሊገባው አልቻለም። ለዚህ ነው ደደብ እንደሆነ የደመደምኩት!።”
ጠያቂው፦“እንዳንቺ አይነት ሴት እምቢ የሚል ወንድ ጤነኛ አይመስለኝም።”
ልጅቷም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ሆና፦ “ደደብ ነው ባክህ” ትለዋለች።
ጠያቂው ወንድም የልጅቷን ስልክ ተቀብሎ፦ “በዚህ አጋጣሚ እዚህ ብትሆን ኖሮ ምንኛ ደስ ባለኝ። ምንአልባት ትረዳኝ ነበር።” የሚል ቴክስት ጻፈና “ለተፈቃሪው ሰው ነው” ከተመቸሽ ላኪለት አላት። ልጅቷም ስልኩን ተቀብላ ከአይኑ እይታ እስከምትሰወር እርቃ ሄደች።
ትንሽ ቆይቶ የጠያቂው ወንድ ስልክ ላይ ሚሴጅ ገበና አነበበው፦ “ምን አለ እዚህ ብትኖር..” አልጨረሰውም ይልቅ ለራሱ እንዲህ አለ፦ “ምን አይነት ደደብ ነች መልዕክቱን ለእሱ ልካለሁ ብላ ለእኔ እኮ ነው የላከችው
” 😕@Enmare1988
@Enmare1988
@Enmare1988
10.04.202507:19
ተማሪው መምህሩን እንዲህ ሲል ጠየቀ
"ለመሆኑ ፍቅር ምንድነዉ?"
@Enmare1988
@Enmare1988
@Enmare1988
"ለመሆኑ ፍቅር ምንድነዉ?"
መምህሩም እንዲህ አለ" ጥያቄህን እመልስል ዘንድ ወደ ስንዴው ማሳ ሂድና ከሁሉም መሃል ረጅሙን ቆርጠህ ይዘህ ና" "ግን አንድ ህግ አለ... አለ
መምህሩ" ... በስንዴው ማሳ ዉስጥ ማቋረጥ የምትችለው ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ አንዴ በማሳ ውስጥ እያለፍክ ትልቅ ነው ያልከውን ፈልገህ ቆርጠ ይዘክተመጣለህ፡፡ ወደ ኋላ ተመልሶ ሄዶ መቁረጥ ግን አይቻልም፡፡
✔️" ተማሪዉ ወደ ስንዴው ማሳ አቀና፡፡ የመጀመሪያውን ረድፍ አልፎ ሄደ፡፡ አዎን... እዛጋ አንድ ረዥም የስንዴ ዛላ ይታየዋል፡፡ ግን ሌላ ትልቅ ደግሞ መኖሩ አይቀርም፡፡ ስለዚህ እሱን ተሻግሮ አለፈ፡፡ አሁንም ግን ሌላ ረዥም ተመለከተ፡፡ ግን ደግሞ ሌላ የተሻለ ትልቅ ቢኖርስ... ይሄኛውንም አልፎ ነጎደ፡፡
በዚህ መልኩ የማሳዉን ገሚስ አልፎ ሄደ፡፡ አውን ግን አንድ ነገር እየከነከነዉ ነዉ፡፡ አዉን አዉን የሚያያቸው የስንዴ ዛላዎች አልፏቸው እንደመጣው ያህል ረዣዥም አይደሉም፡፡ አውን በርግጥም ከሁሉም በላይ ረዣዥሞቹን ወደ ኋላ ጥላሏቸው እንደመጣ ገባው፡፡ ግን ተስፋ ሳይቆርጥ አሰሳውን ቀጠለ፡፡ ቢሆንም ግን ማሳውን አቋርጦ ወደመገባደዱ ሲደርስ ከሁሉም በላይ ረዣዥሞችን የስንዴዛላዎች ወደ ዋላ ጥሎ እንደመጣ ተረዳ... በዶ እጁን ከማሳው ወጣ፡፡ ከማሳው ባዶ እጁን መዉጣቱን
✅የተመለከተው መምህሩም" እንግዲ ፍቅርማለት ይህ ነዉ አለዉ... ምንጊዜም የተሻለ ትፈልጋለህ ምንጊዜም ! ግን በስተ መጨረሻ ከሁሉም የተሻለዉን ጥለከው እንደመጣህ ትረዳለህ፡፡
ፍቅር ይህ ከሆነ ለመሆኑ ጋብቻስ ምን ይሆን? ጠየቀ ተማሪው፡፡"
ይህንንም ጥያቄ እመልሰልህ ዘንድ... አለ መምህሩ ልክ እንደ ቅድሙ አውንም ወደ ስንዴው ማሳ ትሄዳለ ከዛም ከሁሉም ትልቅ ያልከውን ቆርጠህ ይዘህ ትመጣለህ፡፡ አሁንም ግን ልክ እንደ ቀድሞ በማሳ ውስጥ ማለፍ የምትችለው አንዴ ብቻ ነዉ፡፡ ወደ ኋላ ተመልሶ መቁረጥ ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡ ተማሪው ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ማሳው አመራ፡፡
ተማሪዉ እንደበፊቱ ያለመሸወድ ጠንቃቃሆኖዋል፡፡ እናም ማሳው መሃል እንደደረሰ አንዱን በቃ ተልቅ ነው ብሎ ያመነበትን አንዱን የስንዴ ዛላ ቆርጦ ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡
ይሄኔ መምህሩ እንዲ አለ " አየህ አሁን አንዱን ቆርጠህ ይዘ መጣህ፡፡ ሌሎች ተላልቅ ይኖራሉ አንተ ግን በዚህ የስንዴ ዛላ ረክተሃል፡፡ ቆንጆና ትልቅ ነዉ ብለህ እምነትህን ጥለክበታል፡፡ እናም ቆርጠህ ይዘኸው መጣህ፡፡ ይሄ ማለት እንግዲህ ሌላም ሳይሆን ትዳር ነው፡፡
🔸ከመምህሩ ምን እንማራለን እሚለውን ለ እናንተ ትቻለሁ ፡፡ መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ፡፡
@Enmare1988
@Enmare1988
@Enmare1988

05.04.202517:42
✅ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ ምክንያቱ ደግሞ እናቱ ሞታ አባቱ ሌላ አግብቶ ከእንጀራ እናት ጋር መኖር በመጀመሩ ነበር።
✅አንድ ቀን አባቱ ልጁን ጠራውና "በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሃል ልዩነት አለ?" ብሎ ጠየቀው። ልጁም "አዎ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን
ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ትጠብቃለች" ሲለው ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም
"ምን ማለትህ ነው?" ይለዋል ፡፡
✅ልጁም እንዲህ አለ "እናቴ እያለች ጓደኞቼ ቤት እየሄድኩ እጫወት ነበር።እናቴም በተደጋጋሚ ጓደኞቼ ቤት ሄጄ መጫወቱን
እንድተው ካልተውኩ ግን ምግብ እንደማትሰጠኝ ትነግረኝ ነበረ፡፡ ሆኖም ግን እኔን ቤት ውስጥ ስታጣኝ የምትሰራውን ስራ አቁማ እኔን ፍለጋ ትወጣና ስታገኘኝ
ወደ ቤት ወስዳ ምግብ ትሰጠኝ ነበር፡፡ የእንጀራ እናቴ ግን ቃሏን ታከብራለች። ለዛም ነው ላለፉት ሁለት ቀናት ምግብ ያልበላሁት፤ እርቦኛል፣ እናቴም ናፍቃኛለች እናም የማለቅሰው ስለከፋኝ ነው" እያለ ማልቀስ ጀመረ፡፡ አባት የሚያደርገው ግራ ገባው እና አብሮት ያለቅስ ጀመር...
***
✅*,እናትን ማን ይተካታል?**
**እናትነት እውነት ይልሀል*,❤❤❤
✅@Enmare1988

28.03.202519:17
ምላሽ የመስጠት ጥበብ
Credit አርምሞ
✈️✈️@Enmare1988
✈️✈️@Enmare1988
አንድ ወታደር ከፍቅረኛው መልእክት ይደርሰዋል። እናም በመልእክቱ ውስጥ የሚከተለው ተጽፎ ይገኛል፦“የኔ ውድ አልቤርቶ ከዚህ በኋላ በዚህ ግንኙነት ውስጥ መቀጠል አልችልም፡፡ በመካከላችን ያለው እርቀት በጣም ሰፊ ነው። እናም ከሄድክ በኋላ ሁለቴ ማግጬብሃለሁ። ማመን አለብኝ ግን አይገባህም ብዬ አስባለሁ። ይቅርታ እባክህ የላኩልህን ፎቶ መልሰ ላክልኝ ሶፊያ ✍”
ይህንን ያነበበው ወታደር የድሮ ፍቅረኞችሁን፣ እህቶቻቸውን፣ የአክስት ልጆች ወዘተ ፎቶ እንዲሰጡት ሁሉንም እስፖርቶቹን ጠየቀ። ከሶፊያ ፎቶ በተጨማሪ ከጓደኞቹ የሰበሰበውን ያንን ሁሉ ፎቶ አንድ ላይ በማድረግ በፖስታ ውስጥ 57 ፎቶዎች ከተተና በፖስታው ላይ እንዲህ ብሎ ጻፈ፦“ወሪት ሶፊያ ይቅርታ አድርግሊኝ ማን እንደሆንሽ ግን ማስታወስ አልቻልኩም። እባክሽ ካላስቸገርኩሽ አሁን ከላኩልሽ ፎቶዎች ውስጥ አንቺ የትኛዋ እንደሆንሽ ለይተሽ አውጠተሽ ላኪልኝ። አመሰግናለሁ” ✍🏽🫡
Credit አርምሞ
✈️✈️@Enmare1988
✈️✈️@Enmare1988

14.04.202512:26
አዲስ የተጋቡ ጥንዶች የበፊት መኖሪያቸውን ይለቁና ሌላ ሰፈር ተከራይተው መኖር ይጀምራሉ ። አዲሱ ቤታቸው በገቡ ማግስት ጠዋት ላይ ቁጭ ብለው ቁርሳቸውን በመብላት ላይ ሳሉ ፡ ሚስትየው በመስኮቱ መስታወት በኩል ውጪውን ስትመለከት ፡ አንዲት የጎረቤት ሴት ልብስ አጥባ ስታሰጣ አየች ።
ከዚያም ፊቷን ቅጭም አድርጋ ወደ ባሏ ዞረችና "ውዴ ! ልጅቷ ልብስ ማጠቡን አልቻለችበትም መሠለኝ ምንም ሳይፀዳ እስከ ቆሻሻው ነው ያሰጣችው!" አለችው ። ባሏ ግን ምንም አልመለሰላትም ፤ ፈገግ ብሎ ብቻ በዝምታ አለፈ ።
የጎረቤቷ ልጅ ሁሌ ዘውትር ጠዋት ጠዋት እየተነሳች የቤተሰቦቿን ቤት ታፀዳና ልብስ አጥባ ታሰጣለች ። አዲሶቹ ሙሽሮችም ለቁርስ በተቀመጡበት ቦታ ሆነው በመስኮታቸው መስታወት በኩል ይህን የዘውትር የጎረቤታቸውን ስራን ያያሉ ። ሚስትየውም ሁሌም "ያሰጣችው ልብስ ዛሬም አልፀዳም !" የሚለውን ትችቷን ለባሏ ትነግረዋለች ።
ባልየውም የምፀት ፈገግታ ፈገግ እያለ በዝምታ ያልፋታል ። አዲሱ ቤታቸው በገቡ በወራቸው ጠዋት ላይ እንደተለመደው ቁርሳቸውን ሲበሉ ፡ ሚስትየው በመደነቅና በመደሰት ወደ ባሏ ዞራ "ውዴ ተመልከትማ ! ጎረቤታችን ዛሬ ጎብዛለች ። ልብስ የማጠብ ልምድ አካበተች መሠለኝ ዛሬ ልብሶቹን ፅድት አድርጋ ነው አጥባ ያሰጣችው!" አለችው በደስታ እየተፍለቀለቀች ።
ዛሬ ግን ባልየው ዝም አላለም ። የምፀት ፈገግታውን እያሳያት "ዛሬኮ በለሊት ተነስቼ የቤታችንን መስኮት መስታወቶችን አፀዳሁት !" አላት! ለካ እስከዛሬ ሚስትየው በጎረቤቷ ላይ የምታቀርበው ትችት ልክ አልነበረም ።
በእውነትም ጎረቤቷ የምታሰጣው ልብስ ያልፀዳ ሆኖ ሳይሆን ፡ ሚስትየው አሻግራ የምታይበት የመስኮታቸው መስታወት ያልፀዳ በመሆኑ ነበር ልብሱን ቆሻሻ አስመስሎ ያሳያት ።
እና ምን ለማለት ነው፦ ሌሎች ሰዎችን ስናይ ፡ የምናየው ነገር ፡ በምናይበት መነፅር ንፁህነት ይወሰናል እንደማለት ነው...ስለ ሌሎች ሰዎች የባህሪም ሆነ የተግባር መቆሸሽ ከማውራታችን በፊት ፡ ያንን ነገር ያየንበት የእይታ መነፅራችን ንፁህ መሆኑን እናረጋግጥ!
20.04.202512:09
"
አንድ በግ 45 ብር? ምን አይነት ክፉ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው!🤭"
አያቴ በ1965 ዓ.ም ዲያሪው ላይ ካሰፈረው የተወሰደ

31.03.202517:10
በጣም ዘግናኝ ነገር ማለት አንድ ቤተሰብ ውስጥ አባት ሲሞት ሐዘኑ ሳያንስ "አባቴ አባቴ" እያለ መቸና የት እንደተወለደ የማይታወቅ ግድንግድ ልጅ ከች ማለቱ....!
ያኔ ሚስቶችን አለማየት ነው..! አስከሬኑንን ሁሉ በጀበና ቢፈነክቱት ደስታቸው) ብዙ ወንዶች ድብቅ ናቸው!
በኋላ ነው ጣጣቸው እየተጎተተ የሚመጣው...!
እና ሰውየው ጨዋ ነበሩኮ....
(ሰባት ዓመት ተጠናንተው ሁሉ የታጋቡ)
በሠፈሩ "ትዳርማ እንደሳቸው" የተባለላቸው...
የሁለት ልጆች አባት! ከሥራ ቤት ከቤት ሥራ
"ምነው ልጅ ጨመር ብታደርጉ ሀብት አላነሳችሁ"
ሲባሉ
"ምንድነው ልጅ ማብዛት ያሉትን በወጉ ማሳደግ ነው ዋናው " የሚሉ!
እና ድንገት ሞቱ ...
ልክ የቀብሩ ቀን ሶስት እግዜር ዲኤንኤ ውጤታቸውን በመልካቸው የፃፈባቸው ፣ ቁርጥ ሟቹን የመሰሉ ጠረንገሎ ጎረምሶች አባቴ አባቴ እያሉ ተግተልትለው አልመጡም...!?
ሚስትም ልጆችም ሐዘኑን እረስተው በድንጋጤ ታዛቢ ሆኑ
"ይሄ ሁሉ ልጅ" እያሉ...
ወዲያው አስከሬን ሊወጣ ሲል አዲሶቹ ልጆች
"አሁን አይቀበርም አህህህህ" ብለው እያለቀሱ እየተናፈጡ ምናምን ከለከሉ ..!
ለምን ይባላሉ...
"አራት እህቶቻችን ከኋላ እየመጡ ነው እንጠብቃቸው
"(በአሌክስ አብረሃም)
(
🛒🛒@Enmare1988
🛒🛒@Enmare1988

18.04.202511:30
70 years together 💝
@Enmare1988
@Enmare1988
@Enmare1988
@Enmare1988

29.03.202505:43
✅#ከጭንቅላትና_ከቁንጅና_የቱ_ይበልጣል?
ዲዮጋን እና የአቴናዋ ቆንጆ
✅ዲዮጋን በፍልስፍናው ገናና ይሁን እንጅ መልኩም የወጣለት ፉንጋ ነበር ይላሉ። አንጎል ካማረ መልክ ምናባቱ? ሃሃ
ታዲያ አንድ ቀን የዲዮጋንን ሊቅነት የሰማች አንዲት በአቴንስ ሙሉ የተወራላት ቆንጆ ሴት ያለበት ድረስ አፈላልጋ ሄደች፡፡ ዲዮጋን እንደ ልማዱ በጀርባው ተንጋሎ፣ ጉልበቱን አመሳቅሎ በጎዳናው ዳርቻ አፈሩ ላይ ተኝቶ ፀሐይ እየሞቀ አገኘችው፡፡
" የተወደድከውና የተከበርኸው ፈላስፋ ሆይ እነሆ ወደር ያልተገኘልኝ የአቴንሷ ልዕልት አንተን ብዬ መጣሁ" አለችው፡፡
ዲዮጋን ቀናም ብሎ ያያት አይመስለንኝም። እዛው በተንጋለለበት፦
" በአቴና ምድር ወንድ አልጠፋም፤ ብዙዎቹም ከስር ከስርሽ እንደሚርመጠመጥ ሰምቻለሁ፡፡ እኔ ጋ ምን አመጣሽ?" አላት
ዝናውን የሰማችው ውብ ብዙ የደነገጠች ሳትመስል" ከአንተ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ..."
ዲዮጋን በድጋሚ "አገሩን የወረረው ወንድ አይደልምን? ምን እኔ ዘንድ አመጣሽ ታዲያ?" አላት፡፡
" የምወልደው ልጅ አባት አንተ እንድትሆን የፈለግኩት፣ ያንተ አእምሮና የእኔ ውበት እንዲኖረው እና ሙሉ እንዲሆን ስለምፈልግ ነው!" አለች።
ዲዮጋን ፈገግ ያለ ይመስለኛል።
" በተቃራኒው ልጅሽ የእኔን መልክና ያንችን አእምሮ ይዞ ቢወለድስ? ምን ዓይነት አስቸጋሪ ኑሮ እንደሚገጥመው አስበሽዋልን?" አለ!
#
#የፍልስፍና_ሀሁ_

24.04.202509:23
✅️[✔️ ሴት ልጅ ስታፈቅር ... ]✔️✅️
☑️ የሴት ልጅ ፍቅር የማይናወጥ .... ራሷን የሚያስረሳት ...
በምሳሌ እንየው ....
{ ሴት እናት ስትሆን }
☑️ እናት ፍቅሯ ንፁህ እና ምንም ነገር ላይ ያልተመሰረተ ነው። ይህችን እናት እስኪ ብቻዋን ልጆቿን ለማሳደግ የምትታገል አድርገን እንሳላት። ለልጆቿ ምግብ ለመስራት፣ ልብሳቸውን ለሟሟላት፣
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት ሚስት ስትሆን }
☑️ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት። ሲደክመው ረዳቱ፣ ሲሰለቸው ብርታቱ፣ ሲነሳ ምርኩዙ .... በዝቅታው ሁሉ ከጎኑ የምትሆን ናት። ወንድ ልጅ ለስብራት ቅርብ ነው .... ስራ ማጣት፣ ያሰበው ነገር አልሳካ ሲለው፣ ትንሽ ሲያመው .... እንክትክት ነው የሚለው። አለም ሁሉ በቃው፣ ተሸነፈ፣ እጅ ሰጠ፣ አይነሳም ብሎ ሲጠብቅ እና ሲደመድም ....
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት ፍቅረኛ ስትሆን }
✅ ሴት ስታፈቅር በሁሉ ነገሯ ነው። በትግሎችህ ሁሉ አጠገብህ ናት። ስሜትህ ሲረበሽ፣ አለመረጋጋት ውስጥ ስትገባ .... አለምንም ፍርድ የምትሰማህ፣ አለሁልህ የምትልህ ... በራስህ እንኳን እምነት ባጣህ ጊዜህ አምናብህ አብራህ ትቆማለች።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት እህት ስትሆን }
✅ እህት ምንም ነገር ላይ ጠበቃህ ናት። ብታጠፋም ባታጠፋም፣ ልክ ብትሆንም ባትሆንም .... ደጋፊህ እና አብራህ ቋሚ ናት። ከምንም ነገር የምትከላከልህ ደጀንህ ናት። የደህንነት ዋሻህ እህትህ ናት። ብቻህን ስትሆን ልትቆጣህ፣ ልትናደድብህ፣ ልትጮህብህ፣ ልታኮርፍህ፣ ላታወራህ ሁላ ትችላለች። ማንም ግን ሊነካህ ከሞከረ .... እህትህ ባንተ ጉዳይ አራስ ነብር ናት።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት የተሳሳተ ወንድ ስታፈቅር }
✅ አንዳንዴ ፍቅሯን መዘባበቻ የሚያደርግ፣ የትም አትሄድም ብሎ እንደነገሩ የሚይዛት፣ ችላ ችላ የሚላት፣ አልፎ ተርፎም የሚንቃት ወንድ ላይ ሊጥላት ይችላል። የሚደበድባትን፣ የሚሰድባትን፣ የሚያንቋሽሻትን፣ በአካልም በስሜትም የሚረማመድባትን ወንድ አፍቅራ ልትሰቃይ ትችላለች። የሁልጊዜም አሳቧ ግን .... "እቀይረዋለሁ" ብላ መታገል ነው። ጓደኞቿ ተይ ሲሏት፣ ቤተሰብ ይቅርብሽ ሲላት .... እድል በእድል ላይ መስጠቷን ትቀጥላለች፤ ነገ ጥቅሜን ተረድቶ ይስተካከላል በሚል። ይሄ የሴት ልጅ ፍቅር ውበቱ እና ህመሙ ነው። ቁስሏን አልፎ የሚገለጥ መሆኑ ንፅህናውን ያሳያል።
ሴት ልጅ ፍቅርን ከተፈጥሮ ትቀዳለች .... መልሳ አለስስት ትሰጣለች .... ምክንያት፣ ድካም፣ ጊዜም ሆነ ሌላ ፈተና ያጠነክረዋል እንጂ አይፈታውም።
~
📨@Enmare1988
📨@Enmare1988
☑️ የሴት ልጅ ፍቅር የማይናወጥ .... ራሷን የሚያስረሳት ...
ሁለነገሯን ሰጥታ የምትገባበት ነው። በፈተናዎች የማይናወጥ፣ አለመግባባት እና አለመረዳቶችን የሚያልፍ .... ያለመፈለግ እና ረብ የለሽ ሆኖ የመቆጠርን ሁኔታ ሁሉ የሚሸከም ነው።
በምሳሌ እንየው ....
{ ሴት እናት ስትሆን }
☑️ እናት ፍቅሯ ንፁህ እና ምንም ነገር ላይ ያልተመሰረተ ነው። ይህችን እናት እስኪ ብቻዋን ልጆቿን ለማሳደግ የምትታገል አድርገን እንሳላት። ለልጆቿ ምግብ ለመስራት፣ ልብሳቸውን ለሟሟላት፣
የትምህርት መሳሪያዎቻቸውን ለሟሟላት .... ገቢ ለማግኘት ያገኘችውን ሁሉ ስትሰራ ውላ ሰውነቷ ዝሎ እቤት ትገባለች። ልጆቹን ማጣጠብ፣ ምግብ ማብሰል፣ የቤት ስራ ካላቸው ማሰራት፣ አቅፎ ማስተኛት የእሷው ሀላፊነት ነው። ምንም ያህል ቢደክማት፣ ምንም ያህል እረፍት ቢያስፈልጋት .... ከልጆቿ በፊት መተኛት፣ ከልጆቿ ዘግይታ መነሳት የማይታሰብ ነው። አየህ የሴት ልጅ ፍቅር ታጋሽ እና ፅኑ ነው የሚባለው ለዚህ ነው።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት ሚስት ስትሆን }
☑️ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት። ሲደክመው ረዳቱ፣ ሲሰለቸው ብርታቱ፣ ሲነሳ ምርኩዙ .... በዝቅታው ሁሉ ከጎኑ የምትሆን ናት። ወንድ ልጅ ለስብራት ቅርብ ነው .... ስራ ማጣት፣ ያሰበው ነገር አልሳካ ሲለው፣ ትንሽ ሲያመው .... እንክትክት ነው የሚለው። አለም ሁሉ በቃው፣ ተሸነፈ፣ እጅ ሰጠ፣ አይነሳም ብሎ ሲጠብቅ እና ሲደመድም ....
አጠገቡ ቆማ የምታበረታው እና ደግፋ የምታነሳው ሚስቱ ናት። የጉብዝና ወራቱን የምታስታውሰው፣ አቅሙን የምትነግረው፣ ተነስቶ እንዲታገል የምታበረታው .... ብቻህን አይደለህም እኔ አለሁልህ የምትለው ሚስቱ ናት። ሴት በቃል ብቻ ሳይሆን በድርጊትም አቅምህ ናት።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት ፍቅረኛ ስትሆን }
✅ ሴት ስታፈቅር በሁሉ ነገሯ ነው። በትግሎችህ ሁሉ አጠገብህ ናት። ስሜትህ ሲረበሽ፣ አለመረጋጋት ውስጥ ስትገባ .... አለምንም ፍርድ የምትሰማህ፣ አለሁልህ የምትልህ ... በራስህ እንኳን እምነት ባጣህ ጊዜህ አምናብህ አብራህ ትቆማለች።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት እህት ስትሆን }
✅ እህት ምንም ነገር ላይ ጠበቃህ ናት። ብታጠፋም ባታጠፋም፣ ልክ ብትሆንም ባትሆንም .... ደጋፊህ እና አብራህ ቋሚ ናት። ከምንም ነገር የምትከላከልህ ደጀንህ ናት። የደህንነት ዋሻህ እህትህ ናት። ብቻህን ስትሆን ልትቆጣህ፣ ልትናደድብህ፣ ልትጮህብህ፣ ልታኮርፍህ፣ ላታወራህ ሁላ ትችላለች። ማንም ግን ሊነካህ ከሞከረ .... እህትህ ባንተ ጉዳይ አራስ ነብር ናት።
∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
{ ሴት የተሳሳተ ወንድ ስታፈቅር }
✅ አንዳንዴ ፍቅሯን መዘባበቻ የሚያደርግ፣ የትም አትሄድም ብሎ እንደነገሩ የሚይዛት፣ ችላ ችላ የሚላት፣ አልፎ ተርፎም የሚንቃት ወንድ ላይ ሊጥላት ይችላል። የሚደበድባትን፣ የሚሰድባትን፣ የሚያንቋሽሻትን፣ በአካልም በስሜትም የሚረማመድባትን ወንድ አፍቅራ ልትሰቃይ ትችላለች። የሁልጊዜም አሳቧ ግን .... "እቀይረዋለሁ" ብላ መታገል ነው። ጓደኞቿ ተይ ሲሏት፣ ቤተሰብ ይቅርብሽ ሲላት .... እድል በእድል ላይ መስጠቷን ትቀጥላለች፤ ነገ ጥቅሜን ተረድቶ ይስተካከላል በሚል። ይሄ የሴት ልጅ ፍቅር ውበቱ እና ህመሙ ነው። ቁስሏን አልፎ የሚገለጥ መሆኑ ንፅህናውን ያሳያል።
ሴት ልጅ ፍቅርን ከተፈጥሮ ትቀዳለች .... መልሳ አለስስት ትሰጣለች .... ምክንያት፣ ድካም፣ ጊዜም ሆነ ሌላ ፈተና ያጠነክረዋል እንጂ አይፈታውም።
~
📨@Enmare1988
📨@Enmare1988

26.03.202511:12
✅ ተቆጣጣሪ ፖሊሱ ፡ በአንድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አካባቢ በስራ ላይ እያለ ፡ እድሜው ስድስት አመት የሚሆን ታዳጊ ተጠጋውና ወደላይ አንጋጦ እያየው
" ሀይ ሚስተር. . ፖሊስ ነህ እንዴ ? " ሲል ጠየቀው
አዎ ፖሊስ ነኝ
✅ታዳጊው ፡ ይህ ሰው በስራ ላይ የሚገኝ ፖሊስ መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ. ..
" እናቴ በመንገድ ላይ ማንኛውንም እርዳታ ስትፈልግ መጠየቅ ያለብህ ከፖሊስ ብቻ ነው ብላኛለች ። ልክ ናት ? "
ፖሊስ ኦፊሰሩ ታዳጊውን እያየው ፡ እናትህ ልክ ናት ፡ እና ምን ልርዳህ ?
ታዳጊው የተፈታ ጫማውን ለፖሊሱ እያሳየው ፡ እኔ ይህን ማድረግ ስላለመድኩ ነው ጫማዬን ልታስርልኝ ትችላለህ ?
...
ፖሊሱ ወዲያውኑ ተቀምጦ ፡ የታዳጊውን ጫማ ማሰር ጀመረ ።
ልጅነት ፡ ንፁህ ልብ

17.04.202507:18
መቼ ነው ህይወት ለዛዋ የጠፋው?
መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ከልባችን የሳቅነው?! መቼ ነው በልተን የተደሰትነው? መቼ ነው ማማረር የሌለበት ወሬ ያወራነው? መቼ ነው የጨላለመብን? መቼ ነው የምንሰማው የምናየው ሁሉ የበጠበጠን? መቼ ነው መዝናኛችን እንደ አዙሪት ከድብርታችን ያበረብን?
መቼ ነው በደንብ መኖር ያቆምነው?
በደንብ መሳቅ? በደንብ ማልቀስ? በደንብ መውደድ? በደንብ መግባባት? በደንብ መናፈቅ? በደንብ ማለም? በደንብ ለህልም መጋጋጥ? በደንብ መጎዳት? በደንብ መድመቅ?
መቼ ነው ህይወት እንደነገሩ የሆነችብን?
ከላይ ከላይ ብቻ የሆንነው መቼ ነው? ትልቋን ህይወት አጥብበን ጥቂት ሙከራ፥ ጥቂት ጥረት፥ ጥቂት ሀዘን፥ ጥቂት ተስፋ ግን ብዙ ጨለማ የከበበን መቼ ነው?! የቱ እጦት ነው ቋጥኝ ድብርት የጣለብን? የቱ እድሜ ነው ብዙ አሳይቶ ብዙ ያደከመን? የቱ እውቀታችን ነው ወደፊቱን የጋረደብን? ማነው እድሜያችን ቢበዛ ሰላሳ ብሎ በጊዜ መንፈሳችን ጡረታ ያወጣው? ምንድነው የዞረብን?!
መቼ ነው እንደዚህ የሆንነው?
✍ናኒ
https://t.me/justhoughtsss

27.03.202516:50
The 48 laws of power 📚
✅ ይሄን አለምን ያናወጠ እስር ቤት እንዳይገባ የተከለከለ መፅሀፍ ሳነብ በየሱስ ስም እያልኩ ነው የጨረስኩት! trust me መጀመሪያ አካባቢ ሾክድ ነው ምታደርጉት
✅ ከጭንቅላቴ በላይ ሆኖብኝ የሰው ልጅ እንዴት እንደዚ አይነት toxic የሆነ መፅሀፍ ይፅፋል ስል ነበር
✅ ይሄ መፅሀፍ 48 ህጎችን የያዘ ነው ህጉም ሳይነቃባችሁ የሰውን ጭንቅላት Manipulate አድርጋችሁ እና አዛብታችሁ በእናንተ ቁጥጥር ስር ማድረግ ምትችሉበትን አሰራር ነው ሚያወራው
✅ በጣም ሚያስደነግጠው ደሞ ይሄ መፅሀፍ ከመሬት ተነስቶ የፃፈው አይደለም የብዙ አመት የ research ውጤት ነው powerful የሚላቸውን ባለስልጣናት እንዴት ያንን ስልጣን እንዳገኙ እና እዛ ስልጣን ላይ መቆየት እንዲችሉ ያደረጋቸውን power ካጠና በሁሗላ ነው የፃፈው
So በሰወች ህይወት ላይ Applicable
ተደርጎ የነበረ ነገር ነው
ከህጎቹ መሀል የገረመኝን ልንገራቹ
☑️ * ከአለቆችህ ጋ ጫማ አትለካካ ለማዳ እንስሳ ሁንላቸው ምንም ያክል አቅምና ችሎታ ቢኖርህ የነሱን ቦታ እስክትቀማ ከነሱ የተሻልክ እንደሆንክ አታሳይ
☑️ * በጓደኞችህ ላይ እምነትህን አትጣል አመንክም አላመንክም ጓደኞች ለከዳተኝነት ቅርብ ናቸው ወደ ሀብትህ እና ስልጣህ አታስጠጋቸው ጓደኞችህ ከአንተጋ ባላቸው ቅርበት ተመክተው ያለ ተቆጭ በስልጣን ይባልጋሉ ይልቁንስ ጠላቶችህን እንዴት
እንደምትጠቀምባቸው እወቅ ሀብት ስታፈራ ፊትህን ወደ ጠላቶችህ አዙር በበቀል ፋንታ ከአንተጋ እንዲሰሩ እድል ስጣቸው እንደምትጠረጥራቸው ስለሚያውቁ እንደ ንብ ይሰራሉ ታማኝነታቸውን ለማስመስከር የማይፈነቅሉት ተራራ የለም
☑️ *ጠላቶችህ ጋ መስራትህ ህዝቡ ልበቀና እንደሆንክ እንዲያስብ ያደርግልሀል በአንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ ማለት አይደል
☑️ * ለጠላት አንተን ማይጎዳ አንድ ሁለት ሚስጥር ጣል አድርግለት ከዛም አንድም ሳታስቀር የሱን ሚስጥሮች እንዲነግርህ አድርገህ መዝግብ
☑️ *እውነተኛ ፍላጎትህን ሸሽግ ሰወች ፍላጎትንህ ለማወቅ ሲሞክሩ እንደ ዥዋዥዌ አንዴ ወዲህ አንዴ ወዲያ እያልክ አይምሮአቸውን አወዛግበው በየትኛው አቅጣጫ መቆም እንደፈለክ እንዳያውቁ አድርገህ ተጫወትባቸው
☑️ *መናገር ከሚጠበቅብህ ያነሰ ተናገር ብዙ በተናገርክ በፃፍክ ቁጥር ትናቃለህ እንደ ጨው ሁን ድንገት ተከስተህ አንዲት ነገር ጣል አድርገህ ተመልሰህ ጥፋ ስትናገር እንደ እየሱስ በምሳሌ ተናገር
☑️ ንግግሮችህ አሻሚ ይሁኑ ህዝብህ የአንተን ቃል ትርጉም ለመስጠት ይፈላሰፍ አወዛግባቸው አንዳንዴ እንደ ቀልደኛ ሁን
☑️ * የሁሉም ነገር ምሰሶ ዝና ነው ዝና የስልጣኖች ሁሉ የማእዘን ድንጋይ ነው ስም እስካለህ አንቱ እስከተባልክ ያልከው ሁሉ ይደመጣል የቀለድከው ያስቅልሀል ከስልጣንህ ፈቀቅ ሊያደርግህ ያሰበውን ሰው በቃላት ታሸማቅቅበታለህ
✅* ምድር ላይ ያለ ሰው የሚያምነው የሚያየውን ነው በበጎ አድራጎት በሀይማኖት ተቋም ስትሳተፍ የተቸገሩትን ስትመግብ የሚያሳይ ፎቶ ይኑርህ
✅* በሌሎች ጉልበት ስራ ምስጋናውን ግን ለብቻህ እፈሰው የራስህን ስልጣን እና ዝና ለመጠበቅ የሰወችን ጥበብ ተጠቀም የራስህን ስም ከፍ ለማድረግ የሌሎችን እውቀት ተጠቀም የሌሎችን እውቀት ገንዘብና ጥበብ በተጠቀምክ ቁጥር ይሄን ሁሉ በምን ጊዜ ሰራው ምን አይነት ቀልጣፋ ሰው ነው ያስብልሀል
* ከአንተ ጋር ለመደራጀት ፍቃደኛ ያልሆኑ ሰወችን ሀይል እያደራጀህ ጨርሳቸው
✅ እሳተ ገሞራ የመሬት መንቀጥቀት ሰወችን ሚያስደነብሩት ያልተለመዱ ስለሆኑ ነው ይመጣሉ ተብሎ በማይታብበት ሰአት ስለሚከሰቱ ነው አንተም ይሄን የሰው ልጅ አይምሮ ተጠቅመህ ባላሰቡት ሁኔታ እየመጣክ ተጫወትባቸው በዚህ ሊመጣ ነው ሲሉ በዛኛው ተገኝ ይሄን ሊያደርግ ነው ሲሉህ ያኛውን አድርግ ሊያከብረን ነው ሲሉ አዋርዳቸው ሊያዋርደን ነው ሲሉ ምህረት አሳይተህ የአንተ እስረኛ አድርጋቸው
✅* በአስር ግምባር አትዋጋ ጦርህን እንደ አንድ ማሽን በአንድ አቅጣጫ መስራቱን አረጋግጥ ጠላትህ ባልጠበቀው ቦታ ሰንጥቀህ ግባ በስልጣን መሰላል ላይ ስትወጣ በአንዴ አንድ ካብ እየረገጥክ ውጣ እንደ ጦጣ ከአንዱ ወደ ሌላው ከዘለልክ የስልጣንህ ካብ ይፈርሳል
✅ስልጣንህን የምታፀናው በፀሎት አይደለም በብዙ ደም እና ክፋት እንጂ ዋናው ነጥብ በቆሸሹ ተግባሮች መነከርህ አይደለም ሰወች ከነ ቆሻሻህ እንዳያዩህ ተጠንቅቀህ መስራት ነው
✅* ተቀናቃኞችህን ኮቲ ሳታሰማ ጨርሳቸው እንደ ነጭ እርግብ ሆነህ እንደ የዋህ አልቅሰህ እና አስተዛዝነህ ቅበራቸው ከደሙ ንፁ እንድትሆን በጅህ ያጠፋኸውን ሰው በስሙ መንገድ ህንፃ ትምህርት ቤት እና ፋብሪካ ሰይምለት ለምትሰራው ወንጀል ለመፅዳት የንፅህና መጠበቂያ ስልቶችን ሁሉ ተጠቀም አንተ ለሰራኸው ወንጀል ሁሉ ተጠያቂ ሚሆን ሰው አዘጋጅ እና ወንጀልህን አሸክመው……
ሌሎች ህጎቹ በአጠቃላይ ይሄን የመሳሰሉ ናቸው
✅ እናም ተመልሼ እንዳስብ ያደረገኝ ነገር ባለፈው Robert Greene interview በተደረገ ሰአት ይሄን አከራካሪ መፅሀፍ ለምን እና እና እንዴት ፃፍከው ተብሎ ተጠየቀ
✅ እሱም ይሄን መፅሀፍ አለም ላይ ያሉ ሰወች ቢያነቡት እና ሰዎች ስለ ስልጣን ትክክለኛ ግንዛቤ ካላቸው የዚህ አይነት ባህሪ ያላቸው አደገኛ ባለ ስልጣናት ህዝቡን ሸውደው ስልጣን የመያዝ እድላቸው የመነመነ ይሆናል ብሎ መለሰ
እውነትም የኛ ህዝብ ይሄ መፅሀፍ ያስፈልገዋል!!!
✅ Life ላይ ራሱ ምንም ያክል ጥሩ እና ሰውን ማትጎዱ ብትሆኑ There is always someone there.ማለት ነው ከንደዚ አይነት ሰዎች ራሳቹን እንድጠብቁ ያደርጋል🖤
መፅሀፉን በ Pdf ከፈለጋችሁ ይሄው
https://t.me/Enmare1988/6602
https://t.me/Enmare1988/6602
ግን ለማንበብ ደስ የሚለው በ መፅሀፍ ነው ገዝታችሁ ብታነቡት አሪፍ ነው በ Pdf ከፈለጋችሁ ግን አንብቡት
✉️✉️@Enmare1988
😎📱@Enmare1988

ያ ዝናህ አመድ የተለቀለቀ ቀን ግን የገዘፍክበት አለም ይገዝፍብሀል ይሄን አትርሳ የአንተን ስም እና ዝና ሊያጨቀዩ የሚነሱትን ሁሉ ገና ከሩቅ አነፍንፈህ እወቃቸው እናም ቀድመህ ስማቸውን አጠልሸው እንዳይሸጡ እንዳይለወጡ አድርገህ ልቀቃቸው
ሰይጣንም ብትሆን ለክፉ ቀን እንዲጠቅምህ የደግነት የመሀሪነት የአዋቂነት የትህትናን ዝና ተግተህ ገንባ
✅* ምድር ላይ ያለ ሰው የሚያምነው የሚያየውን ነው በበጎ አድራጎት በሀይማኖት ተቋም ስትሳተፍ የተቸገሩትን ስትመግብ የሚያሳይ ፎቶ ይኑርህ
✅* በሌሎች ጉልበት ስራ ምስጋናውን ግን ለብቻህ እፈሰው የራስህን ስልጣን እና ዝና ለመጠበቅ የሰወችን ጥበብ ተጠቀም የራስህን ስም ከፍ ለማድረግ የሌሎችን እውቀት ተጠቀም የሌሎችን እውቀት ገንዘብና ጥበብ በተጠቀምክ ቁጥር ይሄን ሁሉ በምን ጊዜ ሰራው ምን አይነት ቀልጣፋ ሰው ነው ያስብልሀል
* ከአንተ ጋር ለመደራጀት ፍቃደኛ ያልሆኑ ሰወችን ሀይል እያደራጀህ ጨርሳቸው
✅ እሳተ ገሞራ የመሬት መንቀጥቀት ሰወችን ሚያስደነብሩት ያልተለመዱ ስለሆኑ ነው ይመጣሉ ተብሎ በማይታብበት ሰአት ስለሚከሰቱ ነው አንተም ይሄን የሰው ልጅ አይምሮ ተጠቅመህ ባላሰቡት ሁኔታ እየመጣክ ተጫወትባቸው በዚህ ሊመጣ ነው ሲሉ በዛኛው ተገኝ ይሄን ሊያደርግ ነው ሲሉህ ያኛውን አድርግ ሊያከብረን ነው ሲሉ አዋርዳቸው ሊያዋርደን ነው ሲሉ ምህረት አሳይተህ የአንተ እስረኛ አድርጋቸው
✅* በአስር ግምባር አትዋጋ ጦርህን እንደ አንድ ማሽን በአንድ አቅጣጫ መስራቱን አረጋግጥ ጠላትህ ባልጠበቀው ቦታ ሰንጥቀህ ግባ በስልጣን መሰላል ላይ ስትወጣ በአንዴ አንድ ካብ እየረገጥክ ውጣ እንደ ጦጣ ከአንዱ ወደ ሌላው ከዘለልክ የስልጣንህ ካብ ይፈርሳል
✅ስልጣንህን የምታፀናው በፀሎት አይደለም በብዙ ደም እና ክፋት እንጂ ዋናው ነጥብ በቆሸሹ ተግባሮች መነከርህ አይደለም ሰወች ከነ ቆሻሻህ እንዳያዩህ ተጠንቅቀህ መስራት ነው
✅* ተቀናቃኞችህን ኮቲ ሳታሰማ ጨርሳቸው እንደ ነጭ እርግብ ሆነህ እንደ የዋህ አልቅሰህ እና አስተዛዝነህ ቅበራቸው ከደሙ ንፁ እንድትሆን በጅህ ያጠፋኸውን ሰው በስሙ መንገድ ህንፃ ትምህርት ቤት እና ፋብሪካ ሰይምለት ለምትሰራው ወንጀል ለመፅዳት የንፅህና መጠበቂያ ስልቶችን ሁሉ ተጠቀም አንተ ለሰራኸው ወንጀል ሁሉ ተጠያቂ ሚሆን ሰው አዘጋጅ እና ወንጀልህን አሸክመው……
ሌሎች ህጎቹ በአጠቃላይ ይሄን የመሳሰሉ ናቸው
✅ እናም ተመልሼ እንዳስብ ያደረገኝ ነገር ባለፈው Robert Greene interview በተደረገ ሰአት ይሄን አከራካሪ መፅሀፍ ለምን እና እና እንዴት ፃፍከው ተብሎ ተጠየቀ
✅ እሱም ይሄን መፅሀፍ አለም ላይ ያሉ ሰወች ቢያነቡት እና ሰዎች ስለ ስልጣን ትክክለኛ ግንዛቤ ካላቸው የዚህ አይነት ባህሪ ያላቸው አደገኛ ባለ ስልጣናት ህዝቡን ሸውደው ስልጣን የመያዝ እድላቸው የመነመነ ይሆናል ብሎ መለሰ
እውነትም የኛ ህዝብ ይሄ መፅሀፍ ያስፈልገዋል!!!
✅ Life ላይ ራሱ ምንም ያክል ጥሩ እና ሰውን ማትጎዱ ብትሆኑ There is always someone there.ማለት ነው ከንደዚ አይነት ሰዎች ራሳቹን እንድጠብቁ ያደርጋል🖤
መፅሀፉን በ Pdf ከፈለጋችሁ ይሄው
https://t.me/Enmare1988/6602
https://t.me/Enmare1988/6602
ግን ለማንበብ ደስ የሚለው በ መፅሀፍ ነው ገዝታችሁ ብታነቡት አሪፍ ነው በ Pdf ከፈለጋችሁ ግን አንብቡት
✉️✉️@Enmare1988
😎📱@Enmare1988

01.04.202516:41
“ዕድሜሽ ስንት ነዉ አልኳት ?” ያላሰበችዉ ድንገተኛ ጥያቄ ዓይንዋን ሰብራ መሬት መሬት ዓየች።
ለጠቅላላ እዉቀት ነበር አጠያየቄ...
ግንባርዋ ሰላሳዎቹን እንደተሻገረ ያሳብቃል ከሂጃብዋ ሾልከዉ የወጡ አንዳንድ የፀጉር ዘለላዎች በትንሹ ሽበት ጀምሮዋቸዋል።
ዉብ ናት እኮ! ልብዋ አፍላ ወጣት ነዉ ሳትሰስት ታፈቅራለች ለዛ ነዉ ሚጥላት የበዛዉ...
ያን ትልቅ ዓይንዋን ቀና አድርጋዉ ከሀሳብ ከሄደችበት ተመልሳ “ ገምት እስኪ
“ አለቺኝ እኔም ማወቄን ለመደበቅ “እእ…”አልኩኝና “ ሀያዎቹ መጨረሻ አካባቢ አንደደረስኩበት ነገር እጄን እያወዛወዝኩ “
“ ሰላሳ አንድ ዓመቴ ነዉ” አለቺኝ እጆችዋን እያሻሸች ከእድሜዋ በላይ የእጅዋ ዉበት ወስዶኛል መልስ ሳልሰጣት ቆየዉ “
ምነዉ?”
ስትለኝ ከሀሳቤ ነቃሁና “ ዉይ ምን አላት ታድያ ገና እኮ ነሽ አልኳት“
“ ተዉ እንጂ “
“ የምር ስንት ፈጣሪ የፃፈልሽ ግን ያልገለጥሽዉ ኖረሽ ምታልፊዉ የሕይወት ገፅ አለ ብቻ አንቺ ተስፋ ሰንቂ” አልኩኝ።
ነገሩ ፍቅር አነቃቂ አይደለም አስደናቂ ነገሮች ያናግር የለ...
እንደዉም ዕድሜዋንም አፈቀርኩት !
31 ቁጥር ባስ
31 ቁጥር ጫማ
31 ቁጥር ሱሪ በቃ
31 ቁጥር ምንም ሆነ ይበቃኛል...
አለ አይደል ሰዉ ነግሬዉ አለሰማ ሲል “31 ጊዜ ነገርኩህ አይደል !” ሚያስብል ሁሉንም ያስገኘ ሁሉም ያሳጣ ፍቅር
።በ @kalidakelu
🛒🛒@Enmare1988
🛒🛒@Enmare1988

08.04.202516:49
ሂትለር የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር ነው። ሰይጣን ሰፈር መጠጥ የማይጠጣና የማይሰክር ሰው በመብራት ፈልጎ ማግኘት ባይቻልም፤ ሂትለር ግን ወደር የማይገኝለት ጠጥቶ ንቅንቅ የማይል ጠጥቶ በቃኝ የማያውቅ ሽንቁር ገንቦ በመሆኑ ነው።
✅ ሚስቱ አንድ ልጁን ቡቾን አስታቅፋው ከሄደች ወዲህ ደግሞ - ብዙ ይጠጣል። እቤት ሲገባ ዋነኛ ተግባሩም ቡቾን ማሰቃየት ነው። በቀበቶ ይተለትለዋል፤
ቁልቁል አንጠልጥሎ በበርበሬ ያጥነዋል፤ እጅና እግሩን አስሮ ያሳድረዋል። ይሄን ሁሉ የሚያደርገው ሚስቱን ለመበቀል ነው
።“እንተ ተኩላ እናትህም በልታ የማትጠግብ የሰው አሳማ ነበረች። በቀን ሁለት ዳቦ በልተህ ራብኝ ብለህ ታለቅሣለህ” ሂትለር ይጮሃል።
“አላለቅስም አባዬ፣ ሁለተኛ አላለቅስም” ቡቾ ያላዝናል።
✅ “አባቴ አትበለኝ አባት ይንሳህና! የናትህን ጉድ
ያልሰማሁልህ መሰለህ? አንተ የኔ ልጅ ሣትሆን የጣልያኑ የሲኞር ፖውሎ ዘበኛ ልጅ ነህ። ይሄን የጥንቸል ጆሮ የመሰለ ሾጣጣ ጆሮህን ስመለከት ሁል ጊዜም ይደንቀኝ ነበር - ገና ልጅ ሣለህ ጀምሮ የዚያ የመንደሩ አውደልዳይ ኮርማ፤ የሲኞር ፖውሎ ዘበኛም ጆሮው እንዳንተ ሾጣጣ ነበር። ቀበሮ ፣ የሰው ቀበሮ ግርፊያው ቀጥሏል፤ የልጁ ጀርባ ይጮሃል፤ አፉ ይለማመጣል።
“እናትህ የት እንዳለች ታውቃለህ?”
“አላውቅም፣ አባይዩ”
✅"አንድ ሸማኔ አግብታ ጥበብ ለብሳለች አሉ። ጣቷ ላይ ያጠለቀችው ጌጥ ቢሸጥ እኔና አንተን ይገዛል አሉ። አንተም እንደ እናትህ ብልጥ ነህ?
“አይደለሁም አባዬ”
✔️“እንግዲያው ባባትህ ወጥተህ ይሆናል። የሲኞር ፖውሎ ዘበኛም እንዳንተው ነጉላ ነበር። ለመሆኑ ከትምህርት ዓይነቶች የትኛውን ትመርጣለህ?”
“ሣይንስን ነው አባዩ”
✅“ውሸታም ልጅ ውሸታም ትምህርት ቢመርጥ አይደንቀኝም። ሣይንስ ውሸት ነው። ዝንብ የጤና ጠንቅ ነች ይላል። የዚህ የሰይጣን ሰፈር ሕዝብ በሚሊዮን ከሚቆጠሩ የዝንብ አብሮ አደግ ወዳጆቹ ጋር በመከባበርና በመተባበር ሲኖር እንጂ፣ ተቅማጥና ሞት ቀርቶ ቁርጠት ይዞት አይተሃል?
“አላየሁም አባዬ!”
✅“ታዲያስ? እንዳንተ ያለው ውሸታም ሣይንስ ግን
ብርድ የኒሞኒያ መንስኤ ነው ይላል። እስኪ በዚህ መንደር እርቃናቸውን ከሚንጦለጦሉ ህፃናት አንድ እንኳን ታሞ : የተኛ አይተሃል?!”
“አላየሁም አባየ"
✅“ሣይንስ ለዚህ ምን መልስ ይሰጥሃል? የህፃናቱ ቆዳ ከአዞ የተሠራ ነው ሊልህ ነው? የሣይንስ ውሸት በዚህ ብቻ አያቆምም። ጉንፋን ከቆሻሻና ከመጥፎ ሽታ ይመጣል ይልሃል። ለመሆኑ እዚ ሰይጣን ሰፈር ጠላ ቤቱ አጠገብ የተከመረው ቆሻሻና የሽንት ፍሳሽ ይታይሃል? ጠላ ነጋዴዋ አሮጊት እንኳን ጉንፋን ሊይዛቸው ሲያስነጥሳቸው ሰምተሃል?!”
“አልሰማሁም አባዬ!” ይላል ቡቾ እየተንቀጠቀጠ
✔️“ሣይንስ ውሸት ነው! አንተም ውሸታም ነህ የፖውሎ ዘበኛም ውሽታም ነበር”
“ልክ ነህ አባዬ”
“ሌላ የምትወደው ትምህርት ምንድን ነው? ግርፋቱን ቀጥሏል።
“ህብረት አባዬ ህብረት!”
✅ሂትለር ከትከት ብሎ ይስቃል” “ከድጡ ወደ ማጡ' አሉ። ህብረት? ይሄም ለኛ ሀገር አይሠራም። በወፈረ በቀጠነው
ለሚጯጯህ፣ አጥንት ላይ እንደ ሰፈረ የውሻ መንጋ እርስ በእርሱ በሚናጭ ህዝብ መሃል ህብረት ብሎ ትምህርት ውሸት ነው! አንተም ውሸታም ነህ፤ ልክ እንደ ዘበኛው!ሌላ አምጣ!"
“እሽ - ታሪክ አባዬ”
✅ሂትለር ድምጹን ከፍ አድርጎ ከጣራ በላይ ይስቃል። “ታሪክም ውሽት ነው እንደኔ፣ እንዳንተ፣ እንደ ሰይጣን ሰፈር ላሉ ነዋሪዎች አይሠራም። ቀድሞ ነገር ደሃ ምን ታሪክ አለው? የድሃ ታሪክ ቀን ከሌት የማይተኛ ሆዱን ለማሸነፍ የሚያደርገው ተጋድሎ ነው። ታሪክን ለባለ ታሪኮች ተውላቸው። የሰው አሳማ ሠርተህ ሆድህን የምትሞላበት ትምህርት አትመርጥም?!
✅“ሂሣብ!” አለ ቡቾ ሲፈራ ሲቸር። ሂትለር ይስቃል።
“አሁን ገና ልክ እንደ እናትህ ጦጣ ሆንክ ሂሣብ ምን ጊዜም ትክክል ነው" አንድ ብርና አንድ ብር ዘለዓለሙን ያው ሁለት ብር ነው። እንደ ሣይንስ አይዋሽም። እንደ ህብረት እያፌዝም፣ እንደታሪክ ጀንበር ስትጠልቅ አይለዋወጥም
“ልክ ነህ አባየ"
✅“ብራቮ ቡቾ! አራቱን የሂሣብ መደቦች አጣርተህ ካወቅህ ይበቃሃል። እውነቱን ይዘሃል ማለት ነው። አራቱን የሂሣብ መደቦች አውቀህ ስትጨርስ ንገረኝ። ከዚያ በኋላ ወደ ትምህርት ቤት አትሄድም። ተምረህ ከምታብድ፣ ደንቁረህ ብትራብ ይሻላል እሺ ቡቺ?!”
“እሺ አባዬ”
ሂትለር ይኸኔ ልጁን አቅፎ ይስማል። ራሱንም እያሻሸና ከጉያው እያስገባ “ይሄ ሾጣጣ ጆሮህ ባይኖር እወድህ ነበር ቡቾ”ይለዋል።
✅“ታዲያ ለምን ሁልጊዜ እሱን እያየህ ከምትደበድበኝ በምላጭ ከርክመህ አታስተካክልልኝም? ያንተን ሊመስሉ ይችሉ የለም የሚል ምላሽ ሲሰጠው ሂትለር ደረቱን ደግፎ ትንፋሽ እስኪያጥረው ይስቃል።
✅ከዚያ በኋላ ፀጥታ ይሰፍናል። ጥቂት ቆይቶ ሂትለር ማንኮራፋት ይጀምራል። ያን ሁሉ ጉድ ሲያዳምጥ ቻርሊንም እግሮቹን እንዳጣመረ በአሮጌው ሶፋ ላይ እንቅልፍ ይዞት ጭልጥ አለ። ሊትል ቻርሊና ሀረገወይን ቤታቸው አልገቡም ነበር።
ታሪኩን የወደደው 👍👍
✅@Enmare1988
✅@Enmare1988
✅@Enmare1988
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.